Beku's Properties

Beku's Properties Realestate sales consultant

11/03/2025

የንብረት ግዢ ወይም ኪራይ ስለሚያስፈልጎት የእርስዎ የምርጫ ምንድን ነው?

እንዴት የትኛውን ይምረጣሉ?

1️⃣ አዲስ ቤት መግዛት – ብልህ ንዋይ ፍሰት ወይስ ቁርጠኝነት ?
2️⃣ ቤት መከራየት – ሥራዎን በቀላሉ ለማካሄድ?
3️⃣ ሰፈር ለመቀየር– ምክንያቱ ምንድነው?

አስተያየትዎን ይጋሩ! 🏡

When it comes to real estate, what’s your top choice?

1️⃣ Buying a new home – A smart investment or a big commitment?
2️⃣ Renting a home – Flexibility or just throwing money away?
3️⃣ Relocating – What’s your main reason for moving?

Share your thoughts below! 🏡

03/03/2025

⭐️ለንግድ ሱቆች ወይም ለቢሮ አገልግሎት ከ20ካሬ ጀምሮ እየሸጥን ነው።

🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
📍በገርጅ መብራት ሀይል
👉 ግንባታቸው ከ90% በላይ የደረሱ
👉 ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝት
👉🏽2 መኝታ
169.07ካሬ፣172.12 ካሬ
👉🏽3 መኝታ :177.48ካሬ፣185.20ካሬ፣192.60ካሬ፣194.04 ካሬ፣ 194.17ካሬ፣204.49 ካሬ

👉🏽 ዋጋ: 99,000/ካሬ (ለአፓርትመንት)
👉 20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ (ለአፓርትመንት)

📱0972272056

19/02/2025

🏡🏢100% ግንባታቸው ያለቀና እና በማለቅ ላይ ያሉ እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በጥሩ ዋጋ ይዘን እንጠብቆዋለን።
👉 በቡልጋሪያ
👉በወሎ ሰፈር እና ቦሌ ደምበል
👉በአያት
👉 በገረጂ መብራት ሀይል እና
👉 በመካኒሳ
ሳይቶቻችን ላይ ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ይዘንልዎ መተና ል።


👉ባለ 1 መኝታ =70 እና 73 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ =106 - 172ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ=166 - 235 ካሬ

📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው።

♦️♦️♦️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት።

👉 በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!!
✔ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች
✔በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
✔የከርሰ ምድር ውሀ የወጣላቸው
✔የተንጣለለ ሰገነት
✔እጅግ ማራኪና ሰፋፊ ክፍሎች
✔24/7 ሴኩሪቲ ካሜራ የተገጠመላቸው
✔ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
💥የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው

ቀጠሮ ለማሲያዝ 📞0972272056

ይደውሉ

17/02/2025

Urgent sale !!
20ካሬ ሱቅ ገርጂ መብራት 1.7 million
ከፍለው የሚረከቡት
50% bank አማራጭ ያለው
ለእውነተኛ ገዢ ብቻ 0972272056

13/02/2025

ያለቀአፓርትመንት
ለም ሆቴል : 24 ° .....27,000,000
-
3 Beds / 3 Baths / Maids'R / Store / Laundery/ 235.71(199)sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው 24 ለምሆቴል ኮከብ ህንፃ አካባቢ። ህንፃው ያረፈው 719 ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጄኔሬተር ሲኖረው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+13 ተደርጎ የተሰራ ሲሆን በወለል 3 ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት።

ቤቱ አሁን ላይ 120,000 ብር ድረስ ይከራያል።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው

#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አማራጭ የክፍያ መንገዶችንን ማቅረብ ይቻላል።
-

Active @ Feb 13

#ኮምሽን:ገዢ ኮሚሽን አይከፍልም 0%
-
ለጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ
0972272056

**በ60% የባንክ ብድር የተመቻቸ!**  70% for diaspora 📍 **በገርጅ መብራት ሀይል**  👉 **ግንባታቸው ከ90% በላይ ደርሷል!**  👉 **ባለ 2 እና 3 መኝታ ክፍሎች**  👉...
11/02/2025

**በ60% የባንክ ብድር የተመቻቸ!**
70% for diaspora
📍 **በገርጅ መብራት ሀይል**
👉 **ግንባታቸው ከ90% በላይ ደርሷል!**
👉 **ባለ 2 እና 3 መኝታ ክፍሎች**
👉 **በ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ**

