yeshi ovid real estate sales consultant

yeshi ovid real estate sales consultant Liaisons Officer Consultancy
at Temer properties
call us 09-82-65-20-87
☎️09-00-70-02-22
[email protected]

19/11/2025

በኦቪድ ሪል እስቴት የቤት ባለቤት ይሁኑ!

የአልሙኒየም ፎርም ወርክ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ቤቶችን ስለምንገነባ፤ ጥራት ውበት እና ፍጥነት መለያችን ነው። በርካታ ቤቶችን በአስደናቂ ፍጥነት እና ጥራት ገንብተን ለብዙዎች አስረክበናል፤ አሁንም የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ተጨማሪ አስደሳች እድሎች አሉ። እድሉን ይጠቀሙበት!

ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

06/11/2025

🏠 ከእስቱዲዮ እስከ ባለ 3 የመኝታ ክፍል በተለያዩ የካሬ አማራጮች!
✳️ ስቱዲዮ = 18ካሬ
✳️ ባለ 1 መኝታ=43 ,49 , 75ካሬ
✳️ ባለ 2 መኝታ=70,82 127
✳️ ባለ 3 መኝታ= 93,108, 165

➡️የ ህንፃው ወለል :- G+13, G+12, G+8
➡️የማስረከቢያ ጊዜ :- በ24ወር/2 ዓመት

➡️ ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በ 2 ዓመት ግዜ ውስጥ
የሚረከቡት
የነገ ቤትዎን ዛሬ ላይ በእጅዎ ያስገቡ!

ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::
ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው!
ያግኙን፦


30/10/2025

🏠 ከእስቱዲዮ እስከ ባለ 3 የመኝታ ክፍል በተለያዩ የካሬ አማራጮች!
✳️ ስቱዲዮ = 18ካሬ
✳️ ባለ 1 መኝታ=43 ,49 , 75ካሬ
✳️ ባለ 2 መኝታ=70,82 127
✳️ ባለ 3 መኝታ= 93,108, 165

➡️የ ህንፃው ወለል :- G+13, G+12, G+8
➡️የማስረከቢያ ጊዜ :- በ24ወር/2 ዓመት

➡️ ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በ 2 ዓመት ግዜ ውስጥ
የሚረከቡት

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
50%-----ለከፈለ----15 %ቅናሽ
30%-----ለከፈለ ----10%ቅናሽ
20%----ለከፈለ-----5% ቅናሽ ይደረጋል

የነገ ቤትዎን ዛሬ ላይ በእጅዎ ያስገቡ!

ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::
ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው!
ያግኙን፦


28/10/2025

በኦቪድ ሪል እስቴት የቤት ባለቤት ይሁኑ!

የአልሙኒየም ፎርም ወርክ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ቤቶችን ስለምንገነባ፤ ጥራት ውበት እና ፍጥነት መለያችን ነው። በርካታ ቤቶችን በአስደናቂ ፍጥነት እና ጥራት ገንብተን ለብዙዎች አስረክበናል፤ አሁንም የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ተጨማሪ አስደሳች እድሎች አሉ። እድሉን ይጠቀሙበት!
ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

23/10/2025

አሁንም ሌላ ዕድል!

ኦቪድ ሪል እስቴት እንደከዚህ ቀደሙ በውበታቸው እና ጥራታቸው የሚኮሩባቸውን ቤቶች ከቦሌ አየር ማረፊያ በቅርብ ርቀት በቦሌ ቡልቡላ ለሽያጭ ይዞልዎት ቀርቧል።

ከስቱዲዩ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ በከፊል የተጠናቀቁ፣ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ እንዲሁም ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ይዞልዎት ቀርቧል።

ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

21/10/2025

📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
👉ባለ አንድ መኝታ 43,49 ,ካ.ሜ
👉ባለ ለት መኝታ 70,82,,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 93,108, ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
50%-----ለከፈለ----15 %ቅናሽ
30%-----ለከፈለ ----10%ቅናሽ
20%----ለከፈለ-----5% ቅናሽ ይደረጋል

ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

18/10/2025

ጉርብትና እና አብሮነትን ያማከለ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከኦቪድ ሪል እስቴት!

