Emarosh Realestate Sales Consultant

Website

Emarosh Realestate Sales Consultant Real-estate consultant🏠
☎️09-00-66-54-47

☎️090 066 5447
10/09/2026

☎️090 066 5447

10/09/2026

☎️090 066 5447 ̇nsi̇ghts 🏠 👏💯❤️ 💯❤️ 💗💗💪💕✅✅ 💗💗💪💕✅✅

31/08/2026

☎️090 066 5447

🌟 የኤማሮሽ ሪል እስቴት (Emarosh Real Estate) ታላቅ የንግድ ሱቆች ሽያጭ አቅርቦት!ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም እጅግ ትርፋማ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ለምታስቡ ነጋዴዎች በሙሉ በፒ...
20/08/2026

🌟 የኤማሮሽ ሪል እስቴት (Emarosh Real Estate) ታላቅ የንግድ ሱቆች ሽያጭ አቅርቦት!

ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም እጅግ ትርፋማ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ለምታስቡ ነጋዴዎች በሙሉ በፒያሳ እምብርት ላይ ልዩ እድል ይዘንላችሁ መጥተናል።

📍 መገኛ ቦታ፦ ፒያሳ፣ ኑር መስጅድ አጠገብ (ለገበያ እጅግ ተመራጭ እና ስልታዊ ቦታ)

📅 የማስረከቢያ ጊዜ፦ በአስተማማኝ ሁኔታ በ1 አመት ከ6 ወር (18 ወራት) ውስጥ የሚረከቡት።

📐 የሱቆች ስፋት፦ ከ 12 - 100 ካሬ ሜትር ሰፊ አማራጮች።

💰 የመነሻ ቅድመ ክፍያ፦ ከ 10% ጀምሮ
📊 የዋጋ አማራጮች፦
🔴 ከ 343,656 ብር — ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🔴 ከ 3,436,560 ብር — አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ

🔥 ልዩ የቅናሽ አማራጮች (Discount Offers)
💡 ማሳሰቢያ፡ ቅናሾቹ የሚታሰቡት ከሚከፍሉት የገንዘብ መጠን ላይ ነው!
🟢 12% ታላቅ ልዩ ቅናሽ — ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ!
🟢 16% ቅናሽ — 30% እና ከዚያ በላይ ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ!
🟢 23% ልዩ ቅናሽ — 2 እና ከዚያ በላይ ሱቆችን በአንድ ላይ ለሚገዙ!

📞 ፈጥነው ይደውሉ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
📱 09 00 66 54 47

19/08/2026

ለእኛ ትልቁ ስኬታማነታችን የደንበኞቻችን እምነት እና ደስታ ነው። በመሆኑም፣ በገባነው ቃል መሰረት የቤተል ሳይት (Bethel Site) ለመኖሪያ አፓርታማዎቻችን ግንባታ መሳካት ከጎናችን ለነበሩ የኤማሮሽ ቤተሰቦች የቁልፍ ርክክብ ስነ-ስርዓት ልናደርግ መሆናችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።
የእኛን የግንባታ ጥራት፣ አጨራረስ እና የተግባር እውነትነት በአይንዎ አይተው በሚቀጥሉት አዳዲስ ሳይቶቻችን ላይ በልበ ሙሉነት እንዲወስኑ የክብር እንግዳዬ ሆነው እንዲገኙ በአክብሮት እጋብዝዎታለሁ።

🗓 ቀን፦ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም (እሁድ)
📍 ቦታ፦ በኤማሮሽ ቤተል ሳይት (Bethel Site)

ልዩ ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ በቦታው ለሚገኙ እንግዶቻችን ብቻ የሚቆይ ልዩ የቅናሽ እና ምቹ የክፍያ ስምምነት ለአዲሶቹ ሳይቶቻችን አዘጋጅተናል!

🌟 ለመርካቶ ነጋዴዎች የተዘጋጀ ታላቅ የኢማሮሽ (Emarosh) የቅናሽ አቅርቦት!ፒያሳ በኒ መስጅድ አጠገብ በሚገኘው ዘመናዊ ህንጻችን ላይ የንግድ ሱቆችን እጅግ በተቀነሰ ዋጋ እና በአስተማማ...
19/08/2026

🌟 ለመርካቶ ነጋዴዎች የተዘጋጀ ታላቅ የኢማሮሽ (Emarosh) የቅናሽ አቅርቦት!

ፒያሳ በኒ መስጅድ አጠገብ በሚገኘው ዘመናዊ ህንጻችን ላይ የንግድ ሱቆችን እጅግ በተቀነሰ ዋጋ እና በአስተማማኝ ሁኔታ ይግዙ።

ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም ትርፋማ ኢንቨስትመንት ለማድረግ አሁኑኑ ይወስኑ!

📌 ልዩ ጥቅሞች እና መረጃዎች
የማስረከቢያ ጊዜ፦ በ1 አመት ከ6 ወር (18 ወራት) ውስጥ የሚረከቡት።
የሱቆች ስፋት፦ ከ 12 ካሬ ሜትር ጀምሮ ሰፊ አማራጮች።
የመነሻ ቅድመ ክፍያ፦ ከ 10% ጀምሮ
📊 የዋጋ ዝርዝር (ያለ ቅናሽ)
1ኛ ፎቅ፦ 286,380 ብር በካሬ
2ኛ ፎቅ፦ 253,080 ብር በካሬ

🔥 የኢማሮሽ (Emarosh) ልዩ የቅናሽ አማራጮች (Discount Offers)
💡 ማሳሰቢያ፡ ቅናሾቹ የሚታሰቡት ደንበኛው ከሚከፍለው የገንዘብ መጠን ላይ ነው!
✅ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍል፦ 20% ታላቅ ቅናሽ!
✅ 30% እና ከዛ በላይ ቅድመ ክፍያ ለሚከፍል፦ ከሚከፍለው ላይ 16% ቅናሽ!
✅ 2 እና ከዛ በላይ ሱቆችን ለሚገዛ፦ ከሚከፍለው ላይ 23% ልዩ ቅናሽ!

📍 መገኛ ቦታ
ፒያሳ፣ በኒ መስጅድ አጠገብ (ለገበያ በጣም ተመራጭ እና ስልታዊ ቦታ)

📞 ፈጥነው ይደውሉ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
📱 09 00 66 54 47

📌 የብዙ ዓመታት ጥረት፣ ትዕግስትና ተስፋ ዛሬ ወደ እውንነት ተቀይሯል!ለመኖሪያ አፓርታማዎቻችን ግንባታ መሳካት ከጎናችን ለነበራችሁ እና ቤታችሁን ለምትረከቡ የኤማሮሽ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን...
17/08/2026

📌 የብዙ ዓመታት ጥረት፣ ትዕግስትና ተስፋ ዛሬ ወደ እውንነት ተቀይሯል!

ለመኖሪያ አፓርታማዎቻችን ግንባታ መሳካት ከጎናችን ለነበራችሁ እና ቤታችሁን ለምትረከቡ የኤማሮሽ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ የቁልፍ ርክክብ ብቻ ሳይሆን፤ የአዲስ ሕይወት፣ የአዲስ ትዝታ እና የደማቅ ጅምር መነሻ ነው።

🗓 የአፓርታማ ርክክብ ስነ-ስርዓት ቀን፦ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 ቦታ፦ በኤማሮሽ ቤተል ሳይት (Bethel Site)

ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
በዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ላይ አብረን ለመደሰትና ለማክበር በጉጉት እንጠብቃለን

15/08/2026

📌 የብዙ ዓመታት ጥረት፣ ትዕግስትና ተስፋ ዛሬ ወደ እውንነት ተቀይሯል!

ለመኖሪያ አፓርታማዎቻችን ግንባታ መሳካት ከጎናችን ለነበራችሁ እና ቤታችሁን ለምትረከቡ የኤማሮሽ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ የቁልፍ ርክክብ ብቻ ሳይሆን፤ የአዲስ ሕይወት፣ የአዲስ ትዝታ እና የደማቅ ጅምር መነሻ ነው።

🗓 የአፓርታማ ርክክብ ስነ-ስርዓት ቀን፦ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 ቦታ፦ በኤማሮሽ ቤተል ሳይት (Bethel Site)

ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
በዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ላይ አብረን ለመደሰትና ለማክበር በጉጉት እንጠብቃለን።

📌 የብዙ ዓመታት ጥረት፣ ትዕግስትና ተስፋ ዛሬ ወደ እውንነት ተቀይሯል!ለመኖሪያ አፓርታማዎቻችን ግንባታ መሳካት ከጎናችን ለነበራችሁ እና ቤታችሁን ለምትረከቡ የኤማሮሽ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን...
13/08/2026

📌 የብዙ ዓመታት ጥረት፣ ትዕግስትና ተስፋ ዛሬ ወደ እውንነት ተቀይሯል!

ለመኖሪያ አፓርታማዎቻችን ግንባታ መሳካት ከጎናችን ለነበራችሁ እና ቤታችሁን ለምትረከቡ የኤማሮሽ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ የቁልፍ ርክክብ ብቻ ሳይሆን፤ የአዲስ ሕይወት፣ የአዲስ ትዝታ እና የደማቅ ጅምር መነሻ ነው።

🗓 የአፓርታማ ርክክብ ስነ-ስርዓት ቀን፦ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም

📍 ቦታ፦ በኤማሮሽ ቤተል ሳይት (Bethel Site)

ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል! በዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ላይ አብረን ለመደሰትና ለማክበር በጉጉት እንጠብቃለን።

📞 ስልክ ቁጥር፦ [ 09-00-66-54-47 ]
💬 በዋትስአፕ ለማግኘት፦ [ https://wa.link/1wt3wi ] ]

12/08/2026

🚨 በአስቸኳይ የሚሸጡ 5 ቤቶች ብቻ! በ5 ወር ውስጥ ቁልፍ ይረከቡ!

የኪራይ ዘመንዎን በኤማሮሾ ሪልስቴት ያብቁ። የጀሞ ሳይት ግንባታው ተጠናቆ ለመረከብ 5 ወራት ብቻ ቀርተውታል። መላው ህንፃ ተሽጦ 5 ውስን ቤቶች ብቻ ነው የቀሩት!

ፎቅ፦ 9ኛ እና 10ኛ ፎቅ ላይ (እጅግ ማራኪ እይታ ያላቸው)

የካሬ አማራጮች፦ 118.82 ካሬ | 119.02 ካሬ | 124.62 ካሬ | 127.8 ካሬ

ዋጋ፦ በካሬ 83,000 ብር ብቻ!

ቅድመ ክፍያ፦ 30% ብቻ! ቀሪውን በ5 ወራት ውስጥ ለእርስዎ በሚመች የክፍያ ዕቅድ ያጠናቅቃሉ።

ሳይቱን በአካል መጥተው ለመጎብኘት ዛሬውኑ ይደውሉልኝ!

📞 የሽያጭ አማካሪዎ ፉአድ፦ 0900665447
💬 በዋትስአፕ ለማግኘት፦ [ https://wa.link/1wt3wi ]

゚viralシfypシ゚

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Emarosh Realestate Sales Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category