Yeras - የራስ

 • Home
 • Yeras - የራስ

Yeras - የራስ Realestate consulting agency Based in Addis

⭕40% ከገበያው ዋጋ ይቀንሳል > Ovid Real-estate የቦሌ መድሀኒዓለም ሳይታችን ላይ ሽያጭ ጀምረናል በካሬ 1900$ (108,088 birr ) Fully finished ባለ 1 መኝ...
11/12/2023

⭕40% ከገበያው ዋጋ ይቀንሳል > Ovid Real-estate
የቦሌ መድሀኒዓለም ሳይታችን ላይ ሽያጭ ጀምረናል

በካሬ 1900$ (108,088 birr ) Fully finished

ባለ 1 መኝታ 95ካሬ
Total price - 10,271,713 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 3,081,514 ብር

በለ 2 መኝታ 135 ካሬ እና 138 ካሬ
Total Price 14,596,645 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 4,378,993 ብር

ባለ 3 መኝታ 180 ካሬ
Total Price 19,462,194 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 5,838,658 ብር

ማስረከቢያ ጊዜ 2 ዓመት

ለበለጠ መረጃ
0974 21 22 67⭕

⭕Ovid Real-estate የቦሌ ጃፓን ሳይታችን ላመለጣችሁየቦሌ መድሀኒዓለም ሳይታችን ላይ ሽያጭ ጀምረናል በካሬ 1900$ (108,088 birr ) Fully finished ባለ 1 መኝታ ...
11/12/2023

⭕Ovid Real-estate የቦሌ ጃፓን ሳይታችን ላመለጣችሁ

የቦሌ መድሀኒዓለም ሳይታችን ላይ ሽያጭ ጀምረናል
በካሬ 1900$ (108,088 birr ) Fully finished

ባለ 1 መኝታ 95ካሬ
Total price - 10,271,713 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 3,081,514 ብር

በለ 2 መኝታ 135 ካሬ እና 138 ካሬ
Total Price 14,596,645 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 4,378,993 ብር

ባለ 3 መኝታ 180 ካሬ
Total Price 19,462,194 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 5,838,658 ብር

ቅድመ ክፍያ
ማስረከቢያ ጊዜ 2 ዓመት

ለበለጠ መረጃ

0974 21 22 67⭕

⭕40% ከገበያው ዋጋ ይቀንሳል > Ovid Real-estate የቦሌ መድሀኒዓለም ሳይታችን ላይ ሽያጭ ጀምረናል በካሬ 1900$ (108,088 birr ) Fully finished ባለ 1 መኝ...
11/12/2023

⭕40% ከገበያው ዋጋ ይቀንሳል > Ovid Real-estate

የቦሌ መድሀኒዓለም ሳይታችን ላይ ሽያጭ ጀምረናል
በካሬ 1900$ (108,088 birr ) Fully finished

ባለ 1 መኝታ 95ካሬ
Total price - 10,271,713 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 3,081,514 ብር

በለ 2 መኝታ 135 ካሬ እና 138 ካሬ
Total Price 14,596,645 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 4,378,993 ብር

ባለ 3 መኝታ 180 ካሬ
Total Price 19,462,194 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% 5,838,658 ብር

ቅድመ ክፍያ
ማስረከቢያ ጊዜ 2 ዓመት

ለበለጠ መረጃ

0974 21 22 67⭕

08/12/2023

"🌟 Share the luxury! Tag someone who deserves the best and let them discover the allure of G+2 living in our gated community. Your dream home is just a click away—spread the joy!
🏡✨ "

Call 0974212268

08/12/2023

Location ! Location ! Location !

