13/05/2026
ቦሌ ሜጋ ፒኮክ ፓርክ ፊትለፊት
ባለ 2 መኝታ በ132 ,134 እና 135 ካሬ
ባለ 3 መኝታ በ 167 እና 166 ካሬ አማራጭ በሽያጭ ላይ ነን
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
ለ ኢንቨስትመንት ተመራጭ ስፍራ
የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
የጋራ አዳራሽ
ጂም
የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
የከርሰ ምድር ውሃ
ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
ኢንተርኮም ሲስተም
ፋየር አላርም
ተጠባባቂ ጀነሬተር
ሊፊት