Yosef properties

Yosef properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yosef properties, Real Estate, Addis Ababa.

29/07/2025
With in affordable price
10/02/2025

With in affordable price

ሳርቤት🔥(ዋናው አስፓልት ዳር)👉 አፍሪካ ህብረት ፊትለፊት  ዙሪያ ፓርክ እና GREEN Area በትካባብዉ በካሬ 108,000ብር በጣም Luxury አፓርትመንት ለሽያጭ ✅85 ካሬ 1 መኝታ 🗽1...
10/02/2025

ሳርቤት🔥(ዋናው አስፓልት ዳር)
👉 አፍሪካ ህብረት ፊትለፊት
ዙሪያ ፓርክ እና GREEN Area በትካባብዉ
በካሬ 108,000ብር በጣም Luxury አፓርትመንት ለሽያጭ

✅85 ካሬ 1 መኝታ
🗽124 ካሬ 1መኝታ
🗽142 ካሬ 2መኝታ
✅178 ካሬ 2 መኝታ
✅237 ካሬ 3 መኝታ
✅266 ካሬ 4 መኝታ
👉ከ 12% ቅድመ ክፍያ
💥በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት

Dear customers We are thrilled to announce the launch of our brand new real estate project, City Gate located in Kazanch...
04/02/2025

Dear customers
We are thrilled to announce the launch of our brand new real estate project, City Gate located in Kazanchis. These luxury apartments, Building Amenities
• Sufficient Parking
• Recreational Center
• Supermarkets & Restaurants
• Standby Generator
• Modern Elevator
• Fire Alarm System
• CCTV System
• MATV System
• Intercom
• Well Water Access
• Hi-Tech Security Gates
• Garbage Chute with Self Locking door
For more details 👇👇
0914960094/0933321130

ብስራተ ገብርኤል ላይ በ ፍሎር 1 ቤት ብቻ ያለው አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል ። ✅ ቀድመው ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ  ✅ መረከቢያ ጊዜ 1 አመት በካሬ 110,000 ብር ብቻ💥 ቅድመ ክፍያ 25%...
02/02/2025

ብስራተ ገብርኤል ላይ በ ፍሎር 1 ቤት ብቻ ያለው አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል ።

✅ ቀድመው ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ
✅ መረከቢያ ጊዜ 1 አመት

በካሬ 110,000 ብር ብቻ

💥 ቅድመ ክፍያ 25% ብቻ
🎷G+6 Building
💥 200 ካሬ ባለ 3 መኝታ

💥Building facilities
✅ Terrace
✅ parking
✅ Mechanically ventilated rooms
✅ Receptiongust waiting place
✅ 24 hours CCTV control
✅ laundry room
✅ maids room
✅ Standby Generator
✅ Elevators
✅ Garbage shooter
✅ እጅግ ማራኪ የሆነ የከተማ እይታ ( City View )
✅ ዘመናዊ ሊፍት ( Lift )
✅ የ24 ሰዓት የደህነንት መጠበቂያ ካሜራ ( security ) & All other facilities are available.

💥 ሳይት ለማየት ወይም ስለ አከፋፈል በቂ መረጃ ለማግኘት ይደውሉ
09-33-32-11-30
0914960094

በመሐል መገናኛ ከአምቼ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ የሚገኝ   85% የተገነባ በአንድ አመት ጊዜ የሚረከቡት ዘመናዊ አፓርትመንት  ከኢትዮ-አዛሄል ሪልስቴት design :- B+G...
26/01/2025

በመሐል መገናኛ ከአምቼ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ የሚገኝ 85% የተገነባ በአንድ አመት ጊዜ የሚረከቡት ዘመናዊ አፓርትመንት ከኢትዮ-አዛሄል ሪልስቴት

design :- B+G+15 በወለል አራት ቤት : ሁለት ሊፍት
የግንባታ ደረጃ 85% የተገነባ የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት

አገልግሎት :- ሙሉ ለሙሉ ለመኖሪያ ብቻ
ዋጋ:- በካሬ 99,000 ብር

የቤቶች አይነት
A:- 133.21 ካሬ 2 መኝታ :- Living and dining :2 bathrooms: የሠራተኛ መኝታ: close&open kitchen.. & balcony...
አጠቃላይ ዋጋ == 13,187,790 ብር ብቻ
ቅድመ ክፍያ 20%== 2,637,558 ብር

B:- 160.37 ካሬ 3 መኝታ :- Living and dining : 2 bathroom: የሠራተኛ መኝታ: kitchen and Two balcony ( በሳሎን እና በዋና መኝታ ቤት)
አጠቃላይ ዋጋ == 15,876,630 ብር
ቅድመ ክፍያ 20%== 3,175,326 ብር

C:- 177.48 ካሬ 3 መኝታ :- Living and dining : 2 bathrooms: የሰራተኛ መኝታ: kitchen : 3 balcony ..
አጠቃላይ ዋጋ== 17,570,520 ብር
ቅድመ ክፍያ 20%== 3,514,104 ብር ብቻ

D:-179.9 ካሬ ባለ 3 መኝታ:-Living & dining room,2 bathrooms, የሰራተኛ መኝታ,kitchen & balcony
ጠቅላላ ዋጋ=18,709,600
ቅድመ ክፍያ 20%=3,562,020

Common facility
ሁለት ሊፍት እና ደረጃ
ባክአፕ ጀኔሬተር
በቂ ፓርንግ 1:1
water reservoir .....

ለተጨማሪ መረጃ 👇👇👇👇👇
+251933321130/0914960094

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yosef properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category