Dave homes

Website

Dave homes �ሰላም ዳዊት ነኝ የሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ ስሆን ለሚፈልጉት �የቤት፣የሱቅ ወይም ኢንቨስትመንት ፍላጎትዎ አስተናግድዎታለሁ።
� 0924171567

🌼🌼ጀንቦሮ_ሪልስቴት🌼🌼📍 መካኒሳ –አቦ ማዞሪያ 🎉 ለተውስን ቤቶች ብቻ! ለአዲስ አመት ባወጣነው         ✨የ20% ቅናሽ ዋጋ ✨🏠 1–3 Bedroom Apartments📐 ከ 89 ካሬ ጀምሮ...
04/09/2026

🌼🌼ጀንቦሮ_ሪልስቴት🌼🌼

📍 መካኒሳ –አቦ ማዞሪያ

🎉 ለተውስን ቤቶች ብቻ! ለአዲስ አመት ባወጣነው
✨የ20% ቅናሽ ዋጋ ✨

🏠 1–3 Bedroom Apartments
📐 ከ 89 ካሬ ጀምሮ
🛍️ Commercial Shops ከ 10 ካሬ ጀምሮ

💰 30% ቅድመ ክፍያ
🎁 5% የበዓል ቅናሽ

✨ ዘመናዊ መገልገያዎች

☕ Café & Restaurant
🏬 Commercial Area
💪 Gym & Spa
🛗 High-Speed Elevators
🔋 EV Charging Parking
📹 24/7 Security Surveillance
♻️ Modern Waste Management

📍 በሚመች አካባቢ ዘመናዊ ኑሮና የንግድ እድልን በአንድ ላይ።

JENBORO REALESTATE | በጊዜ ግቡ 🏡✨
☎️ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
092 417 1567

27/08/2026

ጀንቦሮ ሪል እስቴት

📌 ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ
5,200 ካሬ ላይ ያረፈ አፖርትመንት እና የንግድ ሱቆችን የያዘ ግራንድ ሞል

•40% የተጠናቀቀ
•በPost Tension Construction Technology እየተሰራ ያለ
•ከ106-183 ካሬ አማራጭ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት ከተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ እና መታጠቢያ ጋር

• 10% ቅድመ ክፍያ 2 አመት የ9 ዙር አከፋፈል
•ከ2%-25% አከፋፈልን መሰረት ያደረገ ቅናሽ

አገልግሎቶች
•4 ቤዝመንት ፖርኪንግ
•Stand By Generator
• የከርሰ ምድር ውሃ
• 24 ሰአት ጥበቃ
•የልጆች መጫወቻ ልዩ ቦታ
•ግዙፍ የንግድ ማእከል
•Each Floor Reception Area With Intercom

☎️ 0924171567

🏘️የመኖረያ ቤት ከ ባለ1 እስከ ባለ3 መኝታ ከ 110 ካሬ -183ካሬ       🛍️የንግድ ሱቅከ 17ካሬ -55ካሬ  👉በ 10% ቅድመ ክፍያ 👉 Noted. 100% ለሚከፍሉ ደንበኞች እስከ 2...
24/08/2026

🏘️የመኖረያ ቤት
ከ ባለ1 እስከ ባለ3 መኝታ
ከ 110 ካሬ -183ካሬ
🛍️የንግድ ሱቅ
ከ 17ካሬ -55ካሬ
👉በ 10% ቅድመ ክፍያ
👉 Noted. 100% ለሚከፍሉ ደንበኞች እስከ 25% ቅናሽ ያገኛሉ
☎️ 0924171567
#በግዜግቡ

23/08/2026

የማይንቀሳቀስ ንብረት (ቤትና መሬት) ሲገዙ ማረጋገጥ ያለብዎት 5 ወሳኝ ነገሮች” ፡ የሕይወት ዘመን ጥረትዎ በአጭበርባሪዎች እንዳይበላ!
የዓመታት ልፋትና ጥረትዎን አውጥተው የመሬት ወይም የቤት ግዢ ከመፈፀምዎ በፊት “የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር (ካርታ)” ማየት ብቻ በቂ ይመስልዎታል? በፍፁም አይደለም! ይህንን ስህተት ከሠሩ ገንዘብዎንም መሬቱንም ሊያጡ ይችላሉ።
በአገራችን የመሬትና የቤት ሽያጭ ከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር የሚደረግበት ቢሆንም፤ በዚያው ልክ በርካታ ዜጎች የሚታለሉበትና የሕይወት ዘመን ቁጠባቸውን የሚያጡበት ዋናኛ መስክ ሆኗል። ብዙ ጊዜ ገዢዎች በደላላ ግፊት ወይም “ካርታ አለው” በሚል መተማመን ብቻ ውል ውስጥ ይገባሉ።
ነገር ግን መሬት በኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 40(3) መሠረት የሕዝብና የመንግሥት ንብረት በመሆኑ፤ እኛ የምንገዛውና የምንሸጠው “የመጠቀም መብትን” (Leasehold/Possession) ብቻ ነው።
ስለሆነም ግዢ ከመፈፀምዎ በፊት የሚከተሉትን 5 ነጥቦች በሕግ ፊት ማረጋገጥ አለብዎት፡
1. የካርታው ትክክለኛነት (Search)፦ ካርታው በእጅዎ ቢኖርም፤ በክፍለ ከተማ ወይም በወረዳ የመሬት ማኔጅመንት ቢሮ በአካል ቀርበው መሬቱ ዕገዳ (Injunction) ያለበት መሆን አለመሆኑን እና ካርታው በሲስተም ውስጥ መኖሩን ማረጋገጥ አለብዎት።
2. የጋራ ንብረትነት (የባልና ሚስት)፦ መሬቱ በባል ወይም በሚስት ስም ብቻ የተመዘገበ ቢሆንም፤ በጋብቻ ጊዜ የተፈራ ከሆነ የሁለቱም የጋራ ንብረት ነው። የትዳር አጋር ሳይስማማና ሳይፈርም የሚደረግ ሽያጭ በሕግ ፊት ፈራሽ (Void) ይሆናል።
3. ክስ ወይም የፍርድ ቤት ዕገዳ፦ መሬቱ ወይም ቤቱ በፍርድ ቤት ክስ ሂደት ላይ ያለ ወይም በዕዳ ምክንያት በባንክ የተያዘ (Mortgage) መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ።
4. የመንግሥት ልማት (የማስተር ፕላን) ስጋት፦ ቦታው ወደፊት ለመንገድ ማለፊያ፣ ለፓርክ ወይም ሌላ የመንግሥት ልማት የተያዘ (አረንጓዴ ቦታ) መሆን አለመሆኑን ከወረዳው ማስተር ፕላን ማረጋገጥ።
5. ሕጋዊ ውል ማረጋገጫ፦ በኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 1723 እና 2877 ላይ በግልጽ እንደተደነገገው፤ ከማይንቀሳቀስ ንብረት (ከቤትና መሬት) ጋር የተያያዙ ማንኛውም ውሎች በሕግ ፊት የጸኑ እንዲሆኑ በግልጽ በጽሑፍ መደረግና በሕግ ሥልጣን በተሰጠው አካል (በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