Melat realestate consultant

Melat  realestate consultant apartment ,shop

የጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ!****ከሩብ ምዕተ-ዓመት በላይ ያልተናወጠ እምነት፣ የዘለቀ ጥራት፣ የተከበረ ስም ያለን፣ጊፍት ሪል ስቴቶች ነን!ዘርፉ የሚጠይቀውን ታማኝነትና ጥራት...
04/06/2026

የጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ!
****
ከሩብ ምዕተ-ዓመት በላይ ያልተናወጠ እምነት፣ የዘለቀ ጥራት፣ የተከበረ ስም ያለን፣

ጊፍት ሪል ስቴቶች ነን!

ዘርፉ የሚጠይቀውን ታማኝነትና ጥራት መርሆ አድርጎ ከ25 ዓመታት በላይ ሳይዋዥቅ የቀጠለ ጉዞ፣

በመንደር አንድና ሁለት ሲኤምሲ፣ በመንደር ሶስት ፈረስ ቤት፤ ቤቶች ብቻ አልተገነቡም፤ ማህበረሰብም ተፈጥሯል!

ልጆች ተወልደዋል! አድገዋል! ሕይወት ለምልሟል! ይህ እውነታ ዛሬም ይቀጥላል!

የቤት ፈላጊዎችን ጥያቄ ለመመለስ 24/7 በስራ ላይ ነን!

የዚህ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ
+251 912800257

⚜ታላቅ የበዐል ቅናሽ እና የሽያጭ ኤክስፖ!!!⚜⚜  📍የጊፍት ሪል ስቴት የአፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ልዩ የሽያጭ መርሀ ግብር  በለገሀር መንደራችን  እየተካሄደ ይገኛል።🔑በዚህም የሽያ...
16/04/2026

⚜ታላቅ የበዐል ቅናሽ እና የሽያጭ ኤክስፖ!!!⚜⚜

📍የጊፍት ሪል ስቴት የአፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ልዩ የሽያጭ መርሀ ግብር በለገሀር መንደራችን እየተካሄደ ይገኛል።

🔑በዚህም የሽያጭ መርሀ ግብር
💥 15% የዋጋ ቅናሽ
💥 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ
💥45/55% የባንክ አማራጭ

⚜ለመኖሪያ አፓርታማ የካሬ አማራጮች

✅ ባለ 1 መኝታ ----- 64 እስከ 82ካሬ
✅ ባለ 2 መኝታ ------ 85 እስከ 153 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ ------ 136 እስከ 238 ካሬ
✅ ባለ 4 ምኝታ ------- 174 ካሬ
✅ ቪላ ቤቶችን ከ 250 ካሬ ጀምሮ

⚜ለንግድ ሱቆች ደግሞ

✅ ከ18 እስከ 384 ካሬ

⚜ የት መኖር ይፈልጋሉ?
📌ለገሃር 📌CMC
📌ቦሌ አትላስ 📌አያት ፈረስ ቤት
📌22 ማዞርያ 📌ተ/ሃይማኖት

የጊፍትን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ!

ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
☎ +251912800257

27/03/2026

15% ቅናሽ የተደረገበት የጊፍት ሪል ስቴት የፋሲካ በዓል የሽያጭ ኤክስፖ በድምቀት ቀጥሏል
**
በዓሉን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ መንደሮቻችን በቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ላይ እስከ 15% ቅናሽ ተደርጎባቸዋል፡፡

በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይችላሉ፡፡

ኤክስፖው ከመጋቢት 17-30/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደሩ በድምቀት ለደንበኞቹ ክፍት ይሆናል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተ/ሃይማኖት፣ በአትላስ፣ ሲኤምሲና በፈረስ ቤት ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል፡፡

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-0912800257

✅ታላቅ የምስራች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ጊፍት ሪልስቴት  የሽያጭ መረሀ ግብር ከመጋቢት17-20 ፋሲካ በልን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ በመሃል አዲስአበባ ይካሄዳል::እናም የዚ የቅናሽ...
23/03/2026

✅ታላቅ የምስራች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ጊፍት ሪልስቴት የሽያጭ መረሀ ግብር ከመጋቢት17-20 ፋሲካ በልን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ በመሃል አዲስአበባ ይካሄዳል::እናም የዚ የቅናሽ መረሀ ግብር ተጠቃሚ እዲሆኑ ተጋብዘዋል::

አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች እዲሁም ቪላ ቤቶችላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገን በሽያጭ ላይ ነን ::