"🏡 Location is the game-changer in real estate! Invest wisely by choosing prime neighborhoods with amenities, accessibility, and growth potential. It's not just a property; it's about location-driven success! 💼✨

"

Share to friends and relatives that would be interested

Call 0974212268

Hosea Real estate የገነባው የረር ሆምስ ኮምፓውንድ ውስጥ⭕100 ካሬ > 2bedroom+ maid's room > fully finished 📌ዋጋ 13.5 ሚልየ'ድርድር የለውም2% ኮም...
21/08/2023

Hosea Real estate የገነባው የረር ሆምስ ኮምፓውንድ ውስጥ
⭕100 ካሬ > 2bedroom+ maid's room > fully finished
📌ዋጋ 13.5 ሚልየ'ድርድር የለውም
2% ኮምሽን ይከፍላሉ

⭕117 ካሬ > 3bedroom + maid's room (semi finished)
📌ዋጋ 13 ሚልየ'ድርድር የለውም
2% ኮምሽን ይከፍላሉ

ለበለጠ መረጃ 📞 0974 21 22 67

27/06/2023

Sunshine Realestate > የማይገኝ እድል ከ 6,599,250 ብር ጀምሮ
⭕ሰሚት ፍየል ቤት > Sunshine Realestate Compound Apartment >

🎯100% የተጠናቀቀ Apartment
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት > ዛሬውኑ ከፍለው የሚረከቡት

Sunshine Realestate Compound Apartment
👉One bedroom > 41 ካሬ
total price > 6,599,250 birr
50% - 3,299,625 birr
ቀሪው 50% ከባንክ ጋር(20 ዓመት)

👉Two bedroom > 96 ካሬ
total price > 14,175, 000 birr
50% - 7,087,500 birr
ቀሪው 50% ከባንክ ጋር(20 ዓመት)

📌ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የወጣ ዋጋ ስለሆነ ይፍጠኑ

📞0974 21 22 67

⭕️ሆሴ ሪል እስቴት Unlock the doors to luxurious living with our real estate project! Imagine waking up every day in a premiu...
09/05/2023

⭕️ሆሴ ሪል እስቴት
Unlock the doors to luxurious living with our real estate project! Imagine waking up every day in a premium apartment that offers breathtaking views of the city, and the ultimate convenience of a 4B+G+23 building design.

Located in a prime location- 📍BOLE MEDHANEALEM

Our project offers an extensive range of amenities including a day care, gym, steam, sauna, and a beautiful swimming pool with a pool bar that is perfect for entertaining guests. Enjoy the comfort and safety of having your car parked in a designated spot from the 4 basement up to 3rd floor car parking.

This is the opportunity you've been waiting for! Invest in your future with our 15% down payment offer and secure your dream apartment today. Our project is set to be completed in just 3 years, meaning you can start living in your dream home sooner than you think.

Don't wait another day to live the life you deserve. Join our exclusive community of homeowners and experience the ultimate in luxurious living.

Book your apartment today and take advantage of our limited time offer before it's too late!"

call 0974212268 for more 📌📍⭕️

ዱባይ አይደለም > ሆሴ ሪል እስቴት ቦሌ መድሐኒዓለም ከሸገር አጠገብ የሚገነባው 4B+G+23 ቅንጡ አፓርትመንት ነው ከስቱድዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እንደ ፍላጎቶ(82ካሬ ፣86ካሬ ፣150ካ...
02/05/2023

ዱባይ አይደለም > ሆሴ ሪል እስቴት ቦሌ መድሐኒዓለም ከሸገር አጠገብ የሚገነባው 4B+G+23 ቅንጡ አፓርትመንት ነው

ከስቱድዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እንደ ፍላጎቶ
(82ካሬ ፣86ካሬ ፣150ካሬ ፣192 ካሬ)

ቅድመ ክፍያ 15% ከ1,657,000 ብር ጀምሮ

አፓርትመንት ለመግዛት አስበው ከሆነ በእርግጠኝነት መናገር የምንችለው መጥተው የፕሮጀክታችንን ጥልቀት ከተረዱ አንድ አደለም ከዛም በላይ ቤቶችን ገዝተው ይሄዳሉ

