አቦል ስፖርት Abol sport

አቦል ስፖርት Abol sport Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አቦል ስፖርት Abol sport, Real Estate, Ethiopia, Addis Ababa.

26/10/2025

በታሪክ ለ262ኛ ጊዜ የሚደረገው #የኤል-ክላሲኮ
ትንቅንቅ ሊጀመር እነሆ የሠዓታት እድሜ ቀርቷል
ግምቶዎን ያስቀመጡ

 # በስፔን ምድር የሚደረግ የአውሮፓ ምርጡ የእግር ኳስ ፍልሚያ  #ሪያል ማድሪድ ከ ባርሬሎና 10ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የስፔን ላሊጋ ረያል ማድሪድ ከባርሴሎና ዛሬ 11 ሰዓት ከ 15 ላይ...
26/10/2025

# በስፔን ምድር የሚደረግ የአውሮፓ ምርጡ የእግር ኳስ ፍልሚያ

#ሪያል ማድሪድ ከ ባርሬሎና

10ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የስፔን ላሊጋ ረያል ማድሪድ ከባርሴሎና ዛሬ 11 ሰዓት ከ 15 ላይ በሳንቲያጎ ቤርናቡ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

የኤል ክላሲኮን ፉክክር በተጫዋችነት ዘመኑ ጠንቅቆ የሚረዳው ዣቢ ኦሎንሶ በአሰልጣኝነቱ ሀያሉን ማድሪድ እየመራ ዛሬ የመጀመርያውን ትልቁ ደርቢ ከባርሴሎና ያደርጋል፡፡

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመቱ ሁለቱ ቡድኖች በተገናኙበት አራት ጨዋታዎች ባርሴሎና ሁሉንም ሲያሸንፍ 16 ግቦችን ጭምር አስቆጥሯል፡፡

ዛሬ በሚያደርጉት የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በዚህ ዓመትም በቀጠለው የትልልቅ ጨዋታዎች ሽንፈት ለማገገም ባርሴሎና ደግሞ በተከታታይ የሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን ከተቀናቃኙ ወሳኙን ሦስት ነጥብ ለመውሰድ የሚጫወቱበት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡

በደርቢው ጨዋታ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ፣ ዳኒ ካርቫሃል እና ዲን ሁይሰን ከነበረባቸው ጉዳት ተመልሰው ለዛሬው ጨዋታ የሚደርሱ ሲሆን አንቶኒ ሩድዲገር ዛሬም ከጉዳቱ አልተመለሰም ተብሏል፡፡

በባርሴሎና በኩል ፍራንኪ ዲዮንግ ከገጠመው መጠነኛ ህመም ሲመለስ የጁል ኩንዴ መሰለፍ አልተረጋገጠም፡፡ ለባርሴሎና የባለፈው ዓመት ስኬት ትልቅ አስተዋጽዖ የነበረው ራፊንሃ አሁንም ጉዳት ላይ ያለ ተጫዋች ሆኗል፡፡

# Abol sport #አቦል ስፖርት

የኳከብቶቹ ስብስብ የሆነው የመርስሳይዱ ሊቨርፑል በሊጉ 4 ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል  15. 2. 2018 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑልን ያስተናገደው ብሬን...
25/10/2025

የኳከብቶቹ ስብስብ የሆነው የመርስሳይዱ ሊቨርፑል በሊጉ 4 ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል

15. 2. 2018 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑልን ያስተናገደው ብሬንትፎርድ 3 ለ 2 አሸንፏል።

በታሪክ 24ኛ ጊዜ የተገናኙት ሁለቱ ቡድኖች በጂ ቴክ ስታዲየም ጨዋታቸውን አድርገዋል።
በጨዋታው ለብሬንትፎድ ዳንጎ፣ ስካዴ እና ኢጌር ቲያጎ ግብ ያስቆጠሩ ተጨዋቾች ስሆኑ ከርኬዝ እና ሞ ሳላ የሊቨርፑል ግብ ከመረብ ላይ አሳርፈዋል።

ቀደም ብሎ በተደረጉ ጨዋታዎች ቼልሲ በሳንደርላንድ 2ለ1 ስሸነፍ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ብራይተንን 3ለ2 ማሸነፍ ችሏል

የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ ብሬንትፎርድ 2:1 ሊቨርፑል
25/10/2025

የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ
ብሬንትፎርድ 2:1 ሊቨርፑል

25/10/2025

ሁለቱ ብራዚላዊያን ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ
ማን ዩናይትድ ድል ቀንቶታል
Man united 4:2 Brightkn

25/10/2025

በሊቨርፑል ላይ የበላይነትን የተቀዳጀው ማን ዩናይትድ በብራይቴን ላይ ሊያስቀጥል ይሁን?
ከምሽቱ 1:30 በገናናው ኦልድትራፎርድ እንገናኝ @

