YekA Keys

YekA Keys Helping you find your real Home with honest advice and no empty promises. Expert guidance through every step of your property journey.

DM or call to start your search today.

22/02/2026
29/10/2025

በመሀል ከተማ የንግድ ሱቆችን ስትፈልጉ ለነበራቹ በሙሉ ፤ በመሀል ፒያሳ ከሞናርክ ሆቴል አጠገብ የንግድ ሱቆችን እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ ጨቅርበናል።

👉ከ1.066 ሚ ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ የንግድ ሱቆች

✅በ25% (266,500 ብር) ቅድመ ክፍያ ብቻ
✅በ9 ወር የሚረከቡት

👉ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ የመኖሪያ ቤቶች

✅ባለ 1 መኝታ - 45.24 ካሬ
✨4,524,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ
✨በ678,600 ብር ቅድመ ክፍያ

✅ባለ 2 መኝታ - 137.54 ካሬ
✨13,754,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ
✨በ2,063,100 ብር ቅድመ ክፍያ

✅ባለ 3 መኝታ - 172.56 ካሬ
✨17,256,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ
✨በ2,588,400 ብር ቅድመ ክፍያ

✅በወለል 3 ቤቶች
✅በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው

💥በቅርብ ለሽያጭ የቀረቡ በመሆናቸው የማስታወቂያ ቅናሹን ቀድመው ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0986447256 ይደውሉልን።

በመሀል ከተማ የንግድ ሱቆችን ስትፈልጉ ለነበራቹ በሙሉ ፤ በመሀል ፒያሳ ከሞናርክ ሆቴል አጠገብ የንግድ ሱቆችን እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።👉ከ1.066 ሚ ብር ጠቅላላ ...
24/10/2025

በመሀል ከተማ የንግድ ሱቆችን ስትፈልጉ ለነበራቹ በሙሉ ፤ በመሀል ፒያሳ ከሞናርክ ሆቴል አጠገብ የንግድ ሱቆችን እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።

👉ከ1.066 ሚ ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ የንግድ ሱቆች

✅በ25% (266,500 ብር) ቅድመ ክፍያ ብቻ
✅በ9 ወር የሚረከቡት

👉ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ የመኖሪያ ቤቶች

✅ባለ 1 መኝታ - 45.24 ካሬ
✨4,524,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ
✨በ678,600 ብር ቅድመ ክፍያ

✅ባለ 2 መኝታ - 137.54 ካሬ
✨13,754,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ
✨በ2,063,100 ብር ቅድመ ክፍያ

✅ባለ 3 መኝታ - 172.56 ካሬ
✨17,256,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ
✨በ2,588,400 ብር ቅድመ ክፍያ

✅በወለል 3 ቤቶች
✅በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው

💥በቅርብ ለሽያጭ የቀረቡ በመሆናቸው የማስታወቂያ ቅናሹን ቀድመው ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0986447256 ይደውሉልን።

20/10/2025

በመሀል ፒያሳ ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ፍሬንድሺፕ ፓርክ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሞናርክ ሆቴል አጠገብ በአጭር ጊዜ ሚረከቧቸው ከትንሽ ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቆች እና የመኖርያ አፓርትመንቶች ያገኛሉ። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት በ0986447256 ይደውሉ

29/09/2025

Bole bulbula Compound Apartment. villa,tounhouse and apartment for sell

22/09/2025

በገርጂ መብራት ሀይል ከ 80% በላይ የተጠናቀቀ አፓርትመንት በከፊል አጠናቀን በመሸጥ ላይ ነን። በ745 ካሬ ላይ ያረፈ በ179.78 ፣ በ189 እና በ251 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤቶች። በ30% ቅድመ ክፍያ በካሬ 87,300 ብር ፣ በ50% ቅድመ ክፍያ በካሬ 85,500 ብር እና በ100% ቅድመ ክፍያ በካሬ 81,000 ብር:: ቀሪው በ2 አመት ተከፍሎ የሚያልቅ

አፓርትመንቱ የያዛቸው ነገሮች
✅2B+G+20+Terrace
✅በወለል 4 ቤቶች
✅የተናጠል ካርታ ያለው
✅4 ወለል ፓርኪንግ (2B+G+1)
✅3 ሊፍት
✅ተጠባባቂ ጀነሬተር ሳይት ላይ ደርሷል
✅የከርሰምድር ውሃ የወጣለት
✅የጋራ አዳራሽ አለው
✅ቆሻሻ ማስወገጃ አለው /garbage shooter
✅ከ80% በላይ የተገነባ
✅በቂ የተፈጥሮ ብርሃን ያለው
✅ከዋና አስፋልት + ኮሪደር 40 ሜትር ገባ ያለ
✅በ3ቱም ጎን ኮብል ስቶን መንገድ ያለው

15/09/2025

አዲስ አመትን በማስመልከት ከ90% በላይ በተጠናቀቁ አፓርትመንቶች ላይ ለተወሰኑ ቤቶች የወጣ ቅናሽ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎ ያድርጉ። በካሬ 90,000 ብር ሲሆን ከ40% በላይ ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ተጨማሪ ቅናሽ አለን

🚩ባለ 2 መኝታ 133.41 ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ 12,006,900 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 25% = 3,001,725 ብር
❌ቀሪውን 9,005,175 ብር በ1 ዓመት የሚከፈል።

👉ጠቅላላ ዋጋ 11,526,624 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 50% = 5,763,312 ብር
❌ቀሪውን 5,763,312 ብር 1 ዓመት

👉ጠቅላላ ዋጋ 10,806,210 ብር
✅በ100% ቅድመ ክፍያ


🚩ባለ 2 መኝታ 160.37 ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ 14,433,300 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 25% = 3,608,325 ብር
❌ቀሪውን 10,824,975 ብር በ 1 ዓመት የሚከፈል።

👉ጠቅላላ ዋጋ 13,855,968 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 50% = 6,927,982 ብር
❌ቀሪውን 6,927,982 ብር በ 1 ዓመት

👉ጠቅላላ ዋጋ 12,989,970 ብር
✅በ100% ቅድመ ክፍያ

🚩ባለ 3 መኝታ 177.48 ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ 15,973,200 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 25% = 3,993,300 ብር
❌ቀሪውን 11,979,900 ብር በ 1 ዓመት

👉ጠቅላላ ዋጋ 15,334,272 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 50% = 7,667,136 ብር
❌ቀሪውን 7,667,136 ብር በ 1 ዓመት

👉ጠቅላላ ዋጋ 14,375,880 ብር
✅በ100% ቅድመ ክፍያ

🚩ባለ 3 መኝታ 179.93 ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ 16,193,700 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 25% = 4,048,425 ብር
❌ቀሪውን 12,145,275 ብር በ 1 ዓመት

👉ጠቅላላ ዋጋ 15,545,952 ብር
⭕ቅድመ ክፍያ 50% = 7,772,976 ብር
❌ቀሪውን 7,772,976 ብር በ 1 ዓመት

👉ጠቅላላ ዋጋ 14,574,330 ብር
✅በ100% ቅድመ ክፍያ

አፓርትመንቱ የያዛቸው ነገሮች
✅1B+G+16
✅2 ወለል ፓርኪንግ
✅2 ሊፍት
✅ተጠባባቂ ጀነሬተር
✅የከርሰምድር ውሃ
✅ቆሻሻ ማስወገጃ /garbage shooter
✅ከ90% በላይ የተገነባ
✅በቂ የተፈጥሮ ብርሃን ያለው
ለበለጠ መረጃ
0986447256 ይደውሉ
#ቅናሽ #አፓርትመንትቅናሽ #የበዓልቅናሽ #ሪልእስቴት

09/09/2025

ለመላው ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እንኳን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ በዓል አደረሳችሁ

Send a message to learn more

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YekA Keys posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category