ስለ ሆሴ ሪል እስቴት ብዙ ማውራት አያስፈልግም ከዚ በፊት የስራቸው ስራዎች ምስክር ናቸው

ለበለጠ መረጃ 0974 21 22 68

30/04/2023

ቦሌ መድሐኒዓለም ከሸገር አጠገብ ፣ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ( ከ82 ካሬ - 192 ካሬ ) > የብልህ ገዢዋች ቀልብ ያረፈበት

ቅድመ ክፍያ 15% > 1,657,000 ብር ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0974212268

27/04/2023
27/04/2023

📌አዲስ ሳይት > አፓርትመንት ለመግዛት እየፈለጉ ከሆነ የተሻላ አማራጭ
👉ብስራተ ገብረኤል ከአዶት 50 ሜትር ገባ ብሎ ፤ ከ "School Of tomorrow " ፊት ለፊት (prime location )

📌ከ 6,971,670 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🎯ባለ 3 መኛታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል
152 ካሬ ፤ 161 ካሬ ፤ 206 ካሬ(በአንድ ዋለል 3 ቤቶች )
30% ቅድመ ክፍያ
ማስረከቢያ ጊዜ > 18 ወር (የተረጋገጠ)

👉አሁን ያለበት የግንባታ ደረጃ - (ጂብሰም ቻክ )
2B+G+14
✅የግንባታ ጥራት > ደረጃውን የጠበቀ የ"Finishing " ግብአት
✅በቂ የመኪና ማቆሚያ ፤
✅የከርሰምድር ውሃ
✅የተሟላ የጥበቃ ስራት (CCTV-Intercom)
✅ጀነሬተር
ሳይቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ
0974 21 22 68

Realestate consulting agency Based in Addis

📌አዲስ ሳይት > አፓርትመንት ለመግዛት እየፈለጉ ከሆነ የተሻላ አማራጭ 👉ብስራተ ገብረኤል ከአዶት 50 ሜትር ገባ ብሎ ፤ ከ "School Of tomorrow " ፊት ለፊት (prime locat...
25/04/2023

📌አዲስ ሳይት > አፓርትመንት ለመግዛት እየፈለጉ ከሆነ የተሻላ አማራጭ
👉ብስራተ ገብረኤል ከአዶት 50 ሜትር ገባ ብሎ ፤ ከ "School Of tomorrow " ፊት ለፊት
(prime location )

📌ከ 6,971,670 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🎯ባለ 3 መኛታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል
152 ካሬ ፤ 161 ካሬ ፤ 206 ካሬ(በአንድ ዋለል 3 ቤቶች )
30% ቅድመ ክፍያ

ማስረከቢያ ጊዜ > 18 ወር (የተረጋገጠ)

👉አሁን ያለበት የግንባታ ደረጃ - (ጂብሰም ቻክ )

2B+G+14
✅የግንባታ ጥራት > ደረጃውን የጠበቀ የ"Finishing " ግብአት
✅በቂ የመኪና ማቆሚያ ፤
✅የከርሰምድር ውሃ
✅የተሟላ የጥበቃ ስራት (CCTV-Intercom)
✅ጀነሬተር

ሳይቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ
0974 21 22 68

👉ሽያጭ እየጨረስን ነው ይፍጠኑ በኃላ እነዳይቆጩ 🎯ቅድመ ክፍያ 50% - ከ3,981,231 ጀምሮ ቀሪውን 50% ከፈለጉት ባንክ ጋር ካርታ ያለቀለት ዛሬውኑ ከፍለው ዛሬውኑ ይረከቡ Locati...
15/03/2023

👉ሽያጭ እየጨረስን ነው ይፍጠኑ በኃላ እነዳይቆጩ
🎯ቅድመ ክፍያ 50% - ከ3,981,231 ጀምሮ ቀሪውን 50% ከፈለጉት ባንክ ጋር
ካርታ ያለቀለት ዛሬውኑ ከፍለው ዛሬውኑ ይረከቡ
Location > አያት 49

