09/10/2026
🌍 ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ
📐 2000 ካሬ
🏢 ሁለት ዘመናዊ B+G+6 ህንፃዎች
🏠 በወለል 2 ቤት ብቻ
🏠 15 አፓርትመንት እና
🏠 3 ፔንት ሃውስ ( Penthous )
🛗 2 ሊፍት
💧 16,000 ሊትር የውሀ ታንከር
👐 9 Service room
🏬 2 ስቶር
💡 2 ጀነሬተር
💂♀️2 የጥበቃ ቤት
🏝️ የቤተሰብን ምቾት የሚጠብቅ
ሰፊ የግቢ
🏄♂️ ለልጆች መጫወቻ ተስማሚ ቦታ
⛺ ለድግስ፣ ሀዘን እና የተለያዩ የቤተሰብ ስብሰባዎች የሚያገለግል ስፍራ
🚗 ቋሚ የመኪና ማቆሚያ
📸 በካሜራ የታገዘ ጥበቃ
🏢 የአፓርትመንት አይነት እና ብዛት
📐 15 × 300 sqm Luxury Residences
📐እያንዳንዱ 300 ካሬ ስፋት ያላቸው ፣ ለሰፊ ቤተሰብ የተመቸ የክፍል አገልግሎቶች ይሰጣል።
🛌 3 ሰፊ መኝታ ቤቶች
🛀 2 መታጠቢያ ቤቶች
🔪ሰፊ የተዘጋ ማዕድ ቤት
🧑🏭የሰራተኛ ማረፊያ ከራሱ መታጠቢያ ጋር
🗯️ 3 ሰፊ በረንዳዎች
🚿 በመታጠቢያ ቤቶች ውስጥ የውሃ ማሞቂያና Jacuzzi
ቋሚ የመኪና ማቆሚያ
🏢 3 ፔንት ሃውስ ( PENTHOUSE )
3 Signature Penthouses — Up to 450 sqm
ከሌሎቹ መኖሪያ ቤቶች በተለየ መለንገድ የፔንትሃውስ ቤቶቹ በህንፃው መጨረሻ ወለል ላይ የሚገኙ ሲሆን ሰፊ እና የተለየ የመኖሪያ ልምድ ይሰጣሉ።
እስከ 300 ካሬ የሚደርስ ስፋት
እስከ 70 ካሬ የሚደርስ የግል Terrace
ከፍተኛ ደረጃ የከተማ እይታ
የተለየ የግል ምቾት
ለዘመናዊ አኗኗር ታስቦ የተዘጋጀ ቦታ ነው።
እዚህ ቤቶች ሲገዙ ቦታ ብቻ አይደለም የሚገዙት ፤ መአረግም ጭምር ነው።
🏢 የሽያጭ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች
OPTION 01 — THE ENTIRE BUILDING
የቅድሚያ የሚሰጠው ሽያጭ አማራጭ
ዋጋ : USD 9,000,000
ሙሉውን ህንፃ በአንድነት ለመግዛት ለሚፈልጉ ትልልቅ ባለሀብቶች፣ ኮርፖሬት ተቋማት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የHospitality ኦፕሬተሮች ወይም ንብረቱን በራሳቸው የንግድ ሞዴል ለማስኬድ ለሚፈልጉ አማራጭ ነው።
ሙሉ ህንፃውን መያዝ ጥቅሙ ባለሀብቱ የንብረቱን አጠቃላይ ሀብት የመፍጠር አቅም እና የገቢ ሞዴል በራሱ ስትራቴጂ መወሰን እንዲችል ይረዳዋል።
OPTION 02 — INDIVIDUAL RESIDENCES
የተመረጡ የLuxury Residences ሽያጭ
Indicative Price: 270,000 – 300,000 ETB / sqm
ይህ አማራጭ በቦሌ ውስጥ ሰፊ፣ ጥራት ያለው እና የተረጋጋ ቤት ለመግዛት ለሚፈልጉ ሰፊ ቤተሰብ ያላቸው ፣ ግለሰቦች እና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ ነው።
ግምታዊ የገበያ ዋጋ
እስከ 82,000,000 ብር
የተጠቀሰው ዋጋ እንደ አካባቢ፣ የቤቱ ስፋት፣ ደረጃ እና የግብይት ሁኔታ ሊለያይ የሚችል ግምታዊ የገበያ እሴት ነው።
🏢 ለምን ይህ ንብረት?
01 — LOCATION
ቦሌ — Skylight አካባቢ
02 — SCALE
2,000 sqm መሬት እና 300–450 sqm የመኖሪያ ቦታ
03 — PRIVACY
18 መኖሪያዎች ብቻ፣ በወለል ላይ 2 የቤቶች ብቻ
04 — LIFESTYLE
ሰፊ ቤተሰብን የሚመጥን የመኖሪያ አቀማመጥ
05 — FLEXIBILITY
ለራስ መኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት የሚስማማ
ይሄ ንብረት ላይ ፍላጎት ካሎት የግል ጉብኝት ልናስተርጎት እና የኢንቨስትመንት ውይይት ማድረግ እኛ ዝግጁ ነው።
ቀድመው ቀጠሮ ይያዙ
ካስማ ሪል ስቴት ኢንቨስትመንት አማካሪ
092179799509 አማኑኤል