24/01/2025
GLORY REAL ESTATE
CMC ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ከጊብሰን ትምህርት ቤት አጠገብ የሚገኝ:-
✔1400 ካሬ ላይ ያረፈ ና በድምሩ 2800 ካሬ ሜትር ግቢ ያለው ግዙፍ የመኖሪያ አፓርትመንት
➡️3B+G+23 የሆነ
በተለያዩ የካሬ አማራጮች
⭕ባለ 1 መኝታ በ 54፣ 67 ና 81 የካሬ አማራጮች
⭕ባለ 2 መኝታ በ 119፣ 124፣ 128 እና 136 የካሬ አማራጮች
⭕ባለ 3 መኝታ በ 129፣ 147፣ 154 እና 169 የካሬ አማራጮች
የጋራ መገልገያዎች
✅የከርስ ምድር ውሃ
✅መጠባበቂያ ጀነሬተር
✅ዋና፣ጂም ና እስፓ
✅ደረጃውን የጠበቀ ስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራ
✅ቆሻሻ ማስወገጃ-Mechanical Garbge shooter
✅ቴራስ
✅አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
✅ዘመናዊ ሊፍቶች
✅3መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት
ቅድመ ክፍያ ከ 10% እስከ 15% ሲሆን ቀሪውን ክፍያ በግንባታ ሂደት፣በ3 ዓመት ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
50% የባንክ አማራጭ ያለው
ሳይት ለመጎብኘት ና የበለጠ መረጃ ለማግኘት
+251 092 471 1962 ይደውሉልን