21/05/2026
#ልዩ #የበዓል #የዋጋ #ቅናሽ
#ከዲኤም ሲ ሪልእስቴት #
የመኖሪያ ቤቶቹ የሚገኙበት ሳይት:-
📌 በለቡ መብራት ሀይል 65 ሽ ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውን መንደር ውስጥ ሲሆን
የመኝታ ክፍሎች
🏢 ስቱዲዪ 56/59 ካሬ
🏢 ባለ 1 መኝታ
77/86/95/99/103ካሬ
🏢🏢ባለ 2 መኝታ
115/120/126/133/146 ካሬ
🏢🏢🏢 ባለ 3 መኝታ
151/157/163/175/180 ካሬ
🏢🏢🏢🏢 ባለ 4 መኝታ
190/203/245/292 ካሬ ናቸው።
🏢🏢🏢 ከአስፓልት ትይዩ የሆኑ ከ 15 ኬሬ ጀምር የንግድ የቆሰሉ አሉ።
ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል/ስቶር እና ላውንደሪ ክፍል አላቸው።
✍የአከፋፈል ሁኔታን በተመለከተ
1️⃣. ግንባታቸው እየተጠናቀቁ ላሉ ሕንፃዎች ማለትም ከ 6 ወር እስከ 1 ዓመት ለሚረከቡ ቤቶች ቅድመ ክፍያ 20 % ነው።
✔️ 20% ክፍያ ውል ሲፈራረሙ
ቀሪውን ክፍያ ደግሞ ቤቱን እስኪረከቡ ከፍለው ይጨርሳሉ።
2️⃣. በግንባታ ላይ የሚገኙ ሳይቶች ቅድመ ክፍያ 15 % ሲሆን ቀሪው 85% በግንባታ ሂደት እስከ 3 አመት ከፍሎ መጨረስ ይቻላል።
✍ ሁሉም ቤቶች 40/60 የረጅም ጊዜ ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ሲሆኑ 40%ቱን ቤቱን እስኪረከቡ ከፍለው ቀሪ 60% ደግሞ ለ25 ዓመት እየኖሩበት መክፈል ይችላሉ።
✍ በአንዴ 100% ሲከፍሉ 35% የቅናሽ ተጠቃሚ የሚሆኑበት አማራጭ ተዘጋጅቷል
ለበለጠ መረጃ
☎️0971703939
0965860651