Samya RealEstate Consultant

Samya RealEstate Consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samya RealEstate Consultant, Real Estate, Addis Ababa.

💥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲሱ የላፍቶ ቪው ሆቴል አፓርትመንታችን ለሽያጭ ተለቀቀ!💥💥በ15% ቅድመ ክፍያ💸50% የባንክ ብድር (25 አመት የሚከፍሉት)💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላማዊ መንደር፣ ሊ...
10/08/2026

💥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲሱ የላፍቶ ቪው ሆቴል አፓርትመንታችን ለሽያጭ ተለቀቀ!💥

💥በ15% ቅድመ ክፍያ
💸50% የባንክ ብድር (25 አመት የሚከፍሉት)

💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላማዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!

💥ባለ አንድ መኝታ (78ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (127ካሬ)

✍️ ከዚህ ቀደም የነበሩ ብሎኮች ላይ ደግሞ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ እንዲሁም ፔንትሃውስ ቤቶችን ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ያገኛሉ

✍️በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!

✍️ ከ 60% የባንክ ብድር ጋር እስከ 25 ዓመት

✍️ በተጨማሪም እስከ 30% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል

✅ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነትዎን ያረጋግጡ!!!Location:- ለቡ መብራት

DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል!
ለተጨማሪ መረጃ:-
📞 0943635127

23/07/2026

👉 ቤት ወይም ሱቅ ለመግዛት አስበዋል?
እንግዲያስ ጊዜው አሁን ነው !!!
☎️ 09-43-63-51-27

👉 ዉብ እና ነፋሻማ በሆነችዉ ለቡ መብራት
ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶች እና የንግድ ሱቆችን ከ27 ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ ፤

❗️እንዲሁም እሰከ 30% ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቤቶች ከዝቅተኛ የወለል አማራጭ በምቹ አከፋፈል ሁኔታ ዲኤምሲ ሪልስቴት አቅርቦሎታል : :

➤ ከስቱዲዮ - ባለ4 መኝታ
💸ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
💵 60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው

የመኖሪያ መንደሩ በውስጡ በዋናነት
💥6 መዋኛ ገንዳ
⚡️ ጂም እና ስፓ
⚡️የ ልጆች መጫወቻ ስፍራ
👉 በቂ የከርሰ ምድር ውሀ
👉 ተጠባባቂ ጄኔሬተር
🎇 ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
🎇 5 ሊፍቶች በ 1 ህንፃ ላይ የተገጠሙለት
🎇በቂ የመኪና ማቆሚያ
ይህን ሁሉ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ግዙፍ መንደር ነው።

✅📌 ልብ ይበሉ! ቅናሹ የተደረገው ለውስን ቤቶች ስለሆነ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነቶን ያረጋግጡ!!!

📍ቢሮ ወይም ሳይት ለመጎብኘት
📞 09-43-63-51-27

ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!

💥 70% ሲከፍሉ 30% ከእኛ!💥ቢፈልጉም በ 10% ክፍያ ጀምረዉ በግንባታ ሂደት በ 9 ዙር የሚከፍሉት!💥‎በተጨማሪም 60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት (ከ 5 - 25አመት ድረስ የመክፈያ ጊዜ...
27/06/2026

💥 70% ሲከፍሉ 30% ከእኛ!

💥ቢፈልጉም በ 10% ክፍያ ጀምረዉ በግንባታ ሂደት በ 9 ዙር የሚከፍሉት!
💥‎በተጨማሪም 60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት (ከ 5 - 25አመት ድረስ የመክፈያ ጊዜ)
💥እንደምርጫዎ ከ1 ዓመት እስከ 3 ዓመት ተኩል ድረስ የሚረከቡበትን ቤት!
‎➤ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 ምኝታ
‎👉በተጨማሪ ፔንታውስ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥን ነው።
✅ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነትዎን ያረጋግጡ!!!
‎አድራሻ:- ለቡ መብራት ሀይል
‎DMC Real Estate ‎ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!

