Kocha Homes ኮቻ ቤቶች

  • Home
  • Kocha Homes ኮቻ ቤቶች

Kocha Homes ኮቻ ቤቶች kocha-Homes ኮቻ ቤቶች ለመኖርያ፣ለድርጅት ለመኖሪያና ለድርጅት እንዲሁም ለተለያዩ ለአክሲዬንና ለሽርክና የሚሆኑ ቦታዋችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።

አዳማ ላይ ቦሌ ክፍለ ከተማ  ደራርቱ ቱሉ ላይ ህጋዊ የሆነ  200 ካ/ሜ ቦታ መግዛት የሚፈልግ በአዳማ  ከተማ በተጠቀሰው ቁጥር ይደውሉWarri lafa seera qabeessa iskuweer...
07/06/2023

አዳማ ላይ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደራርቱ ቱሉ ላይ ህጋዊ የሆነ 200 ካ/ሜ ቦታ መግዛት የሚፈልግ በአዳማ ከተማ በተጠቀሰው ቁጥር ይደውሉ

Warri lafa seera qabeessa iskuweer meetira 200 qabu Adaamaa godina Boolee, Derartu Tulutti bitachuu barbaaddan lakkoofsa magaalaa Adaamaa keessatti caqasametti bilbilaa.

በኢትዬጵያ የክልል ከተሞች ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ? √√ በኢንቨስትመንት ለአክሲዬን የሚሆኑ ቦታዋች።√√ ህጋዊ የሆኑ የይዞታ ማረጋገጫ ያላቸው የተሰሩ መኖሪያ ቤቶች እና ለመኖሪያ ቤት መስ...
22/05/2023

በኢትዬጵያ የክልል ከተሞች ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ?

√√ በኢንቨስትመንት ለአክሲዬን የሚሆኑ ቦታዋች።

√√ ህጋዊ የሆኑ የይዞታ ማረጋገጫ ያላቸው የተሰሩ መኖሪያ ቤቶች እና ለመኖሪያ ቤት መስርያ የሚሆኑ ቦታዋች።

√√ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየሞች።

√√ ለድርጅትና ለመኖሪያ ጣምራ አገልግሎት የሚሰጡ ቤቶችና ባዶ ቦታዋች።

√√ ገና የሚጀመሩ አክሲዬኖችንና ወደ ግንባታ የገቡ የአክሲዬን ሺያጮች።

√√ የተለያዩ ተሽከርካሪዋች ለጭነት አገልግሎት የሚውሉ ለህዝብ ማመላለሻ የሚያገለግሉ እስከ ባጃጅ ድረስ ያሉ ሽያጮችን።

ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የተለያዩ የቤት ውስጥ መገልገያ ቁሳቁሶችን ሳይቀር በትዕዛዝም ሆነ በቀጥታ ለማግኘት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ገዥና ሻጭ አገናኝ አማካኝነት ፍላጎትዋን ማሟላት ይችላሉ።

√√ ለበለጠ መረጃ 0913225441
0911097124

============================================
= =
= በተጨማሪም ስሚንቶ,ቆርቆሮ,ብረት, ምስማር እንዲሁም =
= ማንኛውንም አይነት የህንፃ መሳሪያ ከፈለጉ ቤትዋ ድረስ = = ለማስመጣት። =
= ሰአዳ 0953831922 =
= አብዱ 0966880043 =
============================================


መርሳ/ሐብሩ ይመር 0913314015
ሀናን 0900030343
እንድሪስ 0912286308
ማህሙድ 0912853996
ያሲን 0916263473

1ኛ, አድስ አበባ code 01

2ኛ, አዳማ Samri 0912009932
Abush 0910268370

3ኛ, ባህር ዳር ሙሉጌታ 0966786031

4ኛ, ሀዋሳ አባይነሽ 0916453027

5ኛ, ጅማ code 04

6ኛ, መቀሌ code 03

7ኛ, ኮምቦልቻ henok 0931621387

8ኛ, ጎንደር Lenbo 0918222873

9ኛ, ሰመራ,ሎግያ,ሚሌና ባቲ አብዱ 0911941070

10,ኛ, ደሴ Yimer 0913305713
ከድር 0920488064

11ኛ, ከሚሴ Basha 0975703515

12, ወልድያ እሸቱ 0911079593
አህመድ 0920872433

13, ቆቦ ሙሀመድ 0941791612
እንድሪስ 0913768308

14, ውርጌሳ ታምራት 0920784947
ወንዳያ 0928376442

15, ሐይቅ እንድሪስ 0932323214

16, ባቲ code 07

17, ደብረ ብርሃን code 05

18, ሀራ code 08

19, ሚዛን ቴፒ code 09

20, ቦንጋ code 10

21, ደብረ ማርቆስ code 11

22, ሜጢ አብዱከድር 0929267020
ሙሀመድ 0912427511

23, ሸዋሮቢት code 13

ቴሌግራም https://t.me/kochahome
ዌብ ሳይት https://kochahomes.wordpress.com/2023/05/22/kocha-homes-all-in-one/

School of wisdom - የጥበበኞች ትምህርት ቤት የአክሲዬን ማህበር  ሽያጭ ማቆሙን አሳወቀ።          school of wisdom "የጥበበኞች ትምህርት ቤት" አክሲዬን ማህበር ከተ...
19/05/2023

School of wisdom - የጥበበኞች ትምህርት ቤት የአክሲዬን ማህበር ሽያጭ ማቆሙን አሳወቀ።

school of wisdom "የጥበበኞች ትምህርት ቤት" አክሲዬን ማህበር ከተመሰረተ ወራቶችን ያስቆጠረና በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ያለ አክሲዬን (ሽርክና) ማህበር ነው።

School of wisdom "የጥበበኞች ትምህርት ቤት" በመርሳ ከተማና በሐብሩ ወረዳ ያለውን የትምህርት እና የተማሪዋች መዳከምን ለማሻሻልና ለመቅረፍ ተማሪዋችን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስና ለማብቃት ስር ነቀል በሆነና በቁጭት የተመሰረተ ነው።

ይህ ሽርክና ማህበር 170 አባላቶች ያሉት ሲሆን ሁሉም አባላቶቹ የከተማውና የወረዳው ተቆርቋሪ የሆኑ ነገ የኔ ልጆች የሚማሩበት ነው በማለት በቁርጠኝነት ተቋቁሞ ይሄው ወደ ስራ ለመግባት ሁሉን ነገር ማጠናቀቁን አሳውቋል በመሆኑም ከዛሬ ቀን 11/9/2015 ጀምሮ የአክሲዬን ሽያጭ ማቆሙን አሳውቋል።

18/05/2023

መርሳ፣ወልድያና ሀራ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ? ከፈለጉ ተስፋሁን ዑመር አህመድና ጓደኞቻቸው አክሲዬን ማህበርን ይቀላሉ።

Address

Kombolcha

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kocha Homes ኮቻ ቤቶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kocha Homes ኮቻ ቤቶች:

  • Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service?

Share