11/08/2025
ቪላ በአፓርታማ ዋጋ !!በጀሞ 2
በተመጣጣኝ ዋጋ የቅንጦት ቪላ ባለቤት መሆን ሲችሉ አፓርታማ ለምን ይገዛሉ? በአፓርትመንት ዋጋ የዘመናዊ ቪላ ባለቤት ይሁኑ - ምቹ የክፍያ እቅድ!"
የእርስዎን የአኗኗር ዘይቤ እና በጀት የሚስማማ ቅንጡ ቪላዎችን አቅርበኖሎታል።
✨ ለእርስዎ ምቾት የክፍያ እቅዶች፡-
100% ክፍያ፡-
120 ካሬ ሜትር G+1 ቪላዎች - ዋጋ:9,531,612 ብር
120 ካሬ ሜትር G+2 እና 127 ካሬ G+2 ቪላዎች - ዋጋ:13,770,000 ብር
250 ካሬ ሜትር G+2 ቪላዎች - ዋጋ: 22,318,950 ብር
50% ቅናሽ ክፍያ;
120 ካሬ ሜትር G+1:- 11,115,171ብር
120 ካሬ ሜትር G+2 እና 127 ካሬ ሜትር G+2፡- 15,200,000ብር
250 ካሬ ሜትር G+2:- 25,620,295 ብር
30% ክፍያ;
120 ካሬ ሜትር G+1:- 12,327,536ብር
120 ካሬ ሜትር G+2 እና 127 ካሬ ሜትር G+2፡- 16,296,000ብር
250 ካሬ ሜትር G+2:- 27,001,591 ብር
🌟 በዉስጡም:
✅ ትምህርት ቤት
✅ ክሊኒክ
✅ ሆቴል
✅ የንግድ ማእከል
✅ የልጆች መጫወቻ ሜዳ
✅ የስፖርት ማእከል - ለአካል ብቃት እና ለመዝናኛ የያዘ!
✅ሦስት ማውጫ እና መግቢያ በር ያለዉ
✅አራት ከረሰ ምድር ዉሃ ያለዉ
የሚገኙ ቪላዎች፡-
🔑 120 ካሬ ሜትር G+1 ቪላ
✅ 3 መኝታ ቤቶች | 1 የሰራተኛ ክፍል ከመጸዳጃ ቤት ጋር
✅ 1 ስቶር ክፍል
✅ ባህላዊ ወጥ ቤት
✅ ሰፊ የሳሎን እና የመመገቢያ ስፍራ
🔑 120 ካሬ ሜትር G+2 ቪላ
✅ 4 መኝታ ቤቶች | 1 የሰራተኛ ክፍል ከመጸዳጃ ቤት ጋር
✅ 2 ሳሎን
✅ ባህላዊ ኩሽና + ዘመናዊ ዲዛይን
ተጨማሪ ቦታ እና ምቹ ኑሮ ለሚፈልጉ ቤተሰቦች ምርጥ።
🔑 127 ካሬ ሜትር G+2 ቪላ
✅ 4 መኝታ ቤቶች | 1 የሰራተኛ ክፍል ከመጸዳጃ ቤት ጋር
✅ 2 ሳሎን
✅ ባህላዊ ኩሽና + ሰፊ አቀማመጥ
ለቤተሰብዎ አመቺ፡፡
🔑 250 ካሬ ሜትር G+2 ቪላ
✅ 6 መኝታ ቤቶች | 1 የሰራተኛ ክፍል ከመጸዳጃ ቤት ጋር
✅ 2 ሳሎን እና የመመገቢያ ቦታ
✅ የልብስ ማጠቢያ ክፍል | የጥበቃ ቤት | የውሻ ቤት
✅ ትልቅ የግል የአትክልት ስፍራ
የቅንጦት፣ እና ሰፊ ቦታ ለሚፈልጉ ለትልልቅ ቤተሰቦች ምርጥ።
🚧 ግንባታው ከ65% በላይ የተጠናቀቀ ሲሆን ቪላ ቤቶች ከ1 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ!
ቪላዎን አሁኑኑ ይግዙ እና የቤት ባለቤት ይሁኑ። 📲 ለበለጠ መረጃ በ09-67-37-64-48 ይደዉሉ፡፡