Marti realestate consultant

Marti realestate consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Marti realestate consultant, Real Estate, Addis abeba, Addis Abeba.

በአያት 49 እሚገኝ ተገንብቶ ያለቀ አፓርታማ ቤቶች ጥቂት ቤቶች ብቻ ቀርተዋል 🔸ባለ 1 መኝታ 78 ካሬ ሳሎን ከ ባልከኒ ; ኦፕን ኪችን ; ሰፊ መኝታ ቤት ; ሽንት ቤት🔸ባለ 2 መኝታ ቤት ...
29/06/2023

በአያት 49 እሚገኝ ተገንብቶ ያለቀ አፓርታማ ቤቶች ጥቂት ቤቶች ብቻ ቀርተዋል
🔸ባለ 1 መኝታ 78 ካሬ
ሳሎን ከ ባልከኒ ; ኦፕን ኪችን ; ሰፊ መኝታ ቤት ; ሽንት ቤት
🔸ባለ 2 መኝታ ቤት 121 ካሬ
ሳሎን ; ኪችን ; ሽንት ቤት ; 1 መኝታ ቤት ; ማስተር መኝታ ቤት ከ ሽንት ቤት እና ባልከኒ
🔸ባለ 2 መኝታ 124 ካሬ
ሳሎን ከ ባልከኒ ; ኪችን ከ ባልከኒ ; ሽንት ቤት 1 መኝታ ከ ቨረንዳ ; ማስተር መኝታ ቤት ከ ሽንት ቤት ጋ
ህንጻው
➣ሊፍት
➣በቂ መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት
➣ለተለያዩ ዝግጅት ሚውል ቴራስ
➣ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የተገጠመለት
ለመግዛት እንዲሁም ቤቱን ለማየት ይደውሉ
🚨0982193692🚨

25/06/2023

Marta Saba shop on Jiji.com.et ⚫ 1 products for sale online ❤ Company info, contacts and prices for goods | Store phone number ☎ 0982193692 | Create your own shop on Jiji.com.et today! ♕

Apartments around Ayat 49 are now for sale. We are on 5% discount until June 27 come and buy your home before we revise ...
23/06/2023

Apartments around Ayat 49 are now for sale. We are on 5% discount until June 27 come and buy your home before we revise our prices for more information call us
🚨📞+251982193692📲🚨

ይሄ በአያት 49 ሚገኝ G+7 ባለ 1 መኝታ እና ባለ 2 መኝታ የያዘ አፖርታማ ነው። *ህንጻው ለመኖር  ምቹ በሚባል ወደ ሌላ አከባቢ ለመንቀሳቀስ የመንገድ ሆነ የትራንስፖርት ችግር በሌለው ...
21/06/2023

ይሄ በአያት 49 ሚገኝ G+7 ባለ 1 መኝታ እና ባለ 2 መኝታ የያዘ አፖርታማ ነው።
*ህንጻው ለመኖር ምቹ በሚባል ወደ ሌላ አከባቢ ለመንቀሳቀስ የመንገድ ሆነ የትራንስፖርት ችግር በሌለው ቦታ ተገንብቷል
*የራሱ የሆነ ትራንስፎርመር ያለው
*በቂ የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት
* ሊፍት
* የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
*በቂ የተፈጥሮ ብርሃን የሚያስገቡ መስኮቶች እና ቨረንዳዎች(ባልኮኒ)
* ከቆንጆ እይታ ጋ ለተለዩ ዝግጅቶች ሚጠቀሙበት ቴራስ ይዞ ለሽያጭ ቀርቧል። ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ ወይም ሳይቱን ለመጎብኘት በ 0982193692 ይደውሉ

Address

Addis Abeba
Addis Abeba

Telephone

+251982193692

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marti realestate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category