Minte at Temer properties

Minte at Temer properties 8+ years helping people find their dream homes
(1)

28/05/2026

ሳርቤት አደባባይ

🏢 ሳርቤት ላይ ቤት ለመግዛት አስበው አምልጦዎታል? እንግዲያውስ አሁን ሁለተኛ ዕድል ደርሶሎታል! 🎉​በሳርቤት አካባቢ 4 ሳይቶችን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀን አሁን ደግሞ ይበልጥ ወደተመቸው እና...
20/05/2026

🏢 ሳርቤት ላይ ቤት ለመግዛት አስበው አምልጦዎታል? እንግዲያውስ አሁን ሁለተኛ ዕድል ደርሶሎታል! 🎉

​በሳርቤት አካባቢ 4 ሳይቶችን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀን አሁን ደግሞ ይበልጥ ወደተመቸው እና ወደተመረጠው ቦታ መጥተናል!

​📍 5ኛውን ሳይታችንን በሳርቤት አደባባይ ላይ በይፋ ለቀናል!

ፍላጎትዎ ላይ በመመስረት በጥራትና በምቾት የተገነቡትን ያዘጋጀናቸውን አማራጮች ይምረጡ፦

​📐 የክፍል አማራጮች እና የካሬ ስፋት፦
✅​ባለ 1 መኝታ ቤት 🛋️ | ስፋት፦ 76 ካሬ
✅​ባለ 2 መኝታ ቤት 🛏️ | ስፋት፦ 99 ካሬ እና 100 ካሬ
✅​ባለ 3 መኝታ ቤት (+ የሰራተኛ ክፍል) 💎 | ስፋት፦ ከ136 ካሬ እስከ 151 ካሬ

​💰 ዋጋቸው፦ ከ 9,120,000 ብር ጀምሮ!
(እንደ ፎቅ ከፍታው የዋጋ አማራጮች አሉት)
✅ በ 30% ቅናሽ ደግሞ ቤቶችን ከ 6,384,000 ብር ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ

​⚠️ ሳይቶቻችን ከመጠናቀቃቸው በፊት ነው ተሽጠው የሚያልቁት!

አሁኑኑ ይደውሉና የቅንጦት ሕይወትዎን በሳርቤት አደባባይ ይጀምሩ።
​📞 ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0920238819
💬 ወይም በውስጥ መስመር WhatsApp ያነጋግሩን።

​ ​ ​ #ኢትዮጵያ ​ #ሳርቤት ​ ​ #ሪልእስቴት ​ ​

💰 በአዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ከ 10 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ  አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ! ​✨​አነስተኛ ቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ ከፍለው የቤቱ ባለቤት ይሁኑ።​✨ያለ ወለድ...
13/05/2026

💰 በአዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ከ 10 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ!

​✨​አነስተኛ ቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ ከፍለው የቤቱ ባለቤት ይሁኑ።

​✨ያለ ወለድ (Interest-Free)፦ ቀሪውን 80% ክፍያ በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ይክፈሉ።

​✨​ታላቅ ቅናሽ፦ ለሙሉ ክፍያ የ 35% ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ።

​📍 ልዩ መገኛ፦
​ቤተመንግስት አቅራቢያ የሚገኝ አስተማማኝና ምቹ ሰፈር።
​ለስራ እና ለትምህርት ቤቶች ቅርብ የሆነ ስትራቴጂካዊ ቦታ።

​✨ቴምር ፕሮፐርቲስ 10ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ይህ ልዩ ዕድል፣ በከተማዋ እምብርት እና አስተማማኝ ጥበቃ በሚገኝበት አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ የቅንጦት መኖሪያን ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

​✨ የታላቁ አጋርነት እና የ10ኛ ዓመት ጥቅሞች፦
​የShebaMiles ስጦታ፦
ቤት ሲገዙ ለዓለም አቀፍ በረራ የሚያገለግሉ ማይልሶችን በስጦታ ያግኙ።

​ጊዜው ሳይረፍድ በስልክ ይደውሉና የነገውን ህልምዎ ዛሬ ያሳኩ!

​📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0920238819

07/05/2026

የቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ እስከ 35% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ከጊዜው ጋር የሚራመድ፣ የዘመኑ መኖሪያ! 🌟 የቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) ሁሉንም ምርጥ አማራጮች በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ።
​የምናቀርባቸው የቤት አማራጮች፡
📍 አዋሬ (Aware)
📍 ፒያሳ (Piyassa)
📍 ሳርቤት (Sarbet)
📍 ቡልጋሪያ (Bulgariya)
​የቤት አይነቶች፡
✅ ከ 1 እስከ 3 መኝታ መኖሪያ ቤቶች
✅ ለተለያዩ ቢዝነሶች የሚሆኑ የንግድ ሱቆች
​ለነገው ትውልድ የሚተርፍ ጥራት!
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0947305020 ይደውሉልን።

💰 የዋጋ ዝርዝር (ያለ ቅናሽ እና በ30% ቅናሽ):​🎉 የቴምር ፕሮፐርቲስ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ልዩ የ30% ቅናሽ! 🎉​ብልህ ባለሀብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ አሁን መሆኑ...
21/04/2026

💰 የዋጋ ዝርዝር (ያለ ቅናሽ እና በ30% ቅናሽ):

​🎉 የቴምር ፕሮፐርቲስ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ልዩ የ30% ቅናሽ! 🎉
​ብልህ ባለሀብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ አሁን መሆኑን ያውቃሉ! ቴምር ፕሮፐርቲስ 10ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ታላቅ ቅናሽ እንደሚከተለው ቀርቧል።

​💰 የዋጋ ዝርዝር (ያለ ቅናሽ እና በ30% ቅናሽ):
​ባለ 1 መኝታ:
​የቀድሞ ዋጋ፦ ~~7.8 ሚሊዮን ብር~~
​አሁኑኑ በቅናሽ፦ 5.4 ሚሊዮን ብር

​ባለ 2 መኝታ:
​የቀድሞ ዋጋ፦ ~~8.5 ሚሊዮን ብር~~
​አሁኑኑ በቅናሽ፦ 6.6 ሚሊዮን ብር

​ባለ 3 መኝታ:
​የቀድሞ ዋጋ፦ ~~14 ሚሊዮን ብር~~
​አሁኑኑ በቅናሽ፦ 10 ሚሊዮን ብር

​✨ የታላቁ አጋርነት ጥቅሞች፦
​የShebaMiles ስጦታ፦ ቤት ሲገዙ ለዓለም አቀፍ በረራ የሚያገለግሉ ማይልሶችን ስጦታ ያግኙ።
​✨​አነስተኛ ቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ ከፍለው የቤቱ ባለቤት ይሁኑ።
​✨​ያለ ወለድ፦ ቀሪውን 80% ክፍያ በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ይክፈሉ
​✨​ቋሚ ዋጋ፦ ምንም ዓይነት ተጨማሪ የዋጋ ጭማሪ (Price Escalation) የሌለበት።

​📍 አድራሻ: ቡልጋሪያ፣ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ: 0920238819
​ጊዜው ሳይረፍድ በስልክ ይደውሉ

17/04/2026
15/04/2026

🏡 በአያት 49 ሳይት ሰፊና ዘመናዊ የ3 መኝታ ቤቶች ሽያጭ ተጀመረ!
​ጥራት እና ግላዊነትን (Privacy) ለሚመርጡ ቤተሰቦች በአያት 49 ሳይታችን ልዩ እድል ይዘን ቀርበናል። እነዚህ ቤቶች በአንድ ወለል ላይ 2 አባወራዎች ብቻ የሚኖሩባቸው በመሆናቸው ለኑሮ እጅግ ሰላማዊ ናቸው።
​የቤት አማራጮች፦
📍 ባለ 146 ካሬ ሜትር (3 መኝታ ቤት)
📍 ባለ 180 ካሬ ሜትር (3 መኝታ ቤት)
​ልዩ የአከፋፈል አማራጮች፦
⚡️ ለፈጣን ገዢዎች (100% ክፍያ): በካሬ ሜትር 76,000 ብር ብቻ! (ትልቅ ቅናሽ)
💳 በአከፋፈል (50% ቅድመ ክፍያ): በካሬ ሜትር 95,000 ብር ሆኖ የተቀረውን በሂደት የሚከፍሉበት።
​ለምን የአያት 49 ሳይትን ይመርጣሉ?
✅ ግላዊነት፦ በአንድ ወለል ላይ 2 ቤት ብቻ (Two units per floor)።
✅ የዋጋ ዋስትና፦ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ በቋሚ ዋጋ (Fixed Price) የሚረከቡበት።
✅ ከወለድ ነፃ፦ ሙሉ ለሙሉ ከሪባ ነፃ (Riba Free) የሆነ የአከፋፈል አማራጭ።
✅ አስተማማኝ ግንባታ፦ በራሳችን ካፒታል የሚገነባ (Finance Project)።
​"መሃል አያት ላይ የሰፊ ቤት ባለቤት የመሆን እድልዎን ዛሬውኑ ይጠቀሙ!"
​📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
0920238819
​ #ሪልእስቴት #አያት49 #ኢትዮጵያ

አዋሬ ላይ ኢንቨስት የማድረግ ጊዜው አሁን ነው   ከ35% ቅናሽ ጋር ብዙዎች ታሪክ ያወሩላት በኮሪደር ልማት ባሸበረቀችውና ለቤተ መንግስት በቅርብ እርቀት ላይ በምትገኘው በዚች ውብ ሰፈር ከ...
09/04/2026

አዋሬ ላይ ኢንቨስት የማድረግ ጊዜው አሁን ነው ከ35% ቅናሽ ጋር ብዙዎች ታሪክ ያወሩላት በኮሪደር ልማት ባሸበረቀችውና ለቤተ መንግስት በቅርብ እርቀት ላይ በምትገኘው በዚች ውብ ሰፈር ከዚህ የተሻለ ጊዜ አይገኝም
🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ

☎️0920238819

📍 አዋሬ

በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)

👉 ባለ 3 መኝታ = 121ካሬ = 8.4ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 131ካሬ = 9.1ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 140ካሬ =
9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 142ካሬ = 9.8ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.1ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 150ካሬ = 10.4ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 157ካሬ = 10.9ሚሊዮን
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ👇👇👇👇
☎️0920238819
#ቴምርሪልስቴት #ሪልእስቴት

Temer REALESTATE ነን እያበሰርን ነው!የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና ቴምር ፕሮፐርቲስ የሼባማይልስ አጋርነት ስምምነት ማብሰሪያ ስነስርአት እየተካሄደ ነው።በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ...
09/04/2026

Temer REALESTATE ነን

እያበሰርን ነው!

የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና ቴምር ፕሮፐርቲስ የሼባማይልስ አጋርነት ስምምነት ማብሰሪያ ስነስርአት እየተካሄደ ነው።

በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ባለው ደማቅ መርሀግብር የሁለቱ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች፣ ከፍተኛ ባለስልጣናትና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ታድመዋል።

ከቴምር ቤት ይግዙ፤ በኢትዮጵያ አየርመንገድ ይጓዙ!

Big News! ✈️🏠

The official partnership signing ceremony between Ethiopian Airlines and Temer Properties is currently underway!

This grand event, held at the Skylight Hotel, is attended by executives from both organizations, high-ranking government officials, and key influencers.

Buy your home from Temer; Fly with Ethiopian Airlines!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver


#ሪልእስቴት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minte at Temer properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category