Ayat Property Solution

Ayat Property Solution Ayat S.C, has made countless Ethiopians at home and abroad proud homeowners, and envisages to put roofs over the heads of thousands more in the years ahead

02/07/2026
አያት ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር – በአዲስ አበባ ልብ ውስጥ ያለ ልዩ የንግድ እድል 0918502124📍 በከተማው ማዕከል የራስዎን ሱቅ ይያዙ!የካሬ መጠንከ 28 ካሬ እስከ 100 ካሬ አማራጮች አ...
26/06/2026

አያት ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር – በአዲስ አበባ ልብ ውስጥ ያለ ልዩ የንግድ እድል 0918502124

📍 በከተማው ማዕከል የራስዎን ሱቅ ይያዙ!
የካሬ መጠን
ከ 28 ካሬ እስከ 100 ካሬ አማራጮች አሉን

💰 የሱቅ ዋጋዎች
🔹 1ኛ ፎቅ – 300,000 ብር/ሜ²
🔹 2ኛ ፎቅ – 250,000 ብር/ሜ²
🔹 3ኛ ፎቅ – 200,000 ብር/ሜ²

የክፍያ ሁኔታ
✅ 40% – ውል ሲፈረም
✅ 30% – በ3 ወራት ውስጥ
✅ 30% – በ6 ወራት ውስጥ

🎁 ለቅድሚያ ክፍያ ልዩ ቅናሾች
🏆 100% ክፍያ – 10% ቅናሽ
🥇 70% ክፍያ – 7% ቅናሽ
🥈 60% ክፍያ – 5% ቅናሽ

⭐ ለምን ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር?
✔ በአዲስ አበባ ልዩ ቦታ
✔ ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰት
✔ ትርፋማ የኢንቨስትመንት እድል
✔ ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች
✔ ልዩ የቅድሚያ ክፍያ ቅናሾች

📢 ዛሬ ይወስኑ፤ ነገ ይደጉ!

📞 ይደውሉ፦ 09-18-50-21-24

⚠️ ዋጋዎችና የክፍያ ሁኔታዎች ያለቅድመ ማሳወቂያ በቅርብ ሊለወጡ ይችላሉ።
#አያትሱቅ #አያትሪልእስቴት

🏢 ካዛንቺስ፡ የከተማ ኑሮ አዲስ ምዕራፍ — ስልጣኔ ከአረንጓዴ ተፈጥሮ ጋር!በአዲስ አበባ እምብርት "ካዛንቺስ" የሚገነባው፣ የመኖሪያ ቤት ጥያቄዎን በዘላቂነት የሚመልስ ድንቅ የቤት ባለቤትነ...
22/06/2026

🏢 ካዛንቺስ፡ የከተማ ኑሮ አዲስ ምዕራፍ — ስልጣኔ ከአረንጓዴ ተፈጥሮ ጋር!
በአዲስ አበባ እምብርት "ካዛንቺስ" የሚገነባው፣ የመኖሪያ ቤት ጥያቄዎን በዘላቂነት የሚመልስ ድንቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል!
ይህ ተራ ሳይት አይደለም፤ በዋና ከተማችን እስካሁን ተሰርቶ የማይታወቅ 60% ክፍት ቦታ ለአረንጓዴ ልማት እና ለመዝናኛ የዋለበት ልዩ ኮምፓውንድ ነው::
🌟 ለምን ይህንን ሳይት ይመርጣሉ?
ፍጹም መተማመን (Security): በግንባታው ሂደት ላይ የመንግስት ጥብቅ ቁጥጥር ያለበት በመሆኑ ኢንቨስትመንትዎ ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ነው::
የማይለወጥ ቋሚ ዋጋ (Fixed Price): በገበያው ላይ ያለው የዋጋ ግሽበት ስጋት አይግባዎት! ምንም አይነት የዋጋ ማስተካከያ (Price adjustment) የማይደረግባቸው ቋሚ ዋጋዎች ናቸው::
ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ (15% Only): በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የዚህ ዘመናዊ መንደር ባለቤት መሆን ይችላሉ::
📐 ያሉን አማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (Fixed Rates)

ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ ሜትር)
አጠቃላይ ዋጋ=5,830,385 ብር fixed
15% ቅድመ ክፍያ=874,557 ብር

ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ ሜትር)
💰 አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር ብቻ!
🔹 ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,272,084 ብር

ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ ሜትር)
💰 አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር ብቻ!
🔹 ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,510,600 ብር

ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ ሜትር)
💰 አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር ብቻ!
🔹ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 2,544,168 ብር

✅ ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ እስከ ከ7-20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

⏱📞☎️ አሁኑኑ በ09-18-50-21-24 ይደውሉ

21/05/2026
13/05/2026

እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚተጋው አያት ሪል እስቴት በአያት፣ በሲኤምሲ፣ በቤሌር እና ካዛንችስ አካባቢ የሚገኙ ለኑሮና ለስራዎ ምቹ የሆኑት ዘመናዊ አፓርትመንቶች ላይ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅቷል።

ለተጨማሪ መረጃ
09-18-50-21-24

አያት ዞሮ መግቢያዬ!
Muktarovich Ousmanova Ayat Property Solution

01/04/2026

እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚተጋው አያት ሪል እስቴት በአያት፣ በሲኤምሲ፣ በቤሌር እና ካዛንችስ አካባቢ የሚገኙ ለኑሮና ለስራዎ ምቹ የሆኑት ዘመናዊ አፓርትመንቶች ላይ እስከ 25% የሚደርስ የበአል ቅናሽ አዘጋጅቷል።

ለተጨማሪ መረጃ
0918502124
0777962124

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Property Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category