Eyuelreportageethiopia

Eyuelreportageethiopia Welcome to Eyuel Ayele's page where great deals meet great quality!

28/09/2026

🏡✨ Your next property opportunity could be the one you’ve been waiting for.

📍 Addis Ababa
💼 For living or investment
🤝 Let’s talk and explore your options.

📲 0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣

25/09/2026

✨ Where Class Meets Modern Living in Ethiopia 🇪🇹

Welcome to Reportage Ethiopia — a new standard of sophisticated living, designed for people who value quality, comfort, lifestyle, and long-term investment.

🏙️ Modern & elegant apartments
🏡 Fully finished homes
🌿 Lifestyle-focused community
🔐 Security & family-friendly environment
📈 Built with investors and rental opportunities in mind
🌍 Backed by the international presence of Reportage Group

This is more than buying an apartment.
It’s owning a lifestyle and an asset you can be proud of.

📞 Contact me:
0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣

📩 DM me for available units, prices, payment plans & investment details.

🔥 የፊታችን ቅዳሜ ትልቅ ዕድል ይዞላችሁ መጥቷል!!! 🏠       BIG OPPORTUNITY IS COMING YOUR WAY THIS SATURDAY!!! 🔥🏠ይህን ልዩ ዕድል እንዳያመልጥዎ! Don...
18/09/2026

🔥 የፊታችን ቅዳሜ ትልቅ ዕድል ይዞላችሁ መጥቷል!!! 🏠
BIG OPPORTUNITY IS COMING YOUR WAY THIS SATURDAY!!! 🔥🏠
ይህን ልዩ ዕድል እንዳያመልጥዎ! Don’t miss it! Secure your spot and reservation .
📞 ቦታ ለማስያዝ ይደውሉ፦

0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣

16/09/2026

ዱባይን በአዲስ አበባ! 🇦🇪➡️🇪🇹
📍 ሳርቤት፣ አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት
ቤት ብቻ አይደለም። ዘመናዊ Lifestyle ነው።
በ26,000 ካሬ ሜትር ላይ የሚገነባው Reportage Ethiopia የመኖሪያ መንደር፣ ከ16,000 ካሬ ሜትር በላይ ለLifestyle እና መዝናኛ ቦታዎች የተመደበ ልዩ አካባቢን ያካትታል።
🏃 የመሮጫ Track
🏊 የመዋኛ ገንዳ
🔥 BBQ Space
🎬 Open Cinema
🏋️ Gym & Sauna
⚽ የልጆችና የአዋቂዎች መጫወቻ ቦታዎች
🌳 የመዝናኛ እና አረንጓዴ ቦታዎች
🌍 በ26+ ሀገራት ልምድ ያለው Reportage Group አሁን በኢትዮጵያ።
💰 በ10% ቅድመ ክፍያ
📅 በየወሩ 1% እየከፈሉ
🏡 የራስዎን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ይግዙ።
🔥 እስከ 40% ቅናሽ የሚደርሱ ልዩ አማራጮች!
Reportage Ethiopia — Own Your Story.

📞 ለበለጠ መረጃ:
+251 983 610 303
👉 የሚገኙትን አፓርታማዎችና የክፍያ አማራጮች ለማወቅ አሁኑኑ ያግኙን።

16/09/2026

ዱባይን በአዲስ አበባ! 🇦🇪➡️🇪🇹
📍 ሳርቤት፣ አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት
ቤት ብቻ አይደለም። ዘመናዊ Lifestyle ነው።
በ26,000 ካሬ ሜትር ላይ የሚገነባው Reportage Ethiopia የመኖሪያ መንደር፣ ከ16,000 ካሬ ሜትር በላይ ለLifestyle እና መዝናኛ ቦታዎች የተመደበ ልዩ አካባቢን ያካትታል።
🏃 የመሮጫ Track
🏊 የመዋኛ ገንዳ
🔥 BBQ Space
🎬 Open Cinema
🏋️ Gym & Sauna
⚽ የልጆችና የአዋቂዎች መጫወቻ ቦታዎች
🌳 የመዝናኛ እና አረንጓዴ ቦታዎች
🌍 በ26+ ሀገራት ልምድ ያለው Reportage Group አሁን በኢትዮጵያ።
💰 በ10% ቅድመ ክፍያ
📅 በየወሩ 1% እየከፈሉ
🏡 የራስዎን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ይግዙ።
🔥 እስከ 40% ቅናሽ የሚደርሱ ልዩ አማራጮች!
Reportage Ethiopia — Own Your Story.

📞 ለበለጠ መረጃ:
+251 983 610 303
👉 የሚገኙትን አፓርታማዎችና የክፍያ አማራጮች ለማወቅ አሁኑኑ ያግኙን።

15/09/2026
ዱባይን በአዲስ አበባሳርቤት አፍሪካ ሕብረት ፊትለፊት በወር 1%  እየከፈሉ እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ የመኖሪያ ቤት ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ Lifesyle ከReportage Ethiopia።26 ...
13/09/2026

