Abera Real Estate sales consultant

Abera Real Estate sales consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abera Real Estate sales consultant, Real Estate, Addis Ababa.

እድሜ ጠገቡ አያት ሪልስቴት!!!በመሀል ካዛንችስ ምቹ በሆነ አከፋፈል ለሽያጭ ማቅረቡን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!❇️ የካሬ አማራጭባለ አንድ መኝታ-  45 , 55 ,60 ካሬባለ ሁለት መኝ...
26/08/2025

እድሜ ጠገቡ አያት ሪልስቴት!!!
በመሀል ካዛንችስ ምቹ በሆነ አከፋፈል ለሽያጭ ማቅረቡን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

❇️ የካሬ አማራጭ
ባለ አንድ መኝታ- 45 , 55 ,60 ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ- 80 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ- 95፣ 105 እና 115 ካሬ
ባለ አራት መኝታ- 140 ካሬ እና160ካሬ

❇️የአከፋፈል ሁኔታ
* የቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤

* ከቅድመ ክፍያ አስበልጦ ለሚከፍሉ ደንበኞች እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ;
ከተጨማሪ 5% የበአል ቅናሽም ተደርጎለታል።
እድሉን ተጠቀሙ።
ለበለጠ መረጃና
📞 +251964238404

መኖርስ በካሳንቺስ መንደር የሚያስብል አጋጣሚ ተፈጥሯል!! ላለፉት ሶስት ዓስርት ዓመታት በሀገራችን የሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነዉ እና የካበተ ልምድ ያለዉ አያት ሪል እስቴት፤ ዓለም...
14/08/2025

መኖርስ በካሳንቺስ መንደር የሚያስብል አጋጣሚ ተፈጥሯል!!

ላለፉት ሶስት ዓስርት ዓመታት በሀገራችን የሪል እስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነዉ እና የካበተ ልምድ ያለዉ አያት ሪል እስቴት፤ ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በመሀል አዲስ አበባ በካሳንቺስ አዲስ መንደር በጥራት በመገንባት ሂደት ላይ ነው ::

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%

📹 ከ500,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር
ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

*የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ግቢ ገብርኤል )
➤ ወደ የካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ የመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል ።

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች ጭምር በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

➾በተጨማሪ ግንባታቸው 90% የደረሱ እና አዳዲስ ሳይቶች ( CMC: መሪ : አያት ) ላይ ከ40 ካሬ ጀምሮ ሽያጭ ላይ ነን።

ለበለጠ መረጃ 📲 09 64238404

23/05/2025
23/05/2025

አያት አክሲዮን ማህበር (አያት ሪል እስቴት):
ለትንሽ ጊዜ የሚቆይ Appartment ቤቶች,የንግድ ሱቆች እና አክሲዮኖቻችን ላይ የዋጋ ቅናሽ አውጥተናል።
ሳይቶቻችን
የተጠናቀቁ:ሲኤም ሲ ;አያት ዞን 2;
ቅድመ ክፍያ 50%
በመሰራት ላይ ያሉ: ካሳንችስ;መሪ;አያት ዞን 3 እና 8.
ቅድመ ክፍያ 10%
👉ከባለ 1 መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉 ከ 40 ካሬ ጀምሮ
ከ440ሺ ብር ጀምሮ በመክፈል Agreement መክፈል ይችላሉ።
ቅናሽ (እስከ 20%) discount
አክሲዮን
1.መጀመር የሚቻለው በ 112500 ብር ብቻ

ለበለጠ መረጃ (for detail information)
0964238404 ይደውሉልን።
መገኛችን አያት ባቡር መጀመሪያ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abera Real Estate sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category