‎ለተጨማሪ መረጃ:- 📞+251943635127 ይደውሉ

☎️0943635127💥💥  በ 6 ወር የሚረከቡት ግንባታቸው ከ 85% በላይ  የደረሱ ቅንጡ አፓርትመንት እና 100% ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ግዙፍ የገበያ ማእከል በታላቅ ቅናሽ💥💥በለቡ መብራት ቻ...
21/05/2026

☎️0943635127

💥💥 በ 6 ወር የሚረከቡት ግንባታቸው ከ 85% በላይ የደረሱ ቅንጡ አፓርትመንት እና 100% ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ግዙፍ የገበያ ማእከል በታላቅ ቅናሽ

💥💥በለቡ መብራት ቻድ ኤምባሲ አጠገብ
7B+G+25 አፓርትመንት

💥💥የንግድ ሱቆች

👉ከ 26ካሬ-143 ካሬ ጀምሮ

💥💥የመኖሪያ ቤት አማራጭ

እስቱድዮ - 56 ካሬ
ባለ 1 መኝታ - 77 ካሬ
ባለ 2መኝታ- 125 እና 133 ካሬ
ባለ 3መኝታ- 157 ካሬ።
ባለ 4 መኝታ- 191 ካሬ
ፔንት ሀውስ 138-295 ካሬ

💥💥ቅድመ ክፍያ 10%

💥40% በ3 አመት
💥60% በ 25 አመት እየኖሩበት የሚከፈል

💥 ቅንጡ ዘመናዊ አፓርትመንት ላይ ሱቆች ለሽያጭ አቅርበናል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️0943635127

04/04/2026

☎️0943635127
⭐️⭐️ልዮ የበአል ቅናሽ⭐️⭐️

💥💥 በ 6 ወር የሚረከቡት ግንባታቸው ከ 85% በላይ የደረሱ ቅንጡ አፓርትመንት እና 100% ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ግዙፍ የገበያ ማእከል በታላቅ ቅናሽ

💥💥በለቡ መብራት ቻድ ኤምባሲ አጠገብ
7B+G+25 አፓርትመንት

💥💥የንግድ ሱቆች

👉ከ 26ካሬ-143 ካሬ ጀምሮ

💥💥የመኖሪያ ቤት አማራጭ

እስቱድዮ - 56 ካሬ
ባለ 1 መኝታ - 77 ካሬ
ባለ 2መኝታ- 125 እና 133 ካሬ
ባለ 3መኝታ- 157 ካሬ።
ባለ 4 መኝታ- 191 ካሬ
ፔንት ሀውስ 138-295 ካሬ

💥💥ቅድመ ክፍያ 10%

💥40% በ3 አመት
💥60% በ 25 አመት እየኖሩበት የሚከፈል

💥 ቅንጡ ዘመናዊ አፓርትመንት ላይ ሱቆች ለሽያጭ አቅርበናል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️0943635127

19/02/2026

#30%_ታላቅ_ቅናሽ
📞 0943635127

👉 ቤት ወይም ሱቅ ለመግዛት አስበዋል?
እንግዲያስ ጊዜው አሁን ነው !!!

👉 ዉብ እና ነፋሻማ በሆነችዉ ለቡ መብራት
ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን እንዲሁም ሱቆችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች
➤ ከባለ1 መኝታ _ ባለ4 መኝታ
💸ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
💵 60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው

የመኖሪያ መንደሩ በውስጡ በዋናነት
💥5 መዋኛ ገንዳ
⚡️ ጂም እና ስፓ
⚡️የ ልጆች መጫወቻ ስፍራ
👉 በቂ የከርሰ ምድር ውሀ
👉 standby generator
🎇 ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
🎇 5 የ ሰው ሊፍት እና 1 የ እቃ መጓጓዣ
🎇በቂ የመኪና ማቆሚያ
ይህን ሁሉ በአንድ ቦታ የሚያገኝበት ግዙፍ መንደር.....