ዱባይን በአዲስ አበባ
ሳርቤት አፍሪካ ሕብረት ፊትለፊት በወር 1% እየከፈሉ እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ የመኖሪያ ቤት ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ Lifesyle ከReportage Ethiopia።
26 ሀገራት ላይ ልምድ ያለዉ Reportage Group አነሆ በአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ ላይ አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት 25 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ መንደር እየገነባ ነዉ።
በዚህ የመኖሪያ መንደር ዉስጥ 16 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ:
የመሮጫ track
የመዋኛ ገንዳ
BBQ Space
Open Cinema
GYM እና ሳዉና
የልጆችና የአዋቂዎች መጫወቻ
እንዲሁም ሌሎች።
በ10% ቅድመ ክፍያ፣ በየወሩ 1% ብቻ እየከፈሉ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
Reportage Ethiopia: Own your Story

ለበለጠ መረጃ 098 361 0303

10/09/2026

📞 0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣
🔗 https://youtu.be/M8fEW62uA4M

Reportage brings world-class real estate to Ethiopia — modern designs, prime locations, and investment opportunities you don't want to miss. 🏡✨
Whether you're looking to live in luxury or invest smart, this is your sign to take the next step.
🎥 Watch the full story and see why everyone's talking about Reportage:
👉 https://youtu.be/M8fEW62uA4M
📞 0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣
🔗 https://youtu.be/M8fEW62uA4M

📞 0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣🔗 https://youtu.be/M8fEW62uA4MReportage brings world-class real estate to Ethiopia — mod...
10/09/2026

📞 0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣
🔗 https://youtu.be/M8fEW62uA4M

Reportage brings world-class real estate to Ethiopia — modern designs, prime locations, and investment opportunities you don't want to miss. 🏡✨
Whether you're looking to live in luxury or invest smart, this is your sign to take the next step.
🎥 Watch the full story and see why everyone's talking about Reportage:
👉 https://youtu.be/M8fEW62uA4M
📞 0️⃣9️⃣8️⃣3️⃣6️⃣1️⃣0️⃣3️⃣0️⃣3️⃣
🔗 https://youtu.be/M8fEW62uA4M

Reportage Ethiopia | Who Is Reportage, Why Ethiopia & What Makes Us...

🌅 አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅማሮነገ ሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ዓመትን ትቀበላለች። 🇪🇹ጠቢባኖቹ አባቶቻችን መስከረምን የመጀመሪያ ወር አድርገው ሲመርጡ፣ ክረምቱ ወደ በጋ፣ ጨለማው ወደ ብርሃን መ...
10/09/2026

🌅 አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅማሮ

ነገ ሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ዓመትን ትቀበላለች። 🇪🇹

ጠቢባኖቹ አባቶቻችን መስከረምን የመጀመሪያ ወር አድርገው ሲመርጡ፣ ክረምቱ ወደ በጋ፣ ጨለማው ወደ ብርሃን መቀየሩን ብቻ ሳይሆን፣ እኛም እንደገና እንድንጀምር እድል እንዲሆነን ነው።

አዲስ ግብ፣ አዲስ ሀሳብ፣ አዲስ ምዕራፍ።
ግን አንድ ነገር አንርሳ፦ ግብ ማውጣት ብቻ አይበቃም፤ መተግበር ነው ዋናው።

ያለፈው 2018 ዓ.ም ብዙ ነገር አስተምሮኛል።

በተለይም እድገት በአንድ ቀን እንደማይመጣ፣ ለውጥ ሂደትን እንደሚፈልግ ተምሬያለሁ።

እንዴ Arsenal ደጋፊ ሆነህ ይህን ልክ ዋንጫ የበላበት ዓመት ነው የምትለኝ? 😂 ይገባኛል።

2018 በእኔ ላይ ብዙ ነገሮችን አሳይቶኛል።
ተስፋ መቁረጥ፣ ህመም፣ ድብርት…
ከዚያ ደግሞ ተስፋ ማግኘት፣ መዳን፣ መነሳት፣ ከዜሮ መጀመር እና ወደ ትልቁ ህልሜ መንገድ መጀመር።

እና ስራዬ ደግሞ አንድ ትልቅ ነገር አስተምሮኛል፦ ደንበኞች በእኛ የሚያምኑት መጀመሪያ እኛ በራሳችን ስናምን ነው።

ስራ ራስህን ለመቀየር ነው።
ከሰራህ ትለወጣለህ።

የሚገጥሙህን ውጣ ውረዶች መቋቋም፣ የስሜት መለዋወጥን ማስተዳደር እና በየቀኑ መቀጠል—ያ ነው ጨዋታው።

አዲሱን ዓመት ስንቀበል፣ ጠንካራ ግንኙነት የምንገነባበት፣ ቃላችንን የምንጠብቅበት፣ ከስህተታችን የምንማርበት እና እድሎቻችንን ወደ እድገት የምንቀይርበት ዓመት ይሁን። አሜን። 🙏

በህይወታችሁ ለምንም ነገር እየተጋችሁ ላላችሁ፣

ይህ ዓመት የተስፋ ብቻ ሳይሆን፣ የእድገት ዓመት ይሁንልን።

አንድ ወዳጄ የምትለው ንግግር አለ፦

“አንተ ተደሰትክ፣ አንተ አዘንክ፣ አንተ አጣህ፣ አንተ አገኘህ… ፀሐይ መውጣቷንና መግባቷን አታቆምም። ዝም ብለህ ስራ፤ አንድ ቀን ይከፈልሃል።”

መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🇪🇹
2019 ዓ.ም — አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅማሮ።

Address

Sarbet
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyuelreportageethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category