20/03/2026
✍ታላቅ የማጣሪያ ኤክስፖ ከDMC ሪልስቴት
ከዚ በፊት ከነበረው የካሬ ዋጋ ላይ እስከ 7000 ብር ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገለፅ በደስታ ነወ።
📍በለቡ መብራት ሀይል
√ ስቲዲዮ - 56 ,59 ካሬ
√ ባለ 1 መኝታ - 77 ካሬ
√ ባለ 2 መኝታ - 99, 123, 134,138,154,161,165,164, 148, እና 155 ካሬ
√ ባለ 3 መኝታ - 121, 146, 159, 150.5,162,168, እና 181,210,214, ካሬ
√ ባለ 4 መኝታ - 168, 177 ካሬ, 183 ካሬ, 187ካሬ,295 ካሬ
✍ከ 10% ቅደመ ክፍያ ጀምሮ
✍40/60 የረጅም ጊዜ ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ቅንጡ ቤቶችን ለግለዎ ያድርጉ
√ ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሀን እንዲኖራቸው ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ እና ማራኪ እይታን የተላበሱ ናቸው።
√ የመዋኛ ገንዳ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ሰፊ ቴራስ፣ አረንጓዴ ስፍራ ያካተተ መንደር እንዲሁም ዘመናዊ የገበያ ማዕከልን አካቶ እርሶን እየጠበቀ ነው።
√ የንግድ ሱቆችን ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ደግሞ ከ 30-144.1 ካሬ ጀምሮ በፈለጉት የካሬ አማራጮች አሉን።የሱቅ አከፋፈል 50% ቅድመ ክፍያ ከባንክ ጋር ማገናኘት ይቻላል
✍ሳይታችን የሚገኝዉ ለቡ መብራት ጋር ሲሆን በ65,395 ካሬ ላይ ያረፉ ባለ ጊቢ አፓርትመንቶች ሲሆኑ በ 10% እና 15% ቅድመ ከፍያ ሽያጭ ላይ የሚገኝ የመኖሪያ አፓርታማ ሲሆን እያንዳንዱ ፍሎር ላይ አምስት አሳንሰሮች/Elevators አሉት፤
ወደ ታች ደግሞ 3-6 መኪና ማቆምያ ቤዝመንት ተዘጋጅቶለታል።
• የመዝናኛ ማዕከል
• መዋኛ ገንዳ
• አረንጓዴ አካባቢ
• በቂ የጋራ የመኪና ማቆሚያ
• ሱፐርማርኬቶች እና ካፌዎች
• ሁለገብ አዳራሾች
• ጂም
• ተጠባባቂ ጀነሬተር (standby generator)
•የእቃዎች አሳንስር
• የእሳት ማንቂያ ስርዓት
• የCCTV ካሜራ ሲስተም
• የከርሰ ምድር ውሃ/Safety tanker እና reservoir water ያካትታል
• High-Tech Security መግብያና መውጫዎች
• የቆሻሻ መጣያ
ለበለጠ መረጃ 09 18 17 10 47
ይደውሉልን::