👉100% ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ
✔️ ባለ 2መኝታ 82ካሬ
✔️ባለ 2መኝታ 100 ካሬ
✔️ የንግድ ሱቅ 41.5 ካሬ (net area) -5,285,358 birr
✔️ የንግድ ሱቅ 45.25 ካሬ (net area) - 5,762,934 birr

🎯እግዲያውስ ትክክለኛ ምርጫዎት ሆሴ ሪል እስቴት የረር ሆምስ ይሁን።
ይፍጠኑ በጣም ትንሽ ቤቶች ብቻ ናቸው የቀሩን።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 📞097421 22 68

👉ሽያጭ እየጨረስን ነው ይፍጠኑ በኃላ እነዳይቆጩ 🎯ቅድመ ክፍያ 50% - ከ3,981,231 ጀምሮ ቀሪውን 50% ከፈለጉት ባንክ ጋር ካርታ ያለቀለት ዛሬውኑ ከፍለው ዛሬውኑ ይረከቡ Locati...
14/03/2023

👉ሽያጭ እየጨረስን ነው ይፍጠኑ በኃላ እነዳይቆጩ
🎯ቅድመ ክፍያ 50% - ከ3,981,231 ጀምሮ ቀሪውን 50% ከፈለጉት ባንክ ጋር
ካርታ ያለቀለት ዛሬውኑ ከፍለው ዛሬውኑ ይረከቡ

Location > አያት 49
👉100% ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ
✔️ ባለ 2መኝታ 82ካሬ
✔️ባለ 2መኝታ 100 ካሬ
✔️ የንግድ ሱቅ 41.5 ካሬ (net area) - 5,285,358 birr
✔️ የንግድ ሱቅ 45.25 ካሬ (net area) - 5,762,934 birr

🎯እግዲያውስ ትክክለኛ ምርጫዎት ሆሴ ሪል እስቴት የረር ሆምስ ይሁን።

ይፍጠኑ በጣም ትንሽ ቤቶች ብቻ ናቸው የቀሩን።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 📞097421 22 68

👉ዛሬውኑ ከፍለው ዛሬውኑ የሚረከቡት - ካርታ የተዘጋጀላቸው 🎯ቅድመ ክፍያ 50% - ከ3,981,231 ጀምሮ ቀሪውን 50% ከፈለጉት ባንክ ጋር Location > አያት 49 👉100% ለሚከፍል...
06/03/2023

👉ዛሬውኑ ከፍለው ዛሬውኑ የሚረከቡት - ካርታ የተዘጋጀላቸው
🎯ቅድመ ክፍያ 50% - ከ3,981,231 ጀምሮ ቀሪውን 50% ከፈለጉት ባንክ ጋር
Location > አያት 49

👉100% ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ
✔️ ባለ 2መኝታ 82ካሬ

✔️ የንግድ ሱቅ 41.5 ካሬ (net area) - 5,285,358 birr
✔️ የንግድ ሱቅ 45.25 ካሬ (net area) - 5,762,934 birr

🎯እግዲያውስ ትክክለኛ ምርጫዎት ሆሴ ሪል እስቴት የረር ሆምስ ይሁን።
ይፍጠኑ በጣም ትንሽ ቤቶች ብቻ ናቸው የቀሩን።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 📞097421 22 68

🎯በለቡ ሙዚቃ ሰፈር የሚገኘው የአፓርትመንት ፕሮጀክታችን ሽያጭ ተጀምሯል 📞0974 21 22 67 📌የአመስኮ ሪል እስቴት ግሪን ላንድ አፓርትመንት ሽያጭ ተጀምሯል* ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈ...
26/08/2022

