Zzinabu Hill bottom village apprtment ,real estate

Zzinabu Hill bottom village apprtment ,real estate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zzinabu Hill bottom village apprtment ,real estate, Real Estate, addis abeba, Addis Abeba.

22/12/2025

8% ቅድመ ክፍያ

17/12/2025

በ8% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ compound ውስጥ አየር ጤና

HILL BOTTOM             REAL  ESTATEሂል ቦተም ምርጫዎ የሚያደርጉበት ዋነኛ ምክንያቶች :- የቤት ፈላጊ ደንበኞቹን ፍላጎት  ለማርካት ዕለት ከ እለት የሚተጋ ሪል እስቴት...
24/04/2023

HILL BOTTOM
REAL ESTATE
ሂል ቦተም ምርጫዎ የሚያደርጉበት ዋነኛ ምክንያቶች :
- የቤት ፈላጊ ደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ዕለት ከ እለት የሚተጋ ሪል እስቴት መሆኑ፣
- የፈኒሺንግ ማቴሪያሎች በእህት ኩባንያዎች ስለሚቀርቡ በጥራት የማንደራደር መሆኑ፣
- ለምህንድስና ስራ ተገቢውን ትኩረት የሚሰጥ መሆኑ ነው።

የቤቶቻችን አይነት -
- የመኖሪያ አፓርታማ (flat Apartment)
- ቅንጡ አፓርታማ ባለ G+1 ቪላ ኣፓርታማ (Duplex )

ግንባታ የሚካሔድበት አካባቢ :-አያት አደባባይ ፊለፊት ሂል ቦተም መዝናኛ ቅጥር ጊቢ ውስጥ:

በአፓርትመንቶቹ የሚያገኙት አገልግሎቶች
1. 2 B +G+ 0 መኪና ማቆሚያ በግሉ ያገኛል። በተጨማሪም በየብሎኩ የጋራ መገልገያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ ይኖራል።
2. ደረቅ ቆሻሻ መስወገጃ (garbage chute
3. አውቶማቲክ ጀነሬተር
4. ሁለት ዘመናዊ አሳንሰር /ሊፍት እና የመጠባበቂያ ጀነሬተር ያሟላ
5. አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ያለዉ

በሂል ቦተም ቭለጅ አፓርትመንት የሚያገኟቸው ተጨማሪ አገልግሎቶች
green space,
Gym
Tennis court
Ample parking
Restaurant
Outdoor bar
Spa
Children playground
Hair salon

የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት
- ባለ 2 መኝታ በተለያየ ካሬ ማለትም 120 ፣ 134 ፣150 ፣167 ፣ባለ 3 መኝታ 173፣ 176 ፣ 194 ፣ 204 ፣ ካሬ.
227 በ G+1 Duplex
3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው።

-በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል።
እንዲሁም በውጪ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

ለበለጠ መረጃ :-
ዝናቡ ፍቅረ
የሽያጭ አማካሪ
ገበያና ሽያጭ ቢሮ
0970465693 / 0938413237

Address

Addis Abeba
Addis Abeba

Telephone

+251970465693

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zzinabu Hill bottom village apprtment ,real estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category