Ebbaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ebbaa, Adams County, PA.

07/30/2022
07/29/2022

FACTS ABOUT AFRICA
1. The Gambia has only one university.
2. Equatorial Guinea is Africa’s only spanish speaking country.
3. South Africa is the most visited African country.
4. Nigeria has the richest Black people in Africa.
5. Samuel Eto’o is the highest paid Footballer of all time, he received about £350,000 weekly in Russia in 2011.
6. A person from Botswana is called a Motswana, the plural is Batswana.
7. A person from Lesotho is called a Mosotho.
8. A person from Niger is called a Nigerien.
8. A person from Burkina Faso is called a Burkinabe.
9. Nigeria has won more football cups than England.
10. Zimbabwe’s President, Robert Gabriel Mugabe is the world’s most educated President with 7 degrees, two of them are Masters.
11. Al-Ahly of Egypt is the richest club in Africa.
12. Didier Drogba is Chelsea’s highest goalscorer in European competition.
13. Johannesburg, South Africa is the most visited city in Africa.
14. Zinedine Zidane wanted to play for Àlgeria, but the selector rejected him, saying they are already many players like him in the team.
15. President Jacob Zuma was given a special award by Fifa for refereeing on Robben Island during his years as a political prisoner.
16. President Robert Mugabe was jailed for 11 years for fighting for freedom.
17. President Robert Mugabe is Africa’s oldest Head of State and the world’s second oldest Head of State. He was born in 1924.
18. The Seychelles are the most educated Africans. Seychelles’ literacy rates (Adult: 92%, Youth: 99%) Zimbabwe is 2nd (Adult:
91.2%,Youth: 99%).
19. Rwanda is a better country for gender equality than England and USA.
20. Somalia got its first ATM on October 7, 2014.
21. South Africa has the most Grammy award winners in Africa.
22. Ethiopia has the most airports in Africa.
23. Ethiopia’s economy is growing faster than China’s.
24. Eritrea’s President, Isaias Afwerki is the least richest President in Africa.
25. Ethiopia is Africa’s oldest independent country, it has existed for over 3,000 years without being colonised.
26. Haile Selassie 1 was the 225th and last Emperor of Ethiopia.
27. Nigeria has the most monarchs in the world.
28. Angola has more Portuguese speakers than Portugal.
29. President Jose Eduardo Dos Santos has ruled Angola since 1979.
30. President Teodoro Obiang Nguema Mbasogo is Africa’s longest serving Head of State. He has ruled Equatorial Guinea since August 3, 1979 when he overthrew his uncle, Francisco Nguema. His son, Teodoro Nguema Obiang Mangue is his Vice President and will succeed him if he resigns.
31. George Weah of Liberia is the first man to win World, European and African footballer of the year in the same year.
32. Swaziland is the only remaining absolute mornach in the world.
33. The Gambia is the smallest country in Africa followed by Swaziland.
34. King Sobhuza ll of Swaziland took the longest time in reigning Swaziland, 62 years as he was crowned in 1921 and died in August 1982 at the age of 83 years.
34.1. King Sobhuza II of swaziland, married 70 wives, who gave him 210 children between 1920 and 1970.
35. Zimbabwe is the only country in the world were almost everyone was a billionaire at one point

Via: Africa 2.0 Foundation

04/25/2022
04/24/2022
03/05/2022
02/25/2022
10/01/2021
08/09/2021
08/06/2021
05/12/2021

ኩላሊትዎን ሳያውቁ እየጎዱት ይሆን?

ከታች የተጠቀሱ ልማዶችን በማስወገድ ጤናማ ኩላሊት ይዘን መቆየት እንደሚቻል ያውቃሉ?

🔹 ጨው አብዝተው ይመገባሉ?

ጨው ገበታን ያጣፍጣል ለጤናም ይጠቅማል። ጨውን አብዝቶ መጠቀም ግን ለኩላሊት ህመም የመጋለጥ እድልዎትን ይጨምራል።

🔹 የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን ለሃኪም ሳያማክሩ በተደጋጋሚ ይወስዳሉ?

በተለይ NSAIDS የተባሉት እንደነ ኢቡፕሮፊን እና ዳይክሎፌናክ ያሉ የህመም ማስታገሻዎችን ያለ ሃኪም ትእዛዝ ደጋግመው የሚወስዱ ከሆነ ኩላሊትዎን እየጎዱ ስለሆነ በቶሎ ሊቆጠቡ እና ሃኪም ሊያማክሩ ይገባል።

🔹 የታሸጉ ምግቦችን ያበዛሉ?

