Daniel getachew Ayat real estate sales consultant

Daniel getachew Ayat real estate sales consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Daniel getachew Ayat real estate sales consultant, Real Estate, Addis Ababa.

21/05/2025

ካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር ሽያጭ በይፍ ጀምረናል

ከ 40 ካሬ -155ካሬ ቤቶች
ከባለ 1መኝታ -ባለ 4መኝታ ማለት ነው
ቀድመው ለተመዘገቡ እስከ 20% ቅናሽ አድርገናል ይፍጠኑ
✅በ250,000ካሬ ሜትር ስፍት የተንጣለለ
- 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
- ደረጃውን የጠበቀ ሞል
- የንግድ ሱቆች
- አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
- የጤና ማዕከል
- አራት መዋለ ሕፃናት
- ሁለት የመጫወቻ ቦታዎች
- የህዝብ ፕላዛ
- አረንጓዴ ቦታዎች
- 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ
- ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ መንገዶች ያካተተ ነው::
10%ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 09- 13-05-85-42

የመምህር አካለወልድ አሰተማሪዎች 1980ዓ.ም
25/04/2025

የመምህር አካለወልድ አሰተማሪዎች 1980ዓ.ም

ምርጫው የእርሶ ነው !"ባንክ ሲቆጥቡ 7% ወለድ ያገኛሉየአያት አክሲዮን ባለቤት ሲሆኑ ግን በግማሽ ያተርፋሉ"በ2016 ዓ.ም ብቻየ100,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 45,020 ...
23/01/2025

ምርጫው የእርሶ ነው !

"ባንክ ሲቆጥቡ 7% ወለድ ያገኛሉ
የአያት አክሲዮን ባለቤት ሲሆኑ ግን በግማሽ ያተርፋሉ"

በ2016 ዓ.ም ብቻ

የ100,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 45,020 ብር አትርፈዋል

የ1,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 450,200 ብር አትርፈዋል

የ2,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 900,400 ብር አትርፈዋል

የ5,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 2,251,000 ብር አትርፈዋል

የ10,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 4,502,000 ብር አትርፈዋል

ከተመዘገቡ ከ1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ከ112,500 ብር ጀምሮ ፈጥነው በመመዝገብ የ8 ግዙፍ ድርጅቶች ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

☎️ ለበለጠ መረጃ
በ 09-13-05-85-42 /09-08-85-04-04 በቀጥታ ይደውሉ
በቴሌግራም
ወይንም በዋትሳፕ ይደውሉ

አያት ዞሮ መግቢያዬበካዛንቺሰ ትልቁን አጋፋውን ሳይት ተጀመረ በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት የሚገነቡት ቤቶች ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ እና ሁሉንም የመሠረተ ልማቶች ያሟሉ እ...
23/01/2025

አያት ዞሮ መግቢያዬ
በካዛንቺሰ ትልቁን አጋፋውን ሳይት ተጀመረ

በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት የሚገነቡት ቤቶች ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ እና ሁሉንም የመሠረተ ልማቶች ያሟሉ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት÷አስተዳደሩ የህብረተሰቡን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

ለዚህም የህግ ማዕቀፎችን ማሻሻል መቻሉን በመግለጽ በመንግሥት እና በግል አጋርነት፣ በማህበር በመደራጀት፣ በግል እና በግል አጋርነት እንዲሁም በሪል ስቴት ቤቶችን ማልማት እንደሚቻል ተናግረዋል።

የካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደርም የህዝቡን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ለመመለስ ሁነኛ መፍትሔ እንደሚሆንም ተናግረዋል፡፡

በዛሬው ዕለትም በመንግሥት እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት 13 ሺህ 752 ቤቶች እንደሚገነቡ ጠቅሰው÷ ይህንንም በ18 ወራት ለማጠናቀቅ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡

በካዛንቺስ አከባቢ የሚከናወኑ አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት ግንባታዎች ሲጠናቀቁም ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ እንደሚሆኑም ጠቁመዋል።

የአያት ሪል ስቴት ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አብይ ማሞ በበኩላቸው÷የሚገነቡት መንደሮች የመኖሪያ ቤትን ጨምሮ የንግድ ሱቆች፣ የመሰብሰቢያ አዳራሾች፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች፣ ትምህርት ቤት እና ጤና ጣቢያ እና ሌሎች መሰረተ ልማቶችን ያሟሉ መሆኑንም ጠቁመዋል

በግንባታው ሂደትም ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል እንደሚፈጥርም መናገራቸውን የዘገበው ኢዜአ ነው
Daniel Sales consultant
0913058542

30/10/2024

📣አያት ሪል እስቴት ታላቅ ቅናሽ በማይታመን ዋጋ⬇️
አፓርትመንት ዋጋ 79,971 ብር ⬇️
🇪🇹"በኢትዮጵያ ብር" በካሬ 79,971ብር እየሸጠን ነዉ!
⬆️ግንባታ ሂደቱ 85% የደረሰ
🎯 "CMC ሚካኤል" እና መሪ-1 የተባበሩት ጋር ያሉትን ሳይቶች
🎚ያሉን ቤቶች ውስን ናቸው! አሁንኑ ይደዉሉ?
📞0913058542/0908850404

✅ባለ 1 መኝታ
💠60ካሬ*79,971=4,798,260ETB
💠ቅድሚያ ክፍይ 8%=383,860.8ETB

💠70ካሬ * 79,971= 5,597,970ETB
💠ቅድመ ክፍያ 8% = 447,837.6ETB

✅ባለ 2 መኝታ
💠 72ካሬ*79,971=5,757,912ETB
💠ቅድሚያ ክፍያ 8%=460,632.9ETB

💠80ካሬ*79,971=6,397,680ETB
💠ቅድሚያ ክፍያ 8%=511,814.4ETB

✅ባለ 3 መኝታ
💠107ካሬ*79,971=8,556,897
💠ቅድሚያ ክፍያ15%=1,283,534ETB

💠127ካሬ * 79,971 =10,156,317 ETB
💠ቅድመ ክፍያ 15% = 1,523,447ETB

💠115ካሬ * 79,971 = 9,196,66
💠ቅድመ ክፍያ15% = 1,379,499ETB

✅Duplex
💠145ካሬ * 79,971 = 11,595,795 ETB
💠 ቅድመ ክፍያ 15% =1,739,369 ETB

✅እንዲሁም ሱቆች 20ካሬ - 90ካሬ አያት ግራንድ ሞል በካሬ 154, 698ብር በኢትዮጵያ ብር ::ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት❗️❗️❗️

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daniel getachew Ayat real estate sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category