**የንግድ ሱቆች፣ ቢሮዎች **
✅ ከ20 ካሬ ሜትር ጀምሮ የሚጀምሩ ክፍሎች
✅ በመሀል ከተማ ፣ ለኤርፓርት ቅርብ
✅ ለኢንቨስትመንት እና ለመኖሪያ ቤት ተስማሚ

📞 **ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡**
📱 **0972272056

☎️ 0972272056100% ያለቀ ውብ መኖሪያ በመሀል አዲስ አበባ📍 አፍሪካ ሕብረት አቅራቢያ🏠ባለ 2 መኝታ ሰፋ ለቀቅ ያለ 📥155ካ.ሜ urgent sale 110,000 ብር🏘ባለ 3 መኝታ ሰ...
30/12/2024

☎️ 0972272056
100% ያለቀ ውብ መኖሪያ በመሀል አዲስ አበባ📍 አፍሪካ ሕብረት አቅራቢያ
🏠ባለ 2 መኝታ ሰፋ ለቀቅ ያለ
📥155ካ.ሜ urgent sale 110,000 ብር
🏘ባለ 3 መኝታ ሰፋ ለቀቅ ያለ
📥199ካ.ሜ እና 217ካ.ሜ
📜ዲጂታል ካርታ ያላቸው
👉አከፋፈል
#1,በካሽ አከፋፈል
-100% ካሽ ለሚከፍሉ በካሬ 125,000ብር
-50% ካሽ ቀሪውን በ1 ዓመት 140,000ብር
-50% ካሽ ቀሪውን በ2 ዓመት 150,000ብር
#2,በባንክ ለሚገዙ
👉50% ቅድመ ክፍያ ከፍለው 50% በረጅም አመት እኛ ካመቻቸነው ባንክ ጋር 130,000ብር በካሬ
👉30% ቅድመ ክፍያ ከፍለው 50% በረጅም አመት እኛ ካመቻቸነው ባንክ ጋር 150,000ብር በካሬ
#ያለቀአፓርትመንት
#ዲጂታልካርታያለው
#100%ያለቀአፓርትመንት
#አዲስአፓርትመንት
#አፍሪካሕብረትአካባቢየሚሸጥቤት
#የሚሸጥቤት

🎁🎁ልዩ የበዓል ቅናሽ 100% የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ አፓርትመንቶች የእርሶ ያድርጉ🎁🎁         👉 ቦሌ ደንበል          👉 ቦሌ ወሎ ሰፈር         👉 ሳርቤት     ...
18/12/2024

🎁🎁ልዩ የበዓል ቅናሽ 100% የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ አፓርትመንቶች የእርሶ ያድርጉ🎁🎁

👉 ቦሌ ደንበል
👉 ቦሌ ወሎ ሰፈር
👉 ሳርቤት
👉 መካኒሳ አቦ ማዞሪያ
👉 ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት
👉 ገርጂ መብራት ሀይል
👉 ጃክሮስ ሜታ
👉 አያት
👉 ብ/ገብርኤል

📍 60/40 የባንክ ብድር የተመቻቸለት
📍 30/70 ልዩ የዲያስፖራ ባንክ ብድር

📌 የተናጥል ካርታ የተዘጋጀላቸው
📌 የከርሰምድር ውሃ ያለዉ
📌 አውቶማቲክ ጄኔሬተር የተገጠመለት
📌 በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው
📌 ጂም ስፓ ያለው
📌 ሰፊ የጋራ ቴራስ ማራኪ እይታን የተላበሱ
📌 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
📌 ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

👉 የንግድ ሱቆች ከ15 ካሬ ጀምሮ ገርጂ መብራት ሀይል 🔑

ለበለጠ መረጃ 📞0972272056

በመሀል ቦሌ ደንበል በ 1 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ እንዲሁም 60/40 የባንክ ብድር አማራጭ ጋር ከባለ አንድ መኝታ ቤት ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን አቅርበንልዎታል ። ለበለጠ መረጃ: ...
12/12/2024

በመሀል ቦሌ ደንበል በ 1 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ እንዲሁም 60/40 የባንክ ብድር አማራጭ ጋር ከባለ አንድ መኝታ ቤት ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን አቅርበንልዎታል ።

ለበለጠ መረጃ: 0972272056

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251972272056

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beku's Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category