የታሸጉ ምግቦች ኩላሊትን ሊጎዱ የሚችሉ ኬሚካሎችን ይይዛሉ እናም የታሸጉ ምግቦችን ባለማብዛት ተጋላጭነትዎን ይቀንሱ።

🔹 ውሃ በበቂ ሁኔታ አይጠጡም ወይም ሽንትዎትን ቶሎ አይሸኑም?

በተለይ የስራ ሁኔታዎ ለጸሃይ የተጋለጠ፣ ውሃ እና መሸዳጃ ቤት በቀላሉ የማያገኙበት ከሆነ ሊጠነቀቁ ይገባል። በቀን ውስጥ ቢያንስ ከ1.5 እስከ 2 ሊትር ዉሃ መጠጣት ይመከራል።

🔹 እንቅልፍዎን በበቂ ሁኔታ አይተኙም?

አዎ! እንቅልፍም ከኩላሊት ይገኛል። በቂ እንቅልፍ ካልተኙ ኩላሊትዎ በቂ እረፍት ባለማግኘት ይጎዳል።

🔹 ስጋ መመገብ ያበዛሉ?

በስጋ ውስጥ ብዙ ፕሮቲን ይገኛል ይህንንም ማጣራት የኩላሊት ስራ ነው። ብዙ ስጋ መመገብ ኩላሊት ላይ ጫና በማብዛት እንዲጎዳ ያደርጋል።

🔹 ስኳር ያላቸው ምግቦችን ያበዛሉ?

ስኳር ማብዛት ከኩላሊት በዘለለ የልብንም ጤና ስለሚያውክ በጣም በጥቂቱ መጠቅምን ልማድ ማድረግ ለጤና ጠቃሚ ነው።

🔹 የአልኮል መጠጦችን ይጠቀማሉ?

የአልኮል መጠጦችን ሲጠቀሙ በብዙ እጥፍ በኩላሊት ህመም የመጠቃት እድልዎትን ይጨምራሉ።

🔹 ሲጋራ ያጨሳሉ?

ሲጋራ ማጨስ የተለያዩ መርዛማ ኬሚካሎች ወደሰውነታችን እንዲገቡ ያደርጋል እነዚህም ኩላሊትን ጨምሮ ሳንባ እና ልብን ይጎዳሉ።

🔹 እንቅስቃሴ አያደርጉም?

በቀን ውስጥ የ30 ደቂቃ የእግር ጉዞ ማድረግ እንኳን በኩላሊት ጤናዎ ላይ በጎ ለውጥ ያመጣል።

መልካም ጤንነት!!!
ምንጭ ኢትዮጤና

11/26/2020

ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)

ኮርi3 ፣ ኮርi5፣ ኮርi7 ምንድናቸው?

በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡

1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡

ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡

2. የስክሪን መጠን
ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡

• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡

• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡

• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡

• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡ ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ
ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡

3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡

• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡

• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡

4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች
በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡

5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች አሉ( HDDrive እና SSDrive)

ለሌሎች

10/18/2020

Step by step instructions to Whiten teeth, in only 2 minutes, teeth Whitening Remedy, Get brighten Teeth at If you need more white teeth yet in additi...