የእንግሊዝ ባለክብረ ወሰን አሌክሳንደር ኢሳቅ በዛሬው ጨዋታ ለቀያዮቹ የመጀመሪያ ግብ አስቆጥሯል
23/09/2025

የእንግሊዝ ባለክብረ ወሰን አሌክሳንደር ኢሳቅ በዛሬው ጨዋታ ለቀያዮቹ የመጀመሪያ ግብ አስቆጥሯል

እንዲሰናበት የሁለት ጨዋታ ዉጤት ብቻ የሚጠብቀዉ የሩበን አሞሪም እና የእንዞ ማረስካ ፍልሚያማን ያሸናፋል ታላቁ ማን. ዩናትድ OR የለንደኑ ቼልሲ ልጀመር 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል
20/09/2025

እንዲሰናበት የሁለት ጨዋታ ዉጤት ብቻ የሚጠብቀዉ የሩበን አሞሪም እና የእንዞ ማረስካ ፍልሚያ

ማን ያሸናፋል ታላቁ ማን. ዩናትድ OR የለንደኑ ቼልሲ
ልጀመር 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል

ኢትዮጵያ መድን 2:0 ሚላንዴጌኢትዮጵያ መድን ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከዛንዚባሩ ክለብ ሚላንዴጌ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች ...
20/09/2025

ኢትዮጵያ መድን 2:0 ሚላንዴጌ

ኢትዮጵያ መድን ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከዛንዚባሩ ክለብ ሚላንዴጌ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች እና አስቆጥረዋል።

ሁለቱ ክለቦች የመልስ ጨዋታቸውን ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ዛንዚባር ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።

ኢትዮጵያ መድን በድምር ውጤት ካሸነፈ በሁለተኛው ዙር የፒራሚድስ እና " APR " ክለብ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።

ሊቨርፑል 2  ለ 1 ኤቨርተንለሊቨርፑል በሪያን ግራቨንብሪች እና ሁጎ ኢኪቲኬ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ጋና ጉዬ የኤቨርተንን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡ሊቨርፑል 5ኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ ሊ...
20/09/2025

ሊቨርፑል 2 ለ 1 ኤቨርተን
ለሊቨርፑል በሪያን ግራቨንብሪች እና ሁጎ ኢኪቲኬ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡

ጋና ጉዬ የኤቨርተንን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡
ሊቨርፑል 5ኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ ሊጉን በ15 ነጥብ እየመራም ይገኛል፡፡
ሁጎ ኢኪቲኬ በተከታታይ ከተደረጉ ከ5ት ጨዋታዎች በ4ቱ ግብ ማስቆጠር የቻሌ ተጫዋች ሆኖ ተመዝግቧል

ማንችስተር ሲቲ ከናፖሊ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በኢትሃድ ስታዲየም.... ለ10 ዓመታት በሰማያዊዎች ቤት ያገለገለው  ኬቨን ደ ብሮይን የቀድሞ ክለቡን ይገጥማል።አጓጊ ትንቅንቅ የሚደረግበት ጨዋታ
18/09/2025

ማንችስተር ሲቲ ከናፖሊ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በኢትሃድ ስታዲየም....

ለ10 ዓመታት በሰማያዊዎች ቤት ያገለገለው ኬቨን ደ ብሮይን የቀድሞ ክለቡን ይገጥማል።
አጓጊ ትንቅንቅ የሚደረግበት ጨዋታ

ጠንካራ ፍልሚያ የሚጠበቀዉ የአዉሮፓ ቻምፒዮንሲግ ጨዋታ የመጀመሪያዉ ዙር መካሄድ ከጀመረ እኔሆ 3ኛ ቀን ይዟል። ዛሬም ኃይለኛ ፉክክር ከሚጠበቅባቸዉ ጨዋታዎች መካከል ባየርን ሙንክ ከለንደኑ ...
17/09/2025

ጠንካራ ፍልሚያ የሚጠበቀዉ የአዉሮፓ ቻምፒዮንሲግ ጨዋታ የመጀመሪያዉ ዙር መካሄድ ከጀመረ እኔሆ 3ኛ ቀን ይዟል።
ዛሬም ኃይለኛ ፉክክር ከሚጠበቅባቸዉ ጨዋታዎች መካከል ባየርን ሙንክ ከለንደኑ ቼልሲ ጋር የሚያደርጉት እና ሊቬርፑል ከአትሌትኮ ማድሪድ ጋር የሚያደርጉት ይሆናል

Address

Ethiopia
Addis Ababa
1000

Telephone

+251921702013

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቦል ስፖርት Abol sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አቦል ስፖርት Abol sport:

Share

Category