30/05/2025
➡️ በመሀል ፒያሳ እየተገነባ ያለ ቅንጡ አፓርታማ ‼️
➡️ ህንፃዉ G + 23 ነዉ
➡️ 6 ፍሎር ለፖርኪንግ ነዉ የተሰጠዉ ማለትም ሶስት ቤዝመንት ወደታች እና ወደ ላይ ደሞ ከግራዉንድ ጀምሮ እስከ ሁለተኛ ፎቅ ድረስ ፖርኪንግ ነዉ
➡️ ካር ሊፍት አለዉ ለፖርኪንጉ
➡️ ቤቶቹ የሚጀምሩት ከሶስተኛ ፎቅ ጀምሮ ነዉ እናም እስከ 21 ኛ ድረስ ነዉ
➡️ 22 ኛ እና 23 ኛ Duplex ነዉ
➡️ የ 23 ኛዉ ፍሎር ጣርያ ወለል ወይም 24 ኛዉ ለጋራ መገልገያ የሚዉል ነዉ
➡️ በፍሎር 6 ቤት አለ እሱም
➡️ ( አንድ ስቱዲዮ = total area 41.084 + ኮመን ኤርያ = 5.234ካሬ + ኔት ኤርያ 35.850 ካሬ + ባልኮኒ የለዉም + እስቶር የለዉም + ፖርኪንግ የለዉም +
➡️ ሁለት ባለ አንድ መኝታ አለ እነሱም
➡️ Type 1 ባለ 1 መኝታ ቶታል = 61.66 ካሬ + ኮመን ኤርያ = 7.856 ካሬ + ኔት ኤርያ = 53.810 +ባልኮኒ የለም + እስቶር የለም + ፖርኪንግ የለም
➡️ Type 2 ባለ 1 መኝታ ቶታል = 77.156 ካሬ + ኮመን ኤርያ =8.046 ካሬ + ኔት ኤርያ =55.10 ካሬ + ባልኮኒ እስቶር የለዉም + ፖርኪንግ አለዉ
➡️ Type 1 ባለ ሁለት መኝታ = ቶታል153.903 ካሬ + ኮመን ኤርያ 17.823 ካሬ + ኔት ኤርያ =122.080+ ባልኮኒ ፤ እስቶር ፤ ፖርኪንግ አለዉ
➡️ Type 2 ባለ ሁለት መኝታ ቶታል = 127.155 ካሬ + ኮመን ኤርያ =14.415 ካሬ + ኔት ኤርያ =98.740 ካሬ + ባልኮኒ ፤ እስቶር ፤ ፖርኪንግ አለዉ
➡️ Type 1 ባለ ሶስት መኝታ ቤት =ቶታል ኤርያ = 173,648 ካሬ + ኮመን ኤርያ = 20.338 ካሬ + ኔት ኤርያ =139.310 ካሬ + ባልኮኒ ፤ እስቶር ፤ ፖርኪንግ አለዉ
➡️ አሁን በካሬ 100,000 ነዉ የሚሸጠዉ በከፊል ግንባታ ብቻ
ለበለጠ መረጃ +251983557855 ይደውሉ