✅📌 ልብ ይበሉ!
በአጭር ጊዜ የዋጋ ጭማሪ ስለሚደረግ የፈጠነ ተጠቃሚነቱን ያረጋግጣል ።

DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!

📍ቢሮ ወይም ሳይት ለመጎብኘትና
ለተጨማሪ መረጃ:-📞 0943635127 ይደውሉ ።

✍️ አዲስ ወመናዊ መንደር09-43-63-51-27 ይደውሉ👉 በኮሊደር ልማት እያሸበረቀች ባለችው ለቡ መብራት 👉 ላፍቶ ፓርክ አጠገብ 👉የከተማው፣የፍውንቴን እና የአረንጓዴ ስፍራ እይታ ያላቸው⚡...
09/12/2025

✍️ አዲስ ወመናዊ መንደር
09-43-63-51-27 ይደውሉ

👉 በኮሊደር ልማት እያሸበረቀች ባለችው ለቡ መብራት
👉 ላፍቶ ፓርክ አጠገብ
👉የከተማው፣የፍውንቴን እና የአረንጓዴ ስፍራ እይታ ያላቸው

⚡️ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
⚡️60% የባንክ ብድር
⚡️ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር
⚡️+ የንግድ ማእከል

➡️ በ 10% ቅድመ ክፍያ
➡️ ባለ 1 መኝታ 75.5......ካሬ
➡️ ባለ 2 መኝታ 133....ካሬ
➡️ ባለ 3 መኝታ 164 ካሬ
➡️ ባለ 4 መኝታ 210.... ካሬ

☎️ 09-43-63-51-27

📞09-43-63-51-27💥🔥የማይደገም እድል ከ DMC realestate ለቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች💥🔥ለየት ያሉ ሰፋፊ የሆኑ   penthouse design ያላቸው ቤቶችን በውቢቱዋ ለቡ መብራት ...
31/10/2025

📞09-43-63-51-27

💥🔥የማይደገም እድል ከ DMC realestate ለቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች

💥🔥ለየት ያሉ ሰፋፊ የሆኑ penthouse design ያላቸው ቤቶችን በውቢቱዋ ለቡ መብራት ሀይል ይዘን መተናል

⭐️10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

⭐️ከ134 -295 ካሬ አማራጭ

🎁 40% በ3አመት ከፍለው ቀሪውን 60% አስከ 25 አመት ቀስ ብለዉ እየኖሩ ወይም እያከራዩ የማከፍሉት

⭐️እንደሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ

⭐️ ታዲያ የዚህ ቅንጡ መንደር አካል ለመሆን

👌🔥ዛሬዉኑ ፈጥነዉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ

📞 09-43-63-51-27
📞 09-86-55-69-84

📞09-43-63-51-27በዘመናዊ የግንባታ ጥራት እና ቴክኖሎጂ እየተገነባ ያለው DMC Real estate በቤት ፈላጊወች ዘንድ  የሚመረጥበት ምክንያት👉1ኛ ባለ ሰባት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚ...
29/08/2025

📞09-43-63-51-27
በዘመናዊ የግንባታ ጥራት እና ቴክኖሎጂ እየተገነባ ያለው DMC Real estate በቤት ፈላጊወች ዘንድ የሚመረጥበት ምክንያት

👉1ኛ ባለ ሰባት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው መሆኑ

👉2ኛ በፍሎር አምስት ሊፍቶች እያንዳንዳቸው 28 ሰዎች መጫን የሚችሉ ተጨማሪ አንድ የእቃ ሊፍት ያለው መሆኑ

👉3ኛ ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል ከነሻወር ሽንት ቤቱ ያለው መሆኑ ገዥዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል

እነዚህን ቤቶች በ10% ቅድመ ክፍያ ከ60% የባንክ ብድር ጋር ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ በፈለጉት የካሬ አማራጭ እኛጋር ያገኛሉ ።

ለተጨማሪ መረጃ ወይም የቢሮ ቀጠሮ ለመያዝ በ 09-43-63-51-27 ይደውሉ ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samya RealEstate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category