09/05/2020
09/02/2020
08/24/2020
08/18/2020

የተዘጉ ስልኮችን መክፈት ማለት ምን ማለት ነው?
✨✨✨✨ መፍትሄ 1 ✨✨✨✨

💥 PART ONE💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✍ የተዘጉ ስልኮችን መክፈት ማለት ምን ማለት ነው?
🔸Network ሰጪ ድርጅቶች በመላው አለም ላይ ይገኛሉ። በሀገራችንም ethio telecom ይገኛል። በሌሎች ሀገራት ደግሞ ከ አንድ በላይ network አቅራቢ ድርጅቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ይህም የሆነበት ምክንያት በመንግስት ስር ሳይሆን በግል ተቋማት ስር ስለሆኑ ነው።ለዚህም ጎሮቤታችን Kenya ጥሩ ማሳያ ናት። ከአንድ በላይ የመኖሩ ጥቅም ህዝቡ የተሻለ አማራጭ ያገኛል ድርጅቶቹም የተሻለ ነገር ለማቅረብ ፉክክር ዉስጥ ይገባሉ። አንድ አንድ network ሰጪ ድርጅቶች ደግሞ አለም አቀፍ እውቅና አላቸው።
🔘ለምሳሌ T-mobile, verizon, orange, vodafone.....
እነዚህ ድርጅቶች ከሚፎካክሩቸው መንገዶች አንዱ ደንበኞችን ለመሳብ ሲሉ የስልክ ቀፎዎችን በቅናሽ ዋጋ ያቀርባሉ። ይህን የሚያደርጉት ደንበኞቻቸው የአየር ሰአት በገዛቸዉ ቁጥር ተጠቃሚ ስለሚሆኑ ነው። ነገር ግን በዚህ መንገድ የተገዙ የስልክ ቀፎዎች ከተገዙበት የnetwork ሰጪ ተቋማት ውጪ ያሉ sim cardoችን አይቀበሉም ይህም ምክንያቱ በ security code ስለሚቆለፉ ነው። እንደዚህ አይነት ስልኮች ሀገር ስለቀየሩ ሳይሆን እንቢ የሚሉት ከተገዙበት የ network ሰጪ ድርጅት ዉጪ ባሉ network ሰጪ ድርጅቶች sim card ስለማይሰሩ ነው።

🔹የተዘጉ ስልኮች የሚከተሉትን ምልክቶች ያሳያሉ።
Sim not valid, wrong sim,unknown sim, phone restricted, contact service provider.....

🔘ከ network ሰጪ ድርጅቶች የተገዛ ስልክ ለመክፈት ሁለት መንገድ አለ።

✅1. Computer , flasher box, እና flasher file በመጠቀም መክፈት ይቻላል።
▪️ይህ ዘዴ አሁን ላይ ethio telecome የሚዘጋቸውን ስልኮችንም ይመለከታል ነገር ግን በዚህ Method ለመክፈት Computer, flasher box እና flasher file ያስፈልገናል።
🔺ስለ Computer ማብራራት አያስፈገኝም ነገር ግን በዚህ Method ትንሽ አሸጋሪ የሚሆነው Universal flasher box ማግኘት ነው ይሄ box የተለያዩ ጥቅሞች ሲኖሩት ከዚህም ውስጥ በስልኩ ሞዴል የራሱን flasher file ከ Google ላይ በማወረድ ከስልኮቻችን ጋር በማገናኘት የትኛውንም ስልክ ማስተካከል እንችላለን ከ hardware ውጪ ምንም አይነት ችግሮችን እንድናስተካክል ያስችለናል።
🔺ይህ universal flasher Box orginale ስልኮችን IMEI create በማድረግ አሁን ላይ ላለው ethio telecome ለሚዘጋቸው ስልኮች ፍቱን መድሃኒት ሲሆን የ flasher box ዋጋ በ Ethiopia 4326birr አከባቢ ሲሆን የተወሰኑ ሞባይል ቤቶች በ addis abeba እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።
▫️ለምሳሌ ለመጠቆም ያህል መርካቶ ይርጋ ሃይሌ building ላይ በኛ በኩልም ይህን flasher box ማግኘት ይችላሉ።

✅ 2. ለ ድርጅቱ መጠነኛ ክፍያ በመፈጸም ማስከፈት ሲሆን:-
▪️ለምሳሌ iphone በ icloud የተዘጉ ስልኮችን መጥቀስ ይቻላል እንደዚህ አይነት ስልኮች የ e-commerce እንዲሁም credit card ይጠይቃሉ። ይሄ አገልግሎት ደግሞ እኛ ሀገር ስለሌለ ያለው አማራጭ ውጭ ሀገር በምናቀው ሰው ማስከፈት ነው። ይህ ማለት ድህረ ገፁ ላይ ግብተን የስልኩን ሞዴል ስናስገባ ክፍያ ይጠይቀናል ክፍያውም የሚከናወነው በ ማስተር ካርድ ስለሆነ ክፍያውን ውጪ ሃገር ማስተር ካርድ ባለው ሰው ከባላንሱ ላይ እንዲፈፅምልን በማድረግ ክፍያው ከተፈጸመላቸው ድርጅቱ ኮዱን በሚያስገባው Email አድሬስ ስለሚልክልን ወድያውኑ መክፈት ይቻላል።
⚠️ በ icloud የተዘጉ ስልኮች በማስተር ካርድ በ አሁን ጊዜ የሚያስከፈለው 104$ ዶላር ነው ለዚህም ነው በአዲስ አበባ በተለያዩ የ ሞባይል ቤቶች በተለይ መርካቶ ላይ ከ200$ ዶላር በላይ የሚጠይቁት ጥቅማቸውን በማሰብ ማለት ነው። እዚህ ላይ ማስተዋል ያለባችሁ ውጪ ሃገር ላይ የ ማስተር ካርድ ቪዛ ኮዱን አስገብቶ ክፍያውን ሊፈፅምላችሁ እና በ Email የሚላክለትን Code ሊልክላችሁ የሚችል ወዳጅ ከሌላችሁ ምንም አይነት አማራጭ የላችሁም ከ200$ ዶላር በላይ ከፍለን ከማስከፈት ውጪ ስልኩን መጠቀም አንችልም።
🔐 በ i Cloud ያልተዘጉ ስልኮችን እና እንዲሁም የተወሰኑ icloud locked የሆኑ iphone ስልኮችን DNS method በመጠቀም መክፈት የምንችልበትን ዘዴ ሰፋ ባለ Program ከዚህ በፊት አቅርበንላችኋል ወደኋላ በመመለስ Check ማድረግ ትችላላችሁ።