🌳ንፁህ አየር እየሳቡ ከወዳጅዎ፣ ከጎረቤትዎ ጋር አረፍ የሚሉባቸው ውብ መናፈሻዎች፤
⛺️ከልጆችዎ ጋር የሚቦርቁባቸው የመጫወቻ ስፍራዎች፤
⛹️‍ስፖርት እየሰሩ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር የሚወዳጁባቸው የስፖርት ማዘውተሪያ እና የዋና ገንዳዎች፤

ሁሉንም በቦሌ ቡልቡላ ሳይት ቤቶን ሲገዙ ያገኛሉ ! ከስቱዲዮ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ
👉ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ
👉በከፊል የተጠናቀቁ
👉ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸው


ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

Call now to connect with business.

15/10/2025

ዘመናዊ ቤቶችን በመሐል አዲስ አበባ አራት ኪሎ እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ!
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ፤ በከፊል የተጠናቀቁ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የቤት እቃ የተሟላላቸው ቤቶችን:-
በ30%ቅድመ ክፍያ ብቻ


ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::


ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ ! ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው!  ------------------Have a great Sunday with your famil...
12/10/2025

ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ !
ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው!
------------------
Have a great Sunday with your family !
OVID Real Estate, Our Vision is Development!
call us ☎️+251982652087

Follow us on our social media accounts👆

11/10/2025

ለልጅዎ፣ ለልጅልጅዎ የሚያወርሱት ቋሚ ቅርስ ከኦቪድ ሪል እስቴት ይግዙ!

በጥራታቸው እና ውበታቸው ሙሉ ለሙሉ የሚተማመኑባቸው ቤቶች እኛ ጋር ያገኛሉ።

በቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ከ60,000 በላይ ምቹ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየገነባን እንገኛለን።
ከስቱዲዮ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ
👉ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ
👉በከፊል የተጠናቀቁ
👉ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

09/10/2025

ኦቪድ ሪል እስቴት! 😊
በመዲናችን አዲስ አበባ ዐይን ቦታዎች ላይ የተገነቡ የንግድ ሱቆችን ይዞልዎት መጥቷል።
📍በ4 ኪሎ, ጥይት ቤት

ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

05/10/2025

ኦቪድ ሪል ስቴት በጅማ ፕሮጀክት ሽያጭ ጀመረ

ኦቪድ ሪል ስቴት በጅማ ከተማ በሚያከናውነው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት የመጀመሪያውን ዙር የቤቶች ሽያጭ ዛሬ ማለዳ በይፋ አስጀምሯል።

ኩባንያው በዚህ ፕሮጀክት ግንባታቸው 80 በመቶ በደረሱና በ6 ወራት ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቀው በሚረከቡ 3 ብሎኮች የመኖሪያ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ መሸጥ መጀመሩን ያበሰረ ሲሆን፣ ለደንበኞች የሚያመቹ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን ማዘጋጀቱንም ገልጿል።

በርካቶችን የቤት ባለቤት በማድረግና የጅማ ከተማን ገጽታ በመቀየር ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት የተነገረለትና ቦዬ ተብሎ በሚጠራው የከተማዋ አካባቢ የሚገኘው ይህ ፕሮጀክት በአጠቃላይ 48 ብሎኮችን የሚያካትት ሲሆን፣ የግንባታ ስራውን በጥራትና በፍጥነት የሚያከናውነው እህት ኩባንያው ኦቪድ ኮንስትራክሽን ነው።

(ኦቪድ ሆልዲንግ ኮሙዩኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት)
ለበለጠ መረጃ
☎09-82-65-20-87 ይደውሉ::

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
212121

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when yeshi ovid real estate sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category