Ahun Broker Service አሁን የድለላ ስራ

Call Contact the business

Ahun Broker Service አሁን የድለላ ስራ We provide different kinds of houses for sale and rent. #ኮንዶሚንየም

የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ማንኛውም ቤት መሸጥም ሆነ መግዛት ከወሠኑ 0911762654 ላይ ይደውሉልኝ።
27/07/2026

የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ማንኛውም ቤት መሸጥም ሆነ መግዛት ከወሠኑ 0911762654 ላይ ይደውሉልኝ።

🚨 በአስቸኳይ የሚሸጥ እጅግ በጣም ምርጥ የኮንዶሚንየም ቤት በየካ አባዶ! 🚨​ጥራት ያለውና ሁሉን ነገር ያሟላ ቤት መግዛት ለምትፈልጉ አሪፍ አጋጣሚ!​የቤቱ አይነት፦ ባለ 3 መኝታ ቤት​ስፋት...
14/06/2026

🚨 በአስቸኳይ የሚሸጥ እጅግ በጣም ምርጥ የኮንዶሚንየም ቤት በየካ አባዶ! 🚨
​ጥራት ያለውና ሁሉን ነገር ያሟላ ቤት መግዛት ለምትፈልጉ አሪፍ አጋጣሚ!
​የቤቱ አይነት፦ ባለ 3 መኝታ ቤት
​ስፋት፦ 86 ካሬ ሜትር
​ፎቅ፦ 4ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ
​ሁኔታ፦ በሚያምር አጨራረስ (ፊኒሺንግ) የተሠራ እና በአሁኑ ሰዓት ተከራይቶ ያለ (ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ!)
​ቦታ፦ ለአስፋልትና ለትራንስፖርት እጅግ በጣም ምቹና ምርጥ ቦታ ላይ ያረፈ።
​የሰነድ ሁኔታ፦ ዲጂታል ካርታ ያለው።
​የክፍያ ሁኔታ፦ ቤቱ ከማይክሮ ፋይናንስ 3 ሚሊዮን ብር ዕዳ ያለበት ሲሆን፣ ገዢው ይህንን ዕዳ ከፍሎ ቀሪውን ለባለቤቱ በማስረከብ ሙሉ በሙሉ ማስተላለፍ ይችላል።
​💵 የመጨረሻ ዋጋ፦ 6.8 ሚሊዮን ብር ብቻ!
​📞 ለበለጠ መረጃ እና ቤቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0911762654

14/06/2026

@ገዢ የካ አባዶ ኮንዶሚንየም 86 ካሬ ባለ3 መኝታ 4ኛ ፎቅ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
ዋጋ 6.8 ሚ ብር
0911762654 ይደውሉ።

🏠 የኮንዶሚንየም ሽያጭ መረጃ — የካ አባዶ​ዓይነት፦ ባለ አንድ (1) መኝታ ቤት​ስፋት፦ 46 ካሬ ሜትር​ፎቅ፦ 4ኛ ፎቅ​የቤቱ ሁኔታ፦ በከፊል የታደሰ (Partially renovated)​ወቅ...
13/06/2026

🏠 የኮንዶሚንየም ሽያጭ መረጃ — የካ አባዶ
​ዓይነት፦ ባለ አንድ (1) መኝታ ቤት
​ስፋት፦ 46 ካሬ ሜትር
​ፎቅ፦ 4ኛ ፎቅ
​የቤቱ ሁኔታ፦ በከፊል የታደሰ (Partially renovated)
​ወቅታዊ ሁኔታ፦ በአሁኑ ሰዓት ተከራይቶ አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ
​የሰነድ ሁኔታ፦ ነጻ (ምንም ዓይነት የባንክ ወይም የመንግስት ዕዳ የሌለበት)
​ዋጋ፦ 4,100,000 ብር
ለበለጠ መረጃ 0911762654 ይደውሉ

የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ማንኛውም ቤት መግዛት እና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልኝ።
10/06/2026

የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ማንኛውም ቤት መግዛት እና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልኝ።

10/06/2026

ቤት ኪራይ በመፈለግ ላይ ላላችሁ

09/06/2026

ባለሶስት መኝታ ለመግዛት እየፈለጋችሁ ላላችሁ!!!
የካ አባዶ ኮንዶሚንየም
ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ
ቀጥታ ገብተው የሚኖሩበት
ቁምሳጥን በጥራት ተሰርቶ የተገጠመለት
የውሀ ታንከር የተገጠመለት
0911762654 ላይ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ እና ቤቱን በአካል ማየት ይችላሉ።
ዋጋ 9.5 ሚ ብር
ገዢ 2% ኮሚሽን ተደስቶ የመክፈል ሀላፊነት አለበት።
ቴሌግራም ቻናል https://t.me/ahunbroker ይቀላቀሉን።

11/04/2026
ፓስፓርት ቀጠሮ መያዝ የምትፈልጉ ወዳጅ ዘመዶች በእኔ በኩል ብታስቀጥሩ ደስ ይለኛል። በፍፁም ታማኝነት አስቀጥርላችኋለሁ። ቴሌግራም abogida29 ላይ መረጃ ይላኩልኝ። ስለታማኝነቴ ደግሞ የ...
04/04/2026

ፓስፓርት ቀጠሮ መያዝ የምትፈልጉ ወዳጅ ዘመዶች በእኔ በኩል ብታስቀጥሩ ደስ ይለኛል። በፍፁም ታማኝነት አስቀጥርላችኋለሁ። ቴሌግራም abogida29 ላይ መረጃ ይላኩልኝ። ስለታማኝነቴ ደግሞ የምታውቁኝ እስኪ መስክሩልኝ🤗🤗🤗
0922495377 ቢደውሉ ያገኙኛል

Address

SEMIT
Addis Ababa
1234

Telephone

+251911762654

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahun Broker Service አሁን የድለላ ስራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ahun Broker Service አሁን የድለላ ስራ:

Shortcuts

Share