06/08/2026
💥 በ674 ሺህ ብር ብቻ የሆቴል አፓርትመንት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ? አዎ፣ ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ጋር ይቻላል!
💰 ገንዘቤን የት ኢንቨስት ላድርገው እያሉ ለሚያስቡ ወይም ወደፊት በቅንጦት መኖር ለሚፈልጉ ብቻ! ይህ በእውነት ለየት ያለ የኢንቨስትመንት እድል ለእርስዎ ነው!
📍 በከተማው እምብርት፣ በለቡ መብራት፣ በአራቱም ማዕዘናት ማስለጫ ቦታ፣ ዲኤምሲ ሪል እስቴት ለኑሮ ብቻ ሳይሆን ለስኬትዎ የሚሆን ዘመናዊ የሆቴል አፓርትመንቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
✨ የዲኤምሲ ሆቴል አፓርትመንት ልዩ ጥቅሞች፡
• በከፍተኛ ጥራት እና በዘመናዊ ዲዛይን የተገነባ።
• ለቅንጦት እና ምቹ ህይወት የሚያስፈልጉ ሁሉም ምቾቶች የተሟሉለት።
• በከተማው መሀል በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይ ገቢ የማስገኘት አቅም ያለው።
🔥 የዋጋ እና የክፍያ አማራጮች (ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ 30% እውነተኛ ቅናሽ ተካቶበት!)፡
🏠 ስቱዲዮ አፓርትመንት (ከ54 ካሬ ጀምሮ):
• አጠቃላይ ክፍያ፡ 4,495,000 ብር
• ቅድመ ክፍያ፡ 674,000 ብር ብቻ!
🏠 ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት (73 ካሬ):
• አጠቃላይ ክፍያ፡ 6,076,000 ብር
• ቅድመ ክፍያ፡ 911,543 ብር ብቻ!
🏠 ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት (117.2 ካሬ):
• አጠቃላይ ክፍያ፡ 9,700,000 ብር
• ቅድመ ክፍያ፡ 1.4 ሚሊዮን ብር ብቻ!
✅ ልዩ የክፍያ አማራጭ፡ 40%ቱን ከ2-3 ዓመት ውስጥ ከፍለው፣ ቀሪውን 60% ደግሞ ከ5 እስከ 25 ዓመት በሚቆይ የባንክ አማራጭ መክፈል ይችላሉ! ለእርስዎ የሚስማማውን ተደራራቢ የክፍያ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ይህንን እድል ሳይጠቀሙበት እንዳያመልጥዎ! 🏃♂️🏃♀️
📱 ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ በውስጥ መስመር (Inbox) መልዕክት ይላኩልን ወይም ይደውሉ!
📞 ስልክ ቁጥር፡ +251 969 45 09 55
ዲኤምሲ ሪል እስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀመራል!