Adane at Temer Properties sales conslta

Adane at Temer Properties sales conslta Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adane at Temer Properties sales conslta, Real Estate, Addis Ababa.

14/09/2026

ይደውሉልን 0977079000 እንሸጣለን
ቴምር TEMER PROPERTIES
የህልምዎ ማረፊያ❤
#የህልምቤት #ቴሜርፕሮፐርቲስ @ Temer Properties @መማር አለባቸው

12/09/2026
🎉🎊 የአዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ! 🎊🎉📍 መገናኛ – ዲያስፖራ ሰከንድ ሳይት🏠 አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤት ህልምዎን ይጀምሩ!💥 ከዚህ በፊት ያልነበረ ልዩ ቅናሽ!🎁 እስከ 35% የሚደርስ ቅናሽ!💰 ...
09/09/2026

🎉🎊 የአዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ! 🎊🎉

📍 መገናኛ – ዲያስፖራ ሰከንድ ሳይት

🏠 አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤት ህልምዎን ይጀምሩ!

💥 ከዚህ በፊት ያልነበረ ልዩ ቅናሽ!
🎁 እስከ 35% የሚደርስ ቅናሽ!
💰 ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!

✨ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ!
⏳ እድሉን ይጠቀሙ !

ቴምር ፕሮፐርቲስ — የህልምዎ ቤት መነሻ! 🏡
ለበለጠ መረጃ 0977079000 ይደውሉ

28/08/2026

Commercial shops
📌 ፒያሳ ሀገር ፍቅር
አድዋ ፊትለፊት

☑️4ተኛ እና 5ተኛ ፎቅ
ሙሉ ክፍያ=4,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ=1,400,000 ብር

☑️3ተኛ ፎቅ
ሙሉ ክፍያ=5,300,000 ብር
ቅድመ ክፍያ=1,700,000 ብር

☑️ ሴሚ ቤዝሜንት

ሙሉ ክፍያ=11,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ= 3,300,000 ብር

27/08/2026
27/08/2026

📍 መገናኛ – የካ ክፍለ ከተማ፣ ከዲያስፖራ አደባባይ አጠገብ፣ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ
🏢 Temer Properties – ከ8 በላይ ሳይቶችን በማስረከብ ያረጋገጥነውን የጥራትና የታማኝነት ስራችንን አሁንም በተሻለ የክፍያ አማራጭ እንቀጥላለን!
🔥 40/60 የክፍያ አማራጭ
👉 40% ክፍያ ሲፈጽሙ ቤትዎን ሲረከቡ የሚከፍሉት 60% ብቻ ይሆናል።
🏠 1 መኝታ – 60 ካሬ
💰 ሙሉ ዋጋ፦ 7,800,000 ብር

🔹 20% ቅድመ ክፍያ፦ 1,560,000 ብር

🔹 40% ክፍያ፦ 3,120,000 ብር

🔹 ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ፦ 4,680,000 ብር
🏠 2 መኝታ – 90 ካሬ
💰 ሙሉ ዋጋ፦ 11,700,000 ብር

🔹 20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,340,000 ብር

🔹 40% ክፍያ፦ 4,680,000 ብር

🔹 ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ፦ 7,020,000 ብር
🏠 3 መኝታ – 112 ካሬ
💰 ሙሉ ዋጋ፦ 14,560,000 ብር

🔹 20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,912,000 ብር

🔹 40% ክፍያ፦ 5,824,000 ብር

🔹 ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ፦ 8,736,000 ብር
✨ ልዩ ጥቅሞች
✅ ያለምንም ወለድ

✅ የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ ጭማሪ አይኖርም

✅ ቀሪውን 60% ቤትዎን ሲረከቡ መክፈል ይችላሉ

✅ 40% በመክፈል ለሚጨርሱ 10% ቅናሽ አለን!
📌 ማስታወሻ: ከ1ኛ እስከ 7ኛ ወለል ያለው ዋጋ ነው። ከፍ ወዳሉ ወለሎች ሲሄዱ ዋጋው ይቀንሳል።
🏢 ተጨማሪ አፓርትመንት ፕሮጀክቶች
📍 ሳር ቤት ፣ መገናኛ

📍 አዋሬ

📍 ቡልጋሪያ
🏪 የንግድ ሱቆችና የቢሮ ቦታዎች
📍 ሳር ቤት አደባባይ

📍 ቡልጋሪያ – ለቢሮ

📍 ፒያሳ

📍 ገላን
🔥 ቤትዎን ዛሬ ይምረጡ!

🏠 Temer Properties – የህልምዎ ቤት፣ በታማኝ አጋርነት!
📞 ለተጨማሪ መረጃና ሳይት ጉብኝት አሁኑኑ 0977079000 ይደውሉልን

11/08/2026

30% እስከ 35% ልዩ ቅናሽ
📍 ሳር ቤት አደባባይ አዳምስ ህንፃ አጠገብ

#በ30%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)

ባለ 1መኝታ
👉76ካሬ=ሙሉ ክፍያ 9,880,000
ቅድመ ክፍያ=20% 1,976,000
ባለ 2 መኝታ
👉99ካሬ =ሙሉ ክፍያ 12,870,000
ቅድመ ክፍያ 2,574,000
👉100ካሬ=ሙሉ ክፍያ 13,000,000
ቅድመ ክፍያ 2,600,000

ባለ 3 መኝታ
👉 136ካሬ=ሙሉ ክፍያ 17,680,000
ቅድመ ክፍያ=20% 3,536,000
👉144ካሬ =ሙሉ ክፍያ=18,720,000
ቅድም ክፍያ=20% 3,744,000
👉 149ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 19,370,000
ቅድመ ክፍያ = 20% 3,874,000
👉 151ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 19,630,000
ቅድመ ክፍያ = 20% 3,926,000

⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ 30% ቅናሽ

✅ መገልገያዎች
👉 ጋርበጅ ሹተር
👉 ያልተገደበ የውሃ አቅርቦት
👉 የመጠባበቂያ ጀነሬተር
👉 የደህንነት ካሜራ
👉ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ
❤መገናኛ ❤❤❤
💥 ተፈጥሮን ከከተማው ውበት እና ዘመናዊነትን ጋር ባገናኘው በጫካ ፕሮጀክት ባሸበረቀችው በዲያስፖራ አደባባይ በየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ በከተማችን እብርት በመገናኛ ከፍታ ላይ በአራቱም አቅጣጫ የአዲስ አበባ ማራኪ እና አስደናቂ እይታዎች የተላበሱ የመኖሪያ አፖርትመንቶች ከቴምር ፕሮፐርቲስ
👉 በ40/60 አከፋፈል
🔹 ባለ አንድ መኝታ ከ60 እስከ 71ካሬ
🔹 ባለ ሁለት መኝታ ከ90 እስከ 102ካሬ
🔹ባለ ሶስት መኝታ በ118 እስከ 145ካሬ
🌟100% ለምትከፍሉ 35% ቅናሽ
🌟 40% ለምትከፍሉ 10% የዋጋ ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤትዎን ሲረከቡ
🔥 ያለምንም ዋጋ ጭማሪ
🔥 ፈጣን እና ጥራት ያለው ግንባታ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ – ይህ እድል አይደገምም!
☎ 0977079000
#መገናኛ





#ሳርቤት #ቴሜርፕሮፐርቲስ
#አዲስአበባ #የህልምቤት #ኢንቨስትመንት

09/07/2026

#

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adane at Temer Properties sales conslta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category