ከ 65 ካሬ ጀምሮ የመኖርያ ቤቶችን
ሱቆች ከ18 ካሬ ጀምሮ እስከ 384 ካሬ

👉 90%የደረሰ በለገሃር ሳይት 8ወር ብቻ ጠብቀው የሚረከቡበት እና አዲሁም በሌሎችሳይቶቻችን 100%የተጠናቀቁ አፓርትመቶችና የንግድ ሱቅ ከፈለጉ ይፍጠኑ ::

👉 20 % ልዩ ቅናሽ

👉 በ 5% ቅድመ ክፍያ የሚከፍሉበትን አመቻችተናል
✅ 55/45 የባንክ ብድር
💵 በኢትዮጵያ ብር
✅ አመቻችተን እየጠበቅነወት ነው
ሳይቶቻችን:- ቦሌ አትላስ ፣ ለገሀር፣ 22 ፣ ተክለሃይማኖት፣ ሲኤምሲ፣ አያት

🔗 በግንባታ ላይ ያሉ እና የተጠናቀቁ ቤቶች እና ሱቆች

💼 ከ 65-244ካሬ
🏠 ቪላ እና ታውን ሀውስ
🏪 የንግድ ሱቆች ከግራወንድ ጀምሮ

♦ይህ ዘመናዊ መንደራችን በውስጡ የተለያዪ መገልገያወችን ከቅንጡ አገልግሎቶች ጋር ያገኛሉ::

ለሳይት ጉብኝት እና ቀጠሮ ለመያዝ ይደዉሉ
📞 09 12800257 ይደውሉ::

26/12/2025

20% ቅናሽ የተደረገበት የጊፍት ሪል ስቴት የገና በዓል የሽያጭ ኤክስፖ በድምቀት ቀጥሏል
**
በዓሉን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ መንደሮቻችን በቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ላይ እስከ 20% ቅናሽ ተደርጎባቸዋል፡፡

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይችላሉ፡፡

ኤክስፖው ከታህሳስ 15-28/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደሩ በድምቀት ለደንበኞቹ ክፍት ይሆናል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተ/ሃይማኖት፣ በአትላስ፣ ሲኤምሲና በፈረስ ቤት ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል፡፡

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-0912800257

በልዩ ቅናሽ የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ጊፍት ሪል ስቴት**ጊፍት ሪል ስቴት ለአጭር ጊዜ በሚቆይ ልዩ ቅናሽ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተክለ...
26/11/2025

በልዩ ቅናሽ የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ጊፍት ሪል ስቴት
**
ጊፍት ሪል ስቴት ለአጭር ጊዜ በሚቆይ ልዩ ቅናሽ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተክለሃይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ እና በሲኤምሲ መንደሮቹ በሽያጭ ላይ ይገኛል፡፡

ይምጡ ገዝተው ወደሚያተርፉበት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ በመሆን፤ የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ: +251912800257

10/10/2025

ሁለተኛው የአዲስ ዓመት የበዓል ኤክስፖ እየደረሰ ነው!
*
ጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ የሚያዘጋጀው ሁለተኛው የአዲስ ዓመት የበዓል ኤክስፖ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም. በድምቀት ይካሄዳል፡፡

በኤክስፖው 5% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡

በአዲስ ዓመት አዲስ ቤት!

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-0912800257

🌼ልዩ የአዲስ ዓመት ኤክስፖ🌼ኤክስፖው ከነሃሴ 23 - ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም. በድምቀት ለደንበኞቻችን ክፍት ይሆናል፡፡🟢 ከ5% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ🟢 ግንባታቸው 60% የደረሱ የንግድ ሱቆች እ...
23/08/2025

🌼ልዩ የአዲስ ዓመት ኤክስፖ🌼
ኤክስፖው ከነሃሴ 23 - ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም. በድምቀት ለደንበኞቻችን ክፍት ይሆናል፡፡
🟢 ከ5% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🟢 ግንባታቸው 60% የደረሱ የንግድ ሱቆች እና አፖርትመንት እንዲሁም 100% የተጠናቀቁ አፖርትመንት፣ G+2 ቪላ እና ታወን ሀውስ

✅45/55 የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው

አፓርትመንት
🔸ባለ 1 መኝታ
🔸ባለ 2 መኝታ
🔸ባለ 3 መኝታ

📍ሳይቶቻችን:
👉በለገሃር
👉በተክለሀይማኖት መርካቶ
👉 በ22 ማዞሪያ
👉በCMC እና
👉 በአያት
✅ ይህ ትልቅ እድል የተደረገው ለውስን ጊዜ ስለሆነ እድሉን ፈጥነው ይጠቀሙ::
ለሳይት እና ለቢሮ ቀጠሮ እንዲሁም
ለበለጠ መረጃ፡- 09 12800257

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melat realestate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category