G-Power & Five Star Manufacturing Plc

G-Power & Five Star Manufacturing Plc Proudly manufacturing Five Star elevators and escalators in Ethiopia. tour and car rent

We're committed to delivering safe, efficient, and high-quality vertical transport solutions.

19/08/2026

Reliable Power. Smarter Living.

Power your home, office, clinic, or business with G-Power — built for reliable, sustainable, and efficient energy solutions. ⚡️
From everyday essentials to demanding commercial operations, G-Power keeps your world moving with smokeless, gasless, dependable power.

Call for more information on 0925254825/0924954387

G-Power — Powering Progress. Powering Ethiopia.

07/08/2026

G-power solar Pdts supply
0925 25 48 25

04/08/2026

ክረምትን በማስመልከት ከ G-POWER የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ! 🌧️

​የኤሌክትሪክ መቆራረጥን እርግፍ አድርገው ይተው! በ G-POWER ዘመናዊ የሶላር ፓኔሎች እና የባትሪ ሲስተሞች ቤትዎን እና ድርጅትዎን በብርሃን ይሙሉ

​አሁኑኑ ይግዙ እና የ 20% ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! ልዩ አማራጮች ከታላቅ ቅናሽ ጋር ይጠብቁዎታል።

🏢 ለበለጠ መረጃ 0925254825

30/07/2026

Glarie lift home lift

1. Target customers: Both villa owners.
2. Drilling and installation take only one week.
3. Standardization with only two sizes makes it easier to manage inventory and facilitates customer sales.
4. Overcoming the challenge of finding suitable space for installing existing villas.
5. Easy for elderly individuals to enter and exit.
6. 4.5 meters of lift height.
7. Estimated selling price 3.5M

29/07/2026

🚀 ለመኖሪያ ቤትዎ፣ለድርጅተዎ እና ላሌሎችም የኃይል ፍላጎትዎ በትክክል የሚያሟላ የሶላር ምርቶችን እስካሚፈልጉት Kw እናቀርባለን።
092 525 4825
✅ለመኖሪያ ቤቶች
✅ለትናንሽ ድርጅቶች
✅ ለትልልቅ ፋብሪካዎችና ማምረቻ ድርጅቶች
✅ለሆስፒታሎችና የሕክምና ማዕከላት
✅ ለሆቴሎች፣ ሪዞርቶችና ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች
✅ ለዩኒቨርሲቲዎች፣ ትምህርት ተቋማትና ዋና ዋና ቢሮዎች እና ለመሳሰሉት ተቋማት

🌟 ለምን G-Power? ይመራጣል
✔️ ከ1kW እስከ 120kW እና ከዚያ በላይ ያሉ በ 3-Phase እና በsingle phase ሲስተሞች በማቅረቡ
✔️ 5 ዓመት ሙሉ ዋስትና
✔️ 1 ዓመት ነፃ የቴክኒክ ድጋፍና ክትትል
✔️ በራሳችን ልምድ በላያላቸው ባለሙያ መሐንዲሶች የሚከናወን ፕሮፌሽናል ተከላ
✔️ የነዳጅ ወጪን የሚያስቀር እና ሥራዎ ሳይቋረጥ እንዲቀጥል የሚያስችል ዘላቂ መፍትሄ
✔️ ሶላር ሲስታሞቻችን ፀሀይ ባይኖር እንኳን monorstaline በመሆናቸው እስካ 97% ኃይልን ያመናጫሉ።

ዛሬውኑ የG-Power ባለሙያዎችን ያማክሩን
ለበለጠ መረጃ
📞 092 525 4825 ወይም በwhatsup ያናጋግሩን

📍 G-Power – ለሕይወትዎ ብርሃን፣ ለሥራዎ ጥንካሬ! ⚡️

24/07/2026

መብራት ሲጠፋ የመንደሩ ሰው በሙሉ እርሶ ቤት ብቻ መብራት እንዳለ ሲያውቅ… 😅🔌😎😎😎

ያልተጠበቀ የመብራት መቋረጥ እና ከጎረቤት የሚመጡ የተለያዩ "ምክንያቶችን" ይሰናበቱ! በ G-Power ኢንቨርተሮች እና ባትሪዎች ቤትዎን፣ ስልክዎን እና ቲቪዎን ያለምንም መቋረጥ ያንቀሳቅሱ። ⚡️✨
💡 ለቤት፣ ለቢሮ እና ለፋብሪካዎች የሚሆኑ ድምፅ እና ጢስ የሌላቸው
G-Power ጥራት ያላቸው፣ ድምፅ እና ጢስ የማያወጡ ሊቲየም ባትሪዎችን እና ኢንቨርተሮችን በተለያየ መጠን አዘጋጅቶልዎታል፦

ለቤት፡ 1KW – 10KW
ለድርጅቶች፡ 10KW – 20KW
ለፋብሪካዎች፡ 20KW – 125KW

ባዘጋጀነው ልዩ የዋጋ ቅናሽ ተጠቀመው አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ባለቤት ይሁኑ።

ለበለጠ መረጃ 0925254825 ይደውሉ።

📲 G-POWER: ከተፈጥሮ ጋር የተስማማ።
!
#የመብራትአማራጭ #ኢንቨርተር

23/07/2026

Voto
Installation over view
Call for more information on 0925254825

ለክረምት የኃይል አማራጭ ምን አሰናድተዋል? 🌧🔋የክረምት ወቅት ሲመጣ የኃይል መቆራረጥ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን፣ የቤትዎን ሰላም ወይም የንግድ ድርጅትዎን ሥራ እንዲያስተጓጉል አይፍቀዱ።...
18/07/2026

ለክረምት የኃይል አማራጭ ምን አሰናድተዋል? 🌧🔋

የክረምት ወቅት ሲመጣ የኃይል መቆራረጥ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን፣ የቤትዎን ሰላም ወይም የንግድ ድርጅትዎን ሥራ እንዲያስተጓጉል አይፍቀዱ።

ጂ-ፓወር (G-Power) አስተማማኝ፣ ዘላቂ እና ቀልጣፋ የሆኑ የሶላር ፓነል እና የኢንቨርተር የኃይል አማራጮችን ይዞልዎ ቀርቧል። ከከፍተኛ አቅም የሶላር ሲስተሞች እስከ ዘመናዊ የኃይል ማከማቻዎች (Batteries) ድረስ የአየር ሁኔታው ምንም ይሁን ምን መብራትዎ እንዳይጠፋ እናደርጋለን!
🤔 ለመሆኑ ለዚህ ክረምት የእርስዎ አማራጭ እቅድ ምንድነው? ከታች ባለው አስተያየት መስጫ ያካፍሉን!
👉 ዛሬውኑ ያግኙን ወይም ቢሮአችን መጥተው ፍላጎትዎን የሚያሟላውን የኃይል አማራጭ ይምረጡ!

ለመለጠ መረጃ በ0925254825
📍 አድራሻ:- አ. አ

#ኢትዮጵያ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when G-Power & Five Star Manufacturing Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to G-Power & Five Star Manufacturing Plc:

Shortcuts

Share