25/10/2024
🔥ገንዘብዎን ባንክ ቆጥበው ከቀን ቀን የመግዛት አቅሙ እየቀነሰ ተቸግረዋል ???
እንግዲያስ ገንዘብዎትን ከግሽፈት ለመታደግ እና ቀጣይነት ያለው ገቢ እንዲኖርዎት ካሰቡ የአያት አክሲዮን ማህበር የድርጅት ባለቤት ይሁኑ።
አያት የአክሲዮን ማህበር የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት ሽያጭ መጀመሩን እንገልፃለን።
✍የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር መግለጫ
➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር
➛ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን 2,500
➛ 5% የአገልግሎት ክፍያ
➛ 40% ቅድሚያ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል
➛ 112,500 ብር ከነ አገልግሎቱ በመክፈል የአክሲዮን ባለድርሻ መሆን ይችላሉ ።
✍በ 2013 ዓ.ም 31.4%
✍በ 2014 ዓ.ም 44% የትርፍ ክፍፍል የነበረው ሲሆን
✍2015 ዓ.ም ደግሞ የሚያስገርም እድገት በማሳየት ወደ 51.38% ትርፍ በማስመዝገብ ከፍተኛ የሆነ ትርፍ ለማህበሩ ዓባላት አካፍሏል።
✍የትርፍ ድርሻ የመጀመሪያ ክፍያ ከተከፈለበት አንድ ወር በኋላ ጀምሮ የሚታሰብ ሆኖ በየአመቱ ይከፈላል::
✍በ2015 1,000,000 ብር ድርሻ የነበራቸው ባለ አክስዮኖች 51.38 % ትርፍ በመገኝቱ 513,000 የትርፍ ባለቤት ሆነዋል።
አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌በሪል ስቴት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ
📌 በጠጠር ማምረቻ
📌በብሎኬት ማምረቻ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ
📌በትምህርት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
✍የተሰማራባቸው መስኮች ዘርፈ ብዙ ከመሆናቸው አንጻር፤ አክሲዮኑን ሲገዙ ደህንነቱ የተጠበቀ ትርፋማ ኢንቨስትመንት እንዳከናወኑ እርግጠኛ ይሁኑ!!!
📡 ለበለጠ መረጃ
📞0926783898