Ayat Real Estate

Ayat Real Estate We are selling Apartments ,Commercial shops in vibrant city of Addis Ababa

16/09/2026

🌟 በውቢቷና በአዲሷ ካዛንቺስ መሃል ከተማ በኢንተርናሽናል ሆቴሎች በተከበበችው — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር!
ከመንግስት ጋር በጋራ (70/30) እየገነባን ያለነውን ይህንን እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን።
✨ ልዩ ጥቅሞች፦
Fixed Rate፦ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም!
ምቹ አከፋፈል፦ በግንባታው ሂደት የሚከፈል ማራኪ የክፍያ ስልት።
ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ የሚስተናገዱበት አስተማማኝ ዋስትና ያለው።
📐 ያሉን የካሬ አማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ)

🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር

🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር

🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር

🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር

(35%-100% ለሚከፍሉ ደንበኞች 7% እስከ 20% ቅናሽም አዘጋጅተናል ይደውሉ)
እድሉ ሳያመልጥዎት ቀጠሮ ለመያዝ እና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በታማኝነት እና በሃላፊነት እጠብቅዎታለሁ።
📞ይደውሉ — ሳይቱንና ቢሮ ይጎብኙ!

📱 ስልክ:- 0929304645

14/09/2026
11/09/2026

እንኳን አደረስዎ! በአዲሱ ዓመት፣
ቤት ለመግዛት እቅድዎ ቅድሚያ ይስጡ!

​2019 የሰላም፣ የፍቅር፣ የመደጋገፍ እና የደስታ እንዲሆንልዎ አያት ሪል እስቴት ይመኛል።

​መልካም በዓል!

ለተጨማሪ መረጃ

☎️ 0929304645

አያት ካዛንቺስ - የአዲስ አበባ አዲሱ ገፅታ

08/09/2026

🏙️ ካሳንችስ አያት – Luxury Living in the Heart of Addis Ababa

ዛሬ ለእርስዎ በአዲስ አበባ መሃል የሚገኘውን እጅግ ዘመናዊ እና ከፍተኛ ደረጃ ያለውን Kassanchis Ayat Gated Community :-
✨ Project Highlight
በ226,000 m² ላይ የተገነባ
The first & biggest gated compound in East Africa
የመንግስት እና Ayat በመተባበር የተሰራ (PPP Project)
ከPrime Minister Residence, Friendship Park, Unity Park, Hilton & Sheraton አጠገብ – Prime Location!
🌿 Inside the Compound
✔️ 13,752 Luxury Apartments
✔️ Modern Mini Mall 🛍️
✔️ School & Kids Play Area 👶
✔️ Swimming Pool & Gym 🏊‍♂️
✔️ Green Parks & Walkways 🌳
✔️ 12,000+ Car Parking 🚗
✔️ Backup Generator & Underground Water
📍 Amazing Views
➽ ወደ Friendship Park
➽ ወደ Bole & መገናኛ view
➽ ወደ አራት ኪሎ
➽ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
🏠 Apartment Options
1 Bedroom: 45 , 55, 60 m²
2 Bedroom: 80 m²
3 Bedroom: 95, 105, 115 m²
4 Bedroom: 140, 160 m²
💰 Price Range (per m²)
3rd–10th Floor: 146,489 ETB
11th–18th Floor: 120,175 ETB
19th–26th Floor: 106,007 ETB

ለበለጠ መረጃ:-+251929304645 ይደውሉልን ።

01/09/2026

Kazanchis Ayat site 📍near 4killo palace and infront of saint Gebrial church
We are constructing Addis with Addis Ababa city Administration
1bed room 55&60 sqm
2bed room 80sqm
3bed room options 95,105&115 sqm
4 bed room 160 sqm
price per sqm with floor
1.3-10th floor
146,489 Birr
2.11-18th floor
120,175 Birr
3.19-26th floor
106,007 Birr
4.27-31th floor
89,815 Birr
✅80 sqm 2bed room+maids room
price
18-26
106,007 Birr per sqm
total price =8,480,560 Birr
downpayment (during contrat signing )
15%=1,272,084 Birr
85% with construction progress with in 3year's
✅95, 105&115sqm 3bed room+maids room
price
27-31th floor
89,815 Birr per sqm
For 95 sqm
total price=8,532,425 Birr
downpayment (during contrat signing )
15%=1,279,864birr
85%with construction progress
aminites
✅4 lift each block
✅backup generator
✅ground water
✅free parking
✅kids play ground
✅sport Fields
✅Bike lane
✅green area space
✅public plaza
✅Spacious rooftop terrace with amazing views chaka, palace,city, park, river projects
For details information and site visit
Call 0929304645

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share