✨✨✨✨ መፍትሄ 2✨✨✨✨

💥 PART two 💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

♻️ ይሄ መንገድ ስላካችንን በመጀመሪያ ሩት ማድረግ ይጠበቅብናል። ስለ ሩት ከዚህ በፊት Post ላይ ማብራሪያ ስለሰጠን ከዛ ላይ ገብተው ያንብቡ። ሩት የሆነ ቀፎ ካለን እንደሚከተለው በማድረግ imei መቀየር እንችላለን ።

🔸ይህን ዘዴ ለመጠቀም ሁለት ፕሮግራሞች እንጠቀማለን የመጀመሪያው:-

▫️1.Mobileuncle MTK IMEI Write Tool የሚለውን ሶፍትዌር ኮምፒውተራችን ላይ ዳውንሎድ እናደርጋለን ከዛ በዚፕ ያለውን ፕሮግራም ስንከፍት የሚያመጣልን ዊንዶው ላይ Y ብልን ፅፈን enter እንጫናለን ከዛ የሞባይላችንን imei እንፅፍና
create IMEI .BAK ብለን አዲስ የተፈጠረውን imei.bak ፋይል ወደ ሜሞሪ ካርድ እንልከዋለን።

ሜሞሪ ካርዱን ቀፎ ውስጥ ካስገባን በኋላ...

▫️2.ይህን አፕሊኬሽን ቀፏችን ላይ እንጭናለን mobileuncle_MTK_toolv2.9.9.apk

▫️3.ከዛ የጫነውን አፕሊኬሽን ስንከፍት ሩት ኣክሰስ ጥያቄ ሲጠይቅ grant ብለን ፍቃድ እንሰጠዋለን።

ከዛ IMEI backup and restore የሚለውን ከፍተን ,restore IMEI.bak. ስንል ቅድም ሜሞሪ ላይ ያስቀመጥነውን ፋይል ወደ ቀፏችን ይፅፍልናል።

ሲጨርስ ቀፏችንን Restart አድርገን መደወያው ላይ * #06 # አስገብተን በትክክል መፃፉን እናረጋግጣለን።
⚠️ ነገር ግን ሚሞሪ የማይወስዱ ስልኮች እና የተወሰኑ ሞባይሎች ለምሳሌ iphone...etc በmobile Uncle tools ImEI backup restore የሚለው not supported ካላችሁ ከላይ ለመግለፅ እንደሞከርንው በ method one የሚከፈቱ ስለሆኑ የግድ Flasher box መግዛት ይጠበቅባችኋል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ምንጭ :- t.me/nurudish
=====================================
----------> ዋሳ ኮምፒውተርን በተለያየ ምርጫ

08/12/2020
08/11/2020

Waa'ee keenya yoo itti dhiisan
Silaa nama hin dhiisuu
Dubbii keenyat akka hin taanee
Utuu jirruu nuti akka hin jirree
Maal godhuu akka hin jirree
Jiruu faana gargar baaneee...

Itti dhiisnee silaa gad hin teenyee
Walii gallee yookaan alaa hin gallee!

08/05/2020
04/23/2020

Modern house plan like the Dexter model is a 4 bedroom 2 story house featured by Pinoy plans. Three meters from the front boundary or fence is a small

04/23/2020

Address

Adams County, PA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ebbaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share