Abebaw Real estate salse

Abebaw Real estate salse Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abebaw Real estate salse, Real Estate, Addis abeba, Addis Ababa.

በካሬ 5- 7 ሺ ብር ቅናሽ!!🎺 ከ280ሽ እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ አጠቃላይ ቅናሽ ለተወስኑ ቤቶች ብቻ 🏦 ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅር...
11/08/2026

በካሬ 5- 7 ሺ ብር ቅናሽ!!

🎺 ከ280ሽ እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ አጠቃላይ ቅናሽ ለተወስኑ ቤቶች ብቻ

🏦 ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።

➠ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ , 40/60 የረጅም ዓመት የባንክ አማራጭ እንዲሁም እስከ 30% ልዩ ቅናሽ

ከስቱዲዮ እስከ ባለአራት መኝታ 🛌
ከ57 ካሬ እስከ 295 ካሬ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ!

➠በአልሙኒየም ፎርምወርክ በፍጥነት እየተገነባ ያለ። ሁሉንም መገልገያዎች ያሟላ( በ1ህንፃ 5 አሳንሰሮች፣ የከርሰ ምድር ውሀ፣ ጀነሬተር፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ኢንተርኮም ሲስተም እና ሌሎችም ያካተተ እንዲሁም በ ሆቴል ስታንዳርድ እየተገነቡ ያሉ አዲስ ብሎኮችን ይዘንላችሁ ያቀረብን ሲሆን
ከድመው ለሚመጡ ደንበኞች ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን ።

ለበለጠ መረጃ

☎️ +251938564438 ይደውሉልን !!
➠ DMC Real Estate
ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!

06/08/2026
🎉የዋጋ ለውጥ ሊደረግ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል 🎁 በእናንተ ውድ ደንበኞቻችን ጥያቄ መሰረት በውስን ቤቶች ላይ ቅናሽ አድርገን እየሸጥነ የነበርንበትን ዋጋ ለውጥ ሊደረግበት ጥቂት ቀናት ብ...
10/07/2026

🎉የዋጋ ለውጥ ሊደረግ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል 🎁

በእናንተ ውድ ደንበኞቻችን ጥያቄ መሰረት በውስን ቤቶች ላይ ቅናሽ አድርገን እየሸጥነ የነበርንበትን ዋጋ ለውጥ ሊደረግበት ጥቂት ቀናት ብቻ መቅረቱን እየገለፅን አሁንም ቀድመው ለሚመጡ ደምበኞች ብቻ ይሄን ዕድል እንዲጠቀሙ አዘጋጅተናል🤝

🎉35% ቅናሽ!
📍📍ከ ዲኤምሲ ሪል እስቴት📍📍

የዛሬው ውሳኔዎ የነገ ቅርስዎ ነው!! እዳያመልጥዎ !!
✅እስከ 30% ቅናሽ
✅10% ቅድመ ክፍያ
✅60% የባንክ ብድር
👉ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
💧ስቱዲዮ 56_59 ካሬ
💧ባለ 1 መኝታ- 77 - 99 ካሬ
💧ባለ 2 መኝታ- 110 -150 ካሬ
💧ባለ 3 መኝታ- 150 - 214 ካሬ
💧ባለ 4 መኝታ- 183 - 295 ካሬ

- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው🔥
👉እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ የ ቤተሰብ ቅናሽ አለን

⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

👉ከ280ሽህ እስከ 3,ማሊዮን ብር ድረስ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!!

💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ!
💥በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!

✍️ መንደራችን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የጋራ መገልገያዎችን ከጥራት ጋር ያሟላ ነው።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
☎️ 093 856 4438

🏡 ቤት የእድሜ ልክ ዋስትና ነው!ነገር ግን ይህን እድል በጊዜው ካልተጠቀሙበት እንደ አሸዋ ከእጅዎ መሀል ሊያመልጥ ይችላል።ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ...
18/06/2026

🏡 ቤት የእድሜ ልክ ዋስትና ነው!

ነገር ግን ይህን እድል በጊዜው ካልተጠቀሙበት እንደ አሸዋ ከእጅዎ መሀል ሊያመልጥ ይችላል።

ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ካደረገ በኋላ፣ አሁንም በተመረጡ ቦታዎች አዳዲስ እድሎችን ይዞላችሁ መጥቷል!

📞 0938564438

🏗️ ለቡ መብራት
✅ ከ6 ወር በኋላ የሚረከቡ
✅ ዘመናዊ ዲዛይን
✅ የንግድ ሱቆችን ያካተተ
✅ ሙሉ በሙሉ የደረሰ ግንባታ
✅ ድንቅ የከተማ እይታ
✅ በጣም ተፈላጊ አካባቢ
✅ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንቶች

ለምን ዲ.ኤም.ሲ?

✔️ ቤት መግዛት ግድግዳ መግዛት ብቻ ሳይሆን እምነትን መግዛትም ነው።

✔️ ታማኝነታችንን በተግባር አረጋግጠናል።

✔️ በአዲስ አበባ በተመረጡ እና ውድ አካባቢዎች ላይ ፕሮጀክቶቻችንን አስገንብተናል።

✔️ የገበያ ዋጋ በየቀኑ እየጨመረ ቢሆንም እኛ አሁንም በተረጋጋ ዋጋ ላይ ነን።

⏳ ነገር ግን የዋጋ ጭማሪው አይቀርም!

ዛሬውኑ በእነዚህ ውድ እና ተፈላጊ ቦታዎች ላይ የራስዎ ንብረት ባለቤት ይሁኑ!

📞 0938564438

ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት — ደስታዎ እዚህ ይጀምራል ! 🏡✨

በዓልን በልዩ ቅናሽ  የአረፋ በዓል እስከ  35% የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል!  ❗️ቅናሽ ለጥቂት 20 ደንበኞች ብቻ🛖🏦ዲ .ኤ .ም .ሲ  ሪል እስቴት 🏨📍በለቡ Location !🛍 የንግድ ሱቆ...
02/06/2026

በዓልን በልዩ ቅናሽ የአረፋ በዓል እስከ 35% የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል!
❗️ቅናሽ ለጥቂት 20 ደንበኞች ብቻ
🛖🏦ዲ .ኤ .ም .ሲ ሪል እስቴት 🏨

📍በለቡ Location !
🛍 የንግድ ሱቆችና መኖርያ ቤቶችን
❗️ዘመናዊ ፔንት ሃዉስ /Penthouse
👉ባለ 1-2-3-4 መኝታ ክፍሎች የያዘ
ቀድመዉ ለመያዝ ይደዉሉ !
🏢 አፓርትመንት ቤቶችን ከ 77ካሬ እስከ 295 ካሬ አማራጮች
👉 በዲዛይን ለየት ያለ ፔንት ሃዉስ
📌 ቀስ እያሉ በዙር ይክፈሉ
👉👉 40/60 ባንክ

📌ባለ 1 መኝታ 77- 99-112ካሬ
📌 ባለ 2 መኝታ 112-116-129-130-133-149-157-166 ካሬዎች
📌 ባለ 3 መኝታ 151-153-157--158-162-166ካሬዎች
📌ባለ4 መኝታ
177-180-183-295 ካሬወች
🏗
ለንግድ ማዕከላችን ብቻ
🛗 5 ሊፍትና 2 እስኬለተር ያለዉ
🚗 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ የራሱ የሆነ በቂ የመኪና ማቆሚያ
ሁለት ግዙፍ መዉጫና መግቢያ በሮች ያሉት

ተጨማሪ አገልግሎቶች:

🏋️ ጂም እና ስፓ
☕ ካፌና ሬስቶራንት
🎮 የልጆች መጫወቻ ጌም ዞን
👶 ዴይ ኬር
👉 ላይብረሪ
🎬 ሲኒማ
👉 አዳራሽ
🛗 5 ሊፍት
🛒 የገበያ ማእከል
📷 የደህንነት ካሜራዎች
📌 6 ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ
📌 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
📌 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
📌 ተጠባባቂ ጀነሬተር
📌 የከርሰ ምድር ውሃ
🌆የመዝናኛ ማዕከል በዉስጡ ያካተተ

✍ የምንገበያየዉ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሬ (without any price escalation) መሆኑ ተመራጭ ያደርገናል!
💎 10% -15% ቅድመ ክፍያ ብቻ
💎 ከፍተኛ ቅናሽ በክፍያዎ መጠን መሠረት
ለበለጠ መረጃና /ለሳይት ጉብኝት
ይደዉሉ !!

☎️ 0938564438

#ቤት #ሱቅ #

በዓልን በልዩ ቅናሽ  የአረፋ በዓል እስከ  35% የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል!  ❗️ቅናሽ ለጥቂት 120 ደንበኞች ብቻ🛖🏦ዲ .ኤ .ም .ሲ  ሪል እስቴት 🏨📍በለቡ Location !🛍 የንግድ ሱ...
28/05/2026

በዓልን በልዩ ቅናሽ የአረፋ በዓል እስከ 35% የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል!
❗️ቅናሽ ለጥቂት 120 ደንበኞች ብቻ
🛖🏦ዲ .ኤ .ም .ሲ ሪል እስቴት 🏨

📍በለቡ Location !
🛍 የንግድ ሱቆችና መኖርያ ቤቶችን
❗️ዘመናዊ ፔንት ሃዉስ /Penthouse
👉ባለ 1-2-3-4 መኝታ ክፍሎች የያዘ
ቀድመዉ ለመያዝ ይደዉሉ !
🏢 አፓርትመንት ቤቶችን ከ 77ካሬ እስከ 195 ካሬ አማራጮች
👉 በዲዛይን ለየት ያለ ፔንት ሃዉስ
📌 ቀስ እያሉ በዙር ይክፈሉ ዓመት
👉👉የክፍያ ጊዜ 40/60ባንክ

📌ባለ 1 መኝታ 77- 99-112ካሬ
📌 ባለ 2 መኝታ 112-116-129-130-133-149-157-166 ካሬዎች
📌 ባለ 3 መኝታ 151-153-157--158-162-166ካሬዎች
📌ባለ4 መኝታ
177-180-183-295 ካሬወች
🏗
ለንግድ ማዕከላችን ብቻ
🛗 5 ሊፍትና 2 እስኬለተር ያለዉ
🚗 7000 ካሬ ላይ ያረፈ የራሱ የሆነ በቂ የመኪና ማቆሚያ
ሁለት ግዙፍ መዉጫና መግቢያ በሮች ያሉት

ተጨማሪ አገልግሎቶች:

🏋️ ጂም እና ስፓ
☕ ካፌና ሬስቶራንት
🎮 የልጆች መጫወቻ ጌም ዞን
👶 ዴይ ኬር
👉 ላይብረሪ
🎬 ሲኒማ
👉 አዳራሽ
🛗 5 ሊፍት
🛒 የገበያ ማእከል
📷 የደህንነት ካሜራዎች
📌 3 ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ
📌 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
📌 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
📌 ተጠባባቂ ጀነሬተር
📌 የከርሰ ምድር ውሃ
🌆የመዝናኛ ማዕከል በዉስጡ ያካተተ

✍ የምንገበያየዉ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሬ (without any price escalation) መሆኑ ተመራጭ ያደርገናል!
💎 10% -15% ቅድመ ክፍያ ብቻ
💎 ከፍተኛ ቅናሽ በክፍያዎ መጠን መሠረት
ለበለጠ መረጃና /ለሳይት ጉብኝት
ይደዉሉ !!

☎️ 0938564438

#ቤት #ሱቅ #

1. ለቡ መብራት ሃይል 2. ኮምፓውንድ አፓርትመንት ነው በውስጡ 18 ህንፃዎችን የያዘ ነው አሁናዊ ሁኔታቸው 85%,60%,40%20% እና 10% ላይ የደረሱ ናቸው. 👉የተለያየ የማስረከቢያ ግ...
20/05/2026

1. ለቡ መብራት ሃይል
2. ኮምፓውንድ አፓርትመንት ነው በውስጡ 18 ህንፃዎችን የያዘ ነው አሁናዊ ሁኔታቸው 85%,60%,40%20% እና 10% ላይ የደረሱ ናቸው. 👉የተለያየ የማስረከቢያ ግዜ አላቸው ማለትም በ1 ዓመት, በ2 ዓመትና በ3 ዓመት ነው
3. የክፍያ ግዜ ገደቡ 4 አመት በ10 ዙር እንደ ፍላጎቱ የሚከፈል ይሆናል
4. 60% የባንክ አማራጭ ማለት 40% ብቻ በ4 ዓመት በ10 ዙር ከፍለው 60% በባንክ አመቻችተናል ቤቱን ከተረከቡ በኋላ እየኖሩበት ለ25 ዓመት የሚከፈል ይሆናል
5. ቅድመ ክፍያቸው እንደ ግንባታ ሂደታቸው ይለያያል, 85% የደረሰው እና የንግድ ሱቆች 15% ቅድመ ክፍያ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ 10% ብቻ ይሆናል
6. በቅርቡ የሚያልቅ በካሬ 10,000 ብር ቅናሽ እና እንደ አከፋፈል የተዘጋጀ ቅናሽ አለ ለምሳሌ 100% ሲከፍሉ 35% ቅናሽ, 55% ሲከፍሉ 24% ቅናሽ ተዘጋጅቷል
👉አማራጮችን በተመለከተ:-
1. ስቱዲዮ 59 ካሬ
2. ባለ 1 መኝታ ከ77 ካሬ - 119 ካሬ አማራጭ
3. ባለ 2 መኝታ ከ115 ካሬ - 173 ካሬ አማራጭ
4. ባለ 3 መኝታ ከ135 ካሬ - 214 ካሬ አማራጭ
5. ባለ 4 መኝታ ከ183 ካሬ - 295 ካሬ አማራጭ አለ
👉ዋጋቸው በ3 ነገሮች ይወሰናል, ማለትም:-
1. በማስረከቢያ ጊዜያቸው (delivery time)
2. በሕንፃው እይታ (block view)
3. በወለል ከፍታና ዝቅታ (floor level)
ለማጠቃለል ያክል ዋጋቸውን ለማወቅ እርሶ ቢሮ በጥተው ሳይት ማየትና ቤቶን መምረጥ ይኖርበታል ማለት ነው

1. እርሶ ባለ ስንት መኝታ ይፈልጋሉ?
2. መቼ መረከብ ይፈልጋሉ በ1, 2, ወይስ በ3 ዓመት?
3. እሰከ ስንት ወለል ቢሆን ይመርጣሉ?
4. እይታው ወደ የት ቢሆን የመቾታል? ወደ ዋና አስፓልት መንገድ ወይስ ወደ መዋኛ ገንዳዎች
🕶በዚህ መንደር ውስጥ👇
👉መዋኛ ገንዳ
👉ጂምናዚየም
👉ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
👉ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
👉ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
👉አውቶማቲክ ጀነሬተር የተገጠመለት
👉የከርሰ ምድር ውሃ እና
👉ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት አካቷል

ለበለጠ መረጃ

Direct call 093 856 4438

16/04/2026

✅ 35% እውነተኛ ቅናሽ!
ማለትም 100% ለሚከፍሉ በካሬ 61,600 ብር ጀምሮ ለ15 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ!

🎺 እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ አጠቃላይ ቅናሽ በለቡ መብራት

🏦 በኮሪደር ልማት ባሸበረቀችው ለቡ መብራት
ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ከአንድ ዓመት ጀምሮ የምናስክባቸውን ቤቶች ለሽያጭ አቅርበናል።

➠ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ , 40/60 የረጅም ዓመት የባንክ አማራጭ

ከስቱዲዮ እስከ ባለአራት መኝታ 🛌
ከ57 ካሬ እስከ 295 ካሬ

► ባለ 1 መኝታ 77 ካሬ =6,409,942ብር
ቅድመ ክፍያ 10% =640,995ብር

►ባለ 2 መኝታ 126ካሬ=10,488,996ብር
ቅድመ ክፍያ 10% =1,048,899ብር

►ባለ 3 መኝታ 150ካሬ=12,486,900ብር
ቅድመ ክፍያ10% =1,248,690ብር

►ባለ 4 መኝታ 181ካሬ=15,067,526ብር
ቅድመ ክፍያ10% =1,506,753ብር

💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ!

☎️ +251938564438

➠ DMC Real Estate
ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abebaw Real estate salse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category