Antsh Real estate Consultant

Antsh Real estate Consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Antsh Real estate Consultant, Real Estate, Addis Ababa.

16/07/2026

ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ግሎባል በጣም ቆንጆ አፓርታማ ለሽያጭ አቅርበናል ታዲያ እርሰዎ ይህን እድል ይጠቀሙ ይህ በተለያየ የካሬ አማራ እየሸጥን የምንገኘው አፓርታማ እርሰዎን እንዳያማልጠዎ ለበጠለ መረጃ
0919691616
የደውሉ

አዲስ ወር፣አዲስ መኖሪያ! የሰኔ መባቻን አዲስ ምዕራፍ በመክፈት ይጀምሩ። የራስዎ የሚሉትን ውብ የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው።በመዲናችን  አዲስ ...
16/07/2026

አዲስ ወር፣አዲስ መኖሪያ!

የሰኔ መባቻን አዲስ ምዕራፍ በመክፈት ይጀምሩ። የራስዎ የሚሉትን ውብ የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው።

በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ባታ ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን።

በካሬ 110,000 ብር ብቻ

📍ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር

🛏 ስቱዲዮ በ46 እና 47 ካሬ
🛏 ባለ 1 መኝታ 66 ፣ 67 እና 70 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 98 እና 99 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 119፣ 121 እና 130 ካሬ
🛏 ባለ 3 መኝታ 150፣153 እና 165 ካሬ

በ5.1 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

አፓርትመንቱ
የመኪና ማቆሚያ
የከርሰምድር ውሃ
ጄነሬተር እና
CCTV Camera የትሟላለት

📞 በ 0919691616 ይደውሉልን

💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

በአዲስ አበባ ለመኖሪያ እና ለኢነቨስትመንት እንዲሁም ለኪራይ ተመራጭ በሆኑ ቦታዎች ላይ አዳዲስ ሳይቶችከስቱዲዮ ጀምሮ 🛏 ባለ 1 መኝታ 🛏 ባለ 2 መኝታ 🛏 ባለ 3 መኝታበካዛንቺስ ሳር ቤትጎ...
28/06/2026

በአዲስ አበባ ለመኖሪያ እና ለኢነቨስትመንት እንዲሁም ለኪራይ ተመራጭ በሆኑ ቦታዎች ላይ አዳዲስ ሳይቶች

ከስቱዲዮ ጀምሮ
🛏 ባለ 1 መኝታ
🛏 ባለ 2 መኝታ
🛏 ባለ 3 መኝታ

በካዛንቺስ
ሳር ቤት
ጎተራ
ግሎባል
አቧሬ
ጎፋ ላይ

በግንባታ ላይ ያሉ እና ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች

📞 በ 0919691616
ይደውሉልን

💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!
በምቾት

በመዲናችን  አዲስ አበባ ለመኖሪ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ባታ ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር  የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን። በካሬ 110,000 ብር ብቻ📍ጎተራ ፔፕሲ ...
27/06/2026

በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ባታ ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን።

በካሬ 110,000 ብር ብቻ

📍ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር

🛏 ስቱዲዮ በ46 እና 47 ካሬ
🛏 ባለ 1 መኝታ 66 ፣ 67 እና 70 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 98 እና 99 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 119፣ 121 እና 130 ካሬ
🛏 ባለ 3 መኝታ 150፣153 እና 165 ካሬ

በ5.1 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

አፓርትመንቱ
የመኪና ማቆሚያ
የከርሰምድር ውሃ
ጄነሬተር እና
CCTV Camera የትሟላለት

📞 በ 0919691616
0912817166 ይደውሉልን

💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ቦታ ሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ  የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን።በካሬ 115,000 ብር ብቻ📍ሳርቤት ቫቲካን ኤ...
23/06/2026

በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ቦታ ሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን።

በካሬ 115,000 ብር ብቻ

📍ሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ ከጊብሰን ትምህርት ቤት ጀርባ

🛏 ባለ 1 መኝታ 97 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 138፣ 143፣144፣145፣152፣153 ካሬ

አፓርትመንቱ
የመኪና ማቆሚያ
የከርሰምድር ውሃ
ጄነሬተር እና
CCTV Camera የተሟላለት

📞 በ 0919691616
0912817166 ይደውሉልን

💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ፊት ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

በምቾት ይኑሩ!

