19/05/2025
በምስራቅ አፍሪካ ኢንቨስት ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው። ለምን?
✅ ምስራቅ አፍሪካ በ2024 ከ5% በላይ የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት በማስመዝገብ በአፍሪካ ውስጥ በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉ ክልሎች አንዱ ነው።
✅ አለምአቀፍ ተዐማኒነት - እንደ የተባበሩት መንግስታት ያሉ ዋና ዋና ተቋማት በክልሉ ውስጥ ስራዎችን በማስፋፋት ላይ ናቸው። በተጠቃሽነት ናይሮቢ ሶስት አዳዲስ የተባበሩት መንግስታት ቢሮዎችን ልታስተናግድ ነው።
✅ የመኖሪያ፣ የንግድ እና የተቀላቀሉ ንብረቶች ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል።
✅ ከክልሉ ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ በተጨማሪ ድንበር ተሻጋሪ የኢንቨስትመንት ፍሰት ከፍተኛ እድገት ላይ ነው።
✅ የወጣት ቁጥር እንዲሁም የመካከለኛ የኑሮ ደረጃ በመጨመር ላይ ነው ።
✅ የመሰረተ ልማት ሜጋ ፕሮጀክቶች አዳዲስ የሪል ስቴት ኮሪደሮችን ከፍተዋል።
✅ የክልል ባለሀብቶችን የሚደግፍ የፋይናንሺያል መሠረተ ልማት ሰፍቷል።
እርስዎም ድርሻው እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ?
የክልሉ ሁለኛ የሪልስቴት ሾው በሆነው የምስራቅ አፍሪካ ፕሮፐርቲ ትሬድ ሾው (EAPT 2025) ላይ ይቀላቀሉን።
በዚህ ዝግጅት ላይ የሚገኙ፡-
✔️ ከመላው ክልል ከተውጣጡ ታላላቅ የሪልስቴት አልሚዎች ጋር የሚወያዩበት አንድ ለአንድ መድረክ (Pre-arranged meetings)
✔️ ከኢትዮጵያ፣ ከኬንያ፣ ከሩዋንዳ፣ ከኡጋንዳ፣ ከዛንዚባር እና ከጅቡቲ የተውጣጡ ፕሮጀክቶችን ቀድመው የማግኘት እድል።
✔️ የዋጋ፣ የፋይናንስ አማራጮች እና የገበያ አዝማሚያዎች ላይ ግንዛቤዎችን የሚያገኙበት መድረክ።
✔️ በአንድ ጣሪያ ስር ከተመጣጣኝ እስከ ቅንጡ የቤት እና የኢንቨስትመንት አማራጮች።
✔️ ብልህ እና በመረጃ ላይ የተመሰረቱ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን እንዲያደርጉ ግላዊ እገዛዎች።
📍 አዲስ አበባ | ግንቦት 22 እና 23
🎯 የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል
♟ ቀጣይ እርምጃዎ ወደ ምስራቅ ነው።
👉 ውስን ቦታዎች ስላሉ ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ።
ሊንኩን ባዮ ላይ ያገኙታል።