🎯በለቡ ሙዚቃ ሰፈር የሚገኘው የአፓርትመንት ፕሮጀክታችን
ሽያጭ ተጀምሯል 📞0974 21 22 67

📌የአመስኮ ሪል እስቴት ግሪን ላንድ አፓርትመንት ሽያጭ ተጀምሯል*

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል 194 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው ባለ ሦስት መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን

◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ

◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

☞ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 620 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ አዳራሽ
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰

🎯 ካርታ ያለቀላቸውና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በ 50% ቅድመ ክፍያ የግሎ ያድርጉ ቀሪውን 50% በባንክ 👉ለበዓል 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል📌23,000 ካሬ ላይ የተንጣለለ...
26/08/2022

🎯 ካርታ ያለቀላቸውና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በ 50% ቅድመ ክፍያ የግሎ ያድርጉ ቀሪውን 50% በባንክ

👉ለበዓል 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል

📌23,000 ካሬ ላይ የተንጣለለ ኮምፓውንድ የመኖሪያ መንደር እና የንግድ ሱቆች
G+4 አፓርትመንት በ አንድ ወለል 2 ቤቶች ብቻ

📌ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት ከ 82 ካሬ - 117ካሬ

📌ሱቅ ከ 41.5 -45 ካሬ

የቀሩን ቤቶች ውስን ስለሆኑ ነገ ዛሬ ሳይሉ ይደውሉ
📞0974 21 22 67

መሀል ከተማ ላይ ኢንቨስት አድርገው ነገን ያማትሩ ፣ ውጤቱም ግልፅ ነው ትርፍ እና ትርፍ ብቻ ነው ! ለዛውም ከመሶብ ፕሮጀክት ፊት ለፊት ፣ ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ Unio...
11/04/2022

መሀል ከተማ ላይ ኢንቨስት አድርገው ነገን ያማትሩ ፣ ውጤቱም ግልፅ ነው ትርፍ እና ትርፍ ብቻ ነው ! ለዛውም ከመሶብ ፕሮጀክት ፊት ለፊት ፣ ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ

Union tower ላይ ኢንቨስት በማድረግ አፓርትመንት ብቻ ሳይሆን አካባቢውንም ይግዙት --- 0974 21 22 67

ትዝታ እና ትውስታዎች የሚያካብቱበት ቤት ለመግዛት ካሰቡ ሁሌም ከጎኖ ነን ።We design contemporary and sophisticated spaces that inspire and encapsu...
06/04/2022

ትዝታ እና ትውስታዎች የሚያካብቱበት ቤት ለመግዛት ካሰቡ ሁሌም ከጎኖ ነን ።
We design contemporary and sophisticated spaces that inspire and encapsulate timeless memories for you and your family.we are with you to secure your dream home.

22/03/2022

Location - Progress - Price > we have it all !

🏠 ከገነት ሆቴል ወደ ቡልጋሪያ-ቄራ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ከሰዒድ ያሲን ህንፃ አጠገብ።ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።🏠🔑

◎ የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ።

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ131.39 ካ.ሜ ካ.ሜ እስከ 336.85 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሁለት፣ሦስት እና አራት መኝታ በተጨማሪም አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን 🗓

◎ ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ

◎ የመገበያያ ማዕከላት፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት🍽 🧘‍♀️🏦🕌⛪️

◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸

◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💵➕💵

◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ

◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ

◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ

◎ 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው

◎ ከ6ኛ እስከ 14ኛ ፎቅ ድረስ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት 15ኛ እና 16ኛ ፎቅ ላይ 3 ቤቶች ያሉት

◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ📝🏕🔑

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ
አገልግሎቶች፦

◎ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች

◎በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ

◎አውቶማቲክ ጀነሬተር

◎ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 3 ቤዝመንቶች ያሉት።

◎ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው

◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰

17/03/2022

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeras - የራስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

 • Address
 • Alerts
 • Videos
 • Claim ownership or report listing
 • Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service?

Share