MSD-Ashe-Barammo

MSD-Ashe-Barammo MSD1

27/07/2026
በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ወቅት በኢሶዴፓ ላይ የደረሰው ኢፍትሃዊ የመብት ገፈፋና ጥሰት በዶ/ር ራሄል አንደበት ስገለጽ
09/07/2026

በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ወቅት በኢሶዴፓ ላይ የደረሰው ኢፍትሃዊ የመብት ገፈፋና ጥሰት በዶ/ር ራሄል አንደበት ስገለጽ

ዕጩ ሳይመደብ ተቃዋሚዎች ብቻቸውን እንዲወዳደሩ መወስኑ ዲሞክራሲን መፈታተን በዓለምም በአፍሪካም ያልታየ በ...

በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ወቅት በኢሶዴፓ ላይ የደረሰው ኢፍትሃዊ የመብት ገፈፋና ጥሰት በዶ/ር ራሄል አንደበት
09/07/2026

በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ወቅት በኢሶዴፓ ላይ የደረሰው ኢፍትሃዊ የመብት ገፈፋና ጥሰት በዶ/ር ራሄል አንደበት

ዕጩ ሳይመደብ ተቃዋሚዎች ብቻቸውን እንዲወዳደሩ መወስኑ ዲሞክራሲን መፈታተን በዓለምም በአፍሪካም ያልታየ በ...

በኢሶዴፓ ላይ የደረሰው ኢፍትሐዊ ትግበራ !!
09/07/2026

በኢሶዴፓ ላይ የደረሰው ኢፍትሐዊ ትግበራ !!

ዕጩ ሳይመደብ ተቃዋሚዎች ብቻቸውን እንዲወዳደሩ መወስኑ ዲሞክራሲን መፈታተን በዓለምም በአፍሪካም ያልታየ በ...

25/06/2026

አስተውሎ የተቸራቸው፣ እውነትንና እውቀትን የሚወዱና ለይተው የሚያውቁት ፊደል የቆጠሩት/የተማሩት? ሁሉ አይደሉም ፣ ብዙዎች ተምረው ያልተማሩ፣ አዋቂ መሳይ አላዋቂዎች ፣ ሳይማሩ ዶክተር መሳይ አስመሳዮች...በበዙባት በዚህ ዘመን ትክክለኛውን ከፌክ ፣ ባለራዕዩን ከሀገር-ሻጭ ባንዳ:እውነትን ከውሸት...መለየት የተሳናቸው ጨለምተኞች በብዙ ይታያሉ! ዶክተር አብይ ሌባ አይደለም፣ፈጣሪን ያውቃል! ብቻም ሳይሆን ይፈራል፣ ይሰራል ፣ ያሰራል፣ ለሰላም ተግባራዊ ጥረት አሳይቶ ፣ ዓለም አቀፍ ከበሬታ አግኝቷል ፣ የትም ሂዶና ተናግሮ እስካሁን እኛ አላፈርንበትም! ሌላው ሀገር ሰካራሙን፣ ዘረኛውን፣ ሌባውን፣ ዘማዊውን፣ጦርነት ቆስቋሹንም፣ ሀገር አፍራሹን፣ ትውልድ ገዳይና ፈጂውን ወዘተ... 'መሪዬ' እያለ ያሞከሸዋል! መሪያችን ዶክተር አቢይ ሰው ነው! መልአክ አይደለም! እንደሰው ጉድለት ከታየበት ዕውቀት ያለው?ካለ መረም ይችላል! በኢትዮጵያችን ይህ ሁሉ ጉድ ነው! የተባለልን ሀገራዊ ለውጥ፣ዕድገት፣ ጥረት... የማይታያቸው እያዩ ማየት የተሳናቸው ፣ እየተነገራቸው መስማት ለተሳናቸው የመልካም ራዕይ እንቅፋቶች ትዕግስት/ቱን ለሚፈታተኑ ከሃዲ የእናት ጡት ነካሾች እንደሀገር መሪ ለመሰሪዎች 'መነጠፍ' አይጠበቅበትም! ከነጉድለቱም ቢሆን እንደመንግስት በህግ አግባብ ዳር-ድምበርና የውስጥ ሠላም የማስከበር ሀላፊነትም ግዴታም አለበትና! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪

25/06/2026

አስተውሎ የተቸራቸው፣ እውነትንና እውቀትን የሚወዱና ለይተው የሚያውቁት ፊደል የቆጠሩት/የተማሩት? ሁሉ አይደሉም ፣ ብዙዎች ተምረው ያልተማሩ፣ አዋቂ መሳይ አላዋቂዎች ፣ ሳይማሩ ኘሮፌሰር/ዶክተር መሳይ አስመሳዮች...በበዙባት በዚህ ዘመን ትክክለኛውን ከፌክ ፣ ባለራዕዩን ከሀገር-ሻጭ ባንዳ:እውነትን ከውሸት...መለየት የተሳናቸው ጨለምተኞች በብዙ ይታያሉ! ዶክተር አብይ ሌባ አይደለም፣ፈጣሪን ያውቃል! ብቻም ሳይሆን ይፈራል፣ ይሰራል ፣ ያሰራል፣ ለሰላም ተግባራዊ ጥረት አሳይቶ ፣ ዓለም አቀፍ ከበሬታ አግኝቷል ፣ የትም ሂዶና ተናግሮ እስካሁን እኛ አላፈርንበትም! ሌላው ሀገር ሰካራሙን፣ ዘረኛውን፣ ሌባውን፣ ዘማዊውን፣ጦርነት ቆስቋሹንም፣ ሀገር አፍራሹን፣ ትውልድ ገዳይና ፈጂውን ወዘተ... 'መሪዬ' እያለ ያሞከሸዋል! መሪያችን ዶክተር አቢይ ሰው ነው! መልአክ አይደለም! እንደሰው ጉድለት ከታየበት ዕውቀት ያለው?ካለ መረም ይችላል! በኢትዮጵያችን ይህ ሁሉ ጉድ ነው! የተባለልን ሀገራዊ ለውጥ፣ዕድገት፣ ጥረት... የማይታያቸው እያዩ ማየት የተሳናቸው ፣ እየተነገራቸው መስማት ለተሳናቸው የመልካም ራዕይ እንቅፋቶች ትዕግስት/ቱን ለሚፈታተኑ ከሃዲ የእናት ጡት ነካሾች እንደሀገር መሪ ለመሰሪዎች 'መነጠፍ' አይጠበቅበትም! ከነጉድለቱም ቢሆን እንደመንግስት በህግ አግባብ ዳር-ድምበርና የውስጥ ሠላም የማስከበር ሀላፊነትም ግዴታም አለበትና! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MSD-Ashe-Barammo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share