Cheru

Cheru Welti afemo
Let us talk together
እናውራ

my hero
25/01/2026

my hero

Nage'inxxe barra kaddun
13/08/2025

Nage'inxxe barra kaddun

12/08/2025
08/08/2025

‎የጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2018 ትምህርት ዘመን ዝግጅት ምዕራፍ የክረምት ወራት የሕዝብ ንቅናቄ መፍጠሪያ መድረክ እያካሄደ ነው

‎ዲላ ፣ነሐሴ 2/2017 ዓ.ም
‎የጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2018 ትምህርት ዘመን ዝግጅት ምዕራፍ የክረምት ወራት የሕዝብ ንቅናቄ መፍጠሪያ መድረክ እያካሄደ ነው የሚገኘው ።

‎በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁሉም የትምህርት ስራዎች የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ልሰራ እንደሚገባ በወቅቱ ተገልጿል ።

‎በመድረኩም የዕለቱ ክብር እንግዳ የሆኑት የጌዴኦ ዞን ብልጽግና ጽ/ቤት የፖለቲካና ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አድሱ አየለን ጨምሮ ከወረዳና ከተማ አሰተዳደር ከትምህርት የተውጣጡ አመራሮች የትምህርት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊዎች ናቸው።

‎የ2018 ትምህርት ዘመን ግብ ስምምነት በመፈራረም የንቅናቄ መድረክ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ።

‎@የጌዴኦ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን

Address

Adisabeba
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cheru posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category