Brook sales consultant

Brook sales consultant የሪል እሰቴት ሽያጭ አማካሪ

~ባለ 1 መኝታ  54.83 ካሜ   ዋጋ 4,771,752ብር~ባለ 3 መኝታ  141.67 ካ.ሜ  ዋጋ 13,872,963 ብር      🏠አስደሳች ዜና ለቤት   ፈላጊዎች !!!ለፍተው ጥረው ያፈሩትን...
09/06/2023

~ባለ 1 መኝታ 54.83 ካሜ
ዋጋ 4,771,752ብር

~ባለ 3 መኝታ 141.67 ካ.ሜ
ዋጋ 13,872,963 ብር


🏠አስደሳች ዜና ለቤት ፈላጊዎች !!!
ለፍተው ጥረው ያፈሩትን ጥሪትዎን በምን ላይ ማዋል አስበዋል ???

📌ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል።

📌በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ Phison Real Estate ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንቶችን፣ቪላዎችን እና ታውን ሃውስ ቤቶችን በማይታመን ዋጋ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው።

📍ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው

📌በአዲስ አበባ ቦሌ በሻሌ ላይ መገንባታቸው
📌ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
📌 ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water አቅርቦት ያሟሉ
📌በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው
📌የሴኩሪቲ ካሜራ የተገጠመላቸው
📌ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ መያዛቸዉ እና ሌሎችም
ለበለጠ መረጃ የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
ብሩክ ባይሳ
0924 49 75 47
0941 19 84 01

Address

Addis Ababa

Telephone

+251941198401

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Brook sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Brook sales consultant:

Shortcuts

Share

Category