26/04/2026
አራት ቀናት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ጎብኚዎች፣ አንድ ትልቅ ስኬት! 🎊
የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 በስኬት ተጠናቋል። ፓልም ሪል እስቴት በኤግዚቢሽኑ ቆይታው በርካታ ደንበኞችን በማፍራት እና የብዙዎችን የቤት ባለቤትነት ህልም በማቅረብ ስራውን በድል አጠናቋል።
ለጎበኛችሁን እና እምነት ለጣላችሁብን ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን። የፕላቲኒየም ስፖንሰርነታችንን በስኬት አጠናቅቀናል፤ ወደፊትም በጥራትና በታማኝነት ማገልገላችንን እንቀጥላለን።
ለማንኛውም መረጃ ሁሌም ዝግጁ ነን፦
📞 0935729003