27/05/2026
🚪 " መሀል ከተማ ፒያሳ ወርቃማ እድል እንዳያመልጦ !
🔔 ለአፓረትመንት ቤት ፈላጊዎች በሙሉ!
ያልተገነባ አንሸጥም 💪
📌መሀል ከተማ ፒያሳ ለወዳጅነት ፓርክ በቅርብ እርቀት ላይ እጅግ ዘመናዊ ግንባታቸው 80 % የደረሱ አፓርትመንት ቤቶችን እወነተኛ ቅናሽ አድርገን በሽያጭ ላይ ነን !"🔥
📍በታሪካዊቷ ፒያሳ — በምታዩት ዘመናዊ ህንፃ ላይ የአፓርትመንት ቤት እና የንግድ ሱቆ ባለቤት ይሁኑ።
🏢 ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ!
በፒያሳ ያለ ንብረት ዋጋው በየጊዜው እየጨመረ ሲሆን፣አፓርትመንቶቹ በብርም በዶላርም በከፍተኛ ዋጋ የሚከራዩ ናቸው።🔥
🛏️ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች
✔️ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✔️ በማይታመን ዋጋ
✔️ በ1 ዓመት ውስጥ ቁልፍ የሚረከቡ!
እንዲሁም
🏬 ለንግድ እና ለቢሮ የሚሆኑ ሱቆችን
✔️ ከ7 ካሬ ጀምሮ
✔️ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✔️ በ 7 ወር የሚረከቡት
✔️ በፒያሳ ዋና ስፍራ ላይ የንግድ ባለቤት ይሁኑ!
💧 አፓርትመንቶቹ የከርሰ ምድር ውሃን ጨምሮ ዘመናዊ መሠረተ ልማቶችን አሟልተው የያዙ ናቸው።
⏳ ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ብቻ ነው !
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ
0952-52-84-98
#አፓርትመንት #ፒያሳ #ሪልእስቴት #ኢንቨስትመንት