በመዲናችን  አዲስ አበባ ለመኖሪ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ባታ ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር  የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን። በካሬ 110,000 ብር ብቻ📍ጎተራ ፔፕሲ ...
19/06/2026

በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው ባታ ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን።

በካሬ 110,000 ብር ብቻ

📍ጎተራ ፔፕሲ መብራቱ ጋር

🛏 ስቱዲዮ በ46 እና 47 ካሬ
🛏 ባለ 1 መኝታ 66 ፣ 67 እና 70 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 98 እና 99 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 119፣ 121 እና 130 ካሬ
🛏 ባለ 3 መኝታ 150፣153 እና 165 ካሬ

በ5.1 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

አፓርትመንቱ
የመኪና ማቆሚያ
የከርሰምድር ውሃ
ጄነሬተር እና
CCTV Camera የትሟላለት

📞 በ 0919691616
0912817166 ይደውሉልን

💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

በምቾት ይኑሩ!

21/05/2026

በአዲስ አበባ ለመኖሪያ እና ለኢነቨስትመንት እንዲሁም ለኪራይ ተመራጭ በሆኑ ቦታዎች ላይ አዳዲስ ሳይቶች

ከስቱዲዮ ጀምሮ
🛏 ባለ 1 መኝታ
🛏 ባለ 2 መኝታ
🛏 ባለ 3 መኝታ

በካዛንቺስ
ሳር ቤት
ጎተራ
ግሎባል
አቧሬ
ጎፋ ላይ

በግንባታ ላይ ያሉ እና ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች

📞 በ0919691616
ይደውሉልን

💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!
በምቾት ይኑሩ!

Connect with

🏗 የፒያሳው ፕሮጀክታችን ላይ የ1.4 ሚሊዮን ብር ልዩ ቅናሽ!ቅዳሜና እሁድን ከቤተሰብ ጋር ሲያሳልፉ፣ የወደፊት ሕይወትዎን የሚቀይር ትልቅ ውሳኔ ዛሬ ይወስኑ። በከተማዋ እምብርት ፒያሳ ላይ ...
28/03/2026

🏗 የፒያሳው ፕሮጀክታችን ላይ የ1.4 ሚሊዮን ብር ልዩ ቅናሽ!

ቅዳሜና እሁድን ከቤተሰብ ጋር ሲያሳልፉ፣ የወደፊት ሕይወትዎን የሚቀይር ትልቅ ውሳኔ ዛሬ ይወስኑ። በከተማዋ እምብርት ፒያሳ ላይ የሚገኘውን ዘመናዊና ለኑሮ ምቹ የሆነውን የአፓርታማ ፕሮጀክታችንን በታላቅ ቅናሽ ይረከቡ!

✨ ለምን የፒያሳው ሳይታችንን ይመርጣሉ?
ለኢንቨስትመንት: ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝና ዋጋው በየቀኑ የሚጨምር።

ለሚኖሩበት: ሁሉንም ነገር በቅርብ ርቀት የሚያገኙበት የከተማዋ ማዕከል።

ልዩ ቅናሽ: አሁን ሲገዙ የ 1.4 ሚሊዮን ብር ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ።

📞 በ 0919691616
ይደውሉልን

💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንልዎ!
ዛሬ ኢንቨስት ያድርጉ፣ ነገ በምቾት ይኑሩ።

🏗 የነገው ህልምዎ ዛሬ ይጀምራል!የራስዎ ቤት ባለቤት የመሆን እቅድ አለዎት?  የወደፊት ህይወትዎን ዛሬውኑ እንዲያደላድሉ እንጋብዝዎታለን። ለወደፊት ኢንቨስት ማድረግ ማለት ለራስዎና ለቤተሰብ...
17/03/2026

🏗 የነገው ህልምዎ ዛሬ ይጀምራል!

የራስዎ ቤት ባለቤት የመሆን እቅድ አለዎት? የወደፊት ህይወትዎን ዛሬውኑ እንዲያደላድሉ እንጋብዝዎታለን።

ለወደፊት ኢንቨስት ማድረግ ማለት ለራስዎና ለቤተሰብዎ ዋስትና መፍጠር ማለት ነው።
እኛ ዘመናዊ፣
ምቹ እና
ጥራታቸውን የጠበቁ የመኖሪያ ቤቶችን አቅርበናል።

አስተማማኝ ኢንቨስትመንት: ገንዘብዎ በሪል እስቴት ላይ ሲውል ሁልጊዜም ትርፋማ ነዎት።

ቀልጣፋ አገልግሎት: ከጅምሩ እስከ ርክክብ ድረስ ካሉዎት ጋር በታማኝነት እንጓዛለን።

"መልካም የስራ ሳምንት!" እየተመኘን፤ የቤት ባለቤት ለመሆን የሚያደርጉትን ጉዞ ዛሬውኑ እንዲጀምሩ እናበረታታዎታለን።

📞 በ 0919691616
💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።
📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
"የእርስዎ ቤት — የደስታዎ መጀመሪያ!"
በምቾት ይኑሩ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Antsh Real estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category