Tila homes and property

Tila  homes and property Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tila homes and property, Real Estate, Adis abeba, Addis Ababa.

😲 ትኩረት  በ ሳር ቤት  ቫቲካን ኤምባሲ 80% የተገነባ 😲 በ 10% ቅድመ ክፍያ ከ 20% ቅናሽ ጋር እና በረጅም ጊዜ አከፋፈል ሽያጭ ሙሉ በሙሉ በብር  ቅድመ ክፍያ  589,600 ብር 7...
14/01/2025

😲 ትኩረት በ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ 80% የተገነባ 😲 በ 10% ቅድመ ክፍያ ከ 20% ቅናሽ ጋር እና በረጅም ጊዜ አከፋፈል
ሽያጭ ሙሉ በሙሉ በብር ቅድመ ክፍያ 589,600 ብር 70%ግባቱ የኛ ነው!!አያሳስብዎ

እጅግ ዘመናዊ በሆነው እና ለኑሮ ምቹ በሆነዉ ሳር ቤት ግንባታዉን 80% አድርሰን ከ ባለ1 እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም 100% የተጠናቀቀ ካርታ የተዘጋጀለት ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ( A.U ) በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት ገንብተን ለነዋሪወቹ አስረክበን 3 ቤቶች ይቀሩናል
እንዳያመልጥዎት
በተጨማሪ
በመዲናችን አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አይን ቦታ ላይ

10% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
💝💝💝አንድ መኝታ
67ካሬ =589,600ብር

💝💝💝 ባለ ሁለት መኝታ👇👇

💝💝💝ባለ ሶስት መኝታ👇👇

በተለያየ የካሬ አማራጭ አቅርበናል

ልብ ይበሉ አንድ ቤት ሲገዙ አንድ ቤት ያተርፋሉ



+251-934-26-08-78

+251-924-69-64-40

ግሸን ደብረ ከርቤ !ግሸን ደብረ ከርቤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በአንጋፋነታቸው ከሚታወቁት ቅዱሳን ሥፍራዎች አንዷ ናት፡፡ የእምነቱ ተከታዮች እንዲሁም ሌሎች የገ...
01/10/2024

ግሸን ደብረ ከርቤ !

ግሸን ደብረ ከርቤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በአንጋፋነታቸው ከሚታወቁት ቅዱሳን ሥፍራዎች አንዷ ናት፡፡

የእምነቱ ተከታዮች እንዲሁም ሌሎች የገዳሟን ታሪክ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች በየጊዜው ወደ ግሸን ይጓዛሉ፡፡

በተለይ ከመስቀል በዓል እስከ መስከረም 21፣ ጥር 21 እንዲሁም መጋቢት 10 ወደ ግሸን የሚጓዘው ሕዝብ በመቶ ሽዎች ይቆጠራል፡፡

በረከት ለማግኘት፣ ታሪክ ለማወቅ እና ለመፈወስ ግሸን ለእምነቱ ተከታዮች ቀዳሚ መዳረሻ ናት፡፡

በኢትዮጵያ የሀይማኖት ቱሪዝም ታሪክ ብዙ እንግዶችን በማስተናገድ ግሸን ከቀዳሚዎች መካከል ትገኛለች፡፡

ነገ መስከረም 21 ታላቁ የግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ክብረ በዓል ይከበራል፡፡

እንኳን አደረሳችሁ !

👉 👉ፀሀይ ሪልስቴት👈👈💥ለሱቅ፣ ለቢሮ፣ለውበት ሳሎን፣ ለሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ እና ለካፌ እና ሬስቶራንቶች ቦታዎችን ለሽያጭ አቅርበናል። ✅️ሾፒንግ ሴንተራችን አለም አቀፍ የሀገር ...
30/09/2024

👉 👉ፀሀይ ሪልስቴት👈👈
💥ለሱቅ፣ ለቢሮ፣ለውበት ሳሎን፣ ለሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ እና ለካፌ እና ሬስቶራንቶች ቦታዎችን ለሽያጭ አቅርበናል።
✅️ሾፒንግ ሴንተራችን አለም አቀፍ የሀገር ውስጥ ብራንዶች ተመራጭ ያደረጉት ሲሆን እርሶም የዚህ
✅️በአቅራቢያው አዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን እና ኤግዚቢሽን ማእከል ፣ ሰንሻይን እና የጊፍት የመኖርያ መንደር፣ ለሚ ፓርክ ፣ ዓለም አቀፍ ሆቴሎች እና ዋና ሆስፒታሎች አቅራቢያ ስለሚገኙ የገበያ ችግር አያሳስቦትም።
✅️ከ 59 እስከ 556 ካሬ ሜትር ድረስ
✅️50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
✅️በጥቂት ወራት የሚረከቡት
📌አድራሻ CMC

አዲሰ አበባ ኢትዮጽያ 🇪🇹
29/09/2024

አዲሰ አበባ ኢትዮጽያ 🇪🇹

Address

Adis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tila homes and property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category