Ayat Real Estate s.c

Ayat Real Estate s.c Real Estate

29/06/2025

# አያት ሪል እስቴት
ባለ 3 መኝታ
🔥ስፋት 107ካሬ
🔶ሙሉ ክፍያ 11,505,175ብር ብቻ
🔶25%ቅድመ ክፍያ =2,876,294ብር

🔥ስፋት 127ካሬ
🔶ሙሉ ክፍያ 13,655,675ብር ብቻ
🔶25%ቅድመ ክፍያ =3,413,919ብር

🔥ስፋት 138ካሬ
🔶ሙሉ ክፍያ 14,838,450 ብር ብቻ

🔶25% ቅድመ ክፍያ =3,709,612ብር

🔥 ቅናሽ **

📌100% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ20% ቅናሽ ይደረግልሻል።

📌85% ቅድሚያ ለሚከፍሉ 17% ቅናሽ ይደረግልሻል።

📌*70%ቅድሚያ ለሚከፍሉ 14% ቅናሽ ይደረግልሻል።

📌55% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ11% ቅናሽ ይደረግልሻል።

📌 40% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ8% ቅናሽ ይደረግልሻል

ለበለጠ መረጃ
📞 0949880640 ይደውሉልን ።

15/06/2025

🎺ተለቀቀ!!!🎺
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንጋፋው ሪልኢስቴት አያት አ.ማ ካዛንቺስ ሳይት ለሽያጭ መቅረቡን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

❇️ ሳይቱ የሚገኘው- በመሀል ካዛንቺስ

❇️ የካሬ አማራጭ
ባለ አንድ መኝታ- 45 እና 55 ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ- 80 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ- 95፣ 105 እና 115 ካሬ
ባለ አራት መኝታ- 140 ካሬ እና160ካሬ

❇️ አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ መክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤

* ከ40% ጀምሮ ሲከፍሉ ከ8% እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ;

❇️ ርክክብ- 1 አመት ከ6 ወር እስከ 2 አመት

❇️ ለምን ይመርጡታል?
* መሀል ከተማ ላይ የዲፕሎማቶች መናህሪያ በሆነችው ካዛንቺስ ላይ መገኘቱ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል፤
* ማንኛውንም አገልግሎት በኮምፓውንድ ውስጥ ማካተቱ፤
* የረጅም ጊዜ ልምድን ከታማኝነት ጋር ባጎለበተው የህዝብ ድርጅት እየለማ መገኘቱ፤
* ሰፊ የካሬ አማራጭ፣ በአንስተኛ ፍሎር ላይ መገኘቱ

አያት አ.ማ
ዞሮ መግቢያዬ

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ -
09-49-88-06-40-ይደውሉ።

አዲሷን ጀንበር በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️የሚመኙት  ያማረ  ነገዎ እውን  ይሆን ዘንድ‼️እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,6...
15/06/2025

አዲሷን ጀንበር
በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️

የሚመኙት ያማረ ነገዎ
እውን ይሆን ዘንድ‼️

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%

❇️ በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

📍በግቢው ውስጥ

➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

📍በግቢው ዙሪያ > በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

ለምዝገባ 📲 09 49880640

15/06/2025
ሽያጭ ጀምረናልመልካም ዜናአዲሱን የካሳንቺስ ሳይት ሽያጭ ጀምረናል ✅ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ✅ባለ 2 መኝታ 80ካሬ✅ባለ 3 መኝታ 95ካሬ 105ካሬ 115ካሬ✅ባለ 4 መኝታ 14...
10/05/2025

ሽያጭ ጀምረናል
መልካም ዜና
አዲሱን የካሳንቺስ ሳይት ሽያጭ ጀምረናል

✅ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ
✅ባለ 2 መኝታ 80ካሬ
✅ባለ 3 መኝታ 95ካሬ 105ካሬ 115ካሬ
✅ባለ 4 መኝታ 140ካሬ 160ካሬ

ለመምረጥና ዝርዝር መረጃ

☎️ 0949880640
ይደውሉ

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

16/04/2025

🎺ተለቀቀ!!!🎺
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንጋፋው ሪልኢስቴት አያት አ.ማ ካዛንቺስ ሳይት ለሽያጭ መቅረቡን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

❇️ ሳይቱ የሚገኘው- በመሀል ካዛንቺስ

❇️ የካሬ አማራጭ
ባለ አንድ መኝታ- 45 እና 55 ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ- 80 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ- 95፣ 105 እና 115 ካሬ
ባለ አራት መኝታ- 140 ካሬ እና160ካሬ

❇️ አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ መክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤

* ከ40% ጀምሮ ሲከፍሉ ከ8% እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ;

❇️ የካሬ ዋጋ- ከ104,000 ብር ጀምሮ

❇️ ርክክብ- 1 አመት ከ6 ወር እስከ 3 አመት

❇️ ለምን ይመርጡታል?
* መሀል ከተማ ላይ የዲፕሎማቶች መናህሪያ በሆነችው ካዛንቺስ ላይ መገኘቱ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል፤
* ማንኛውንም አገልግሎት በኮምፓውንድ ውስጥ ማካተቱ፤
* የረጅም ጊዜ ልምድን ከታማኝነት ጋር ባጎለበተው የህዝብ ድርጅት እየለማ መገኘቱ፤
* ሰፊ የካሬ አማራጭ፣ በአንስተኛ ፍሎር ላይ መገኘቱ

አያት አ.ማ
ዞሮ መግቢያዬ

ለበለጠ መረጃ:- gebre
☎️+251949880640 ይደውሉ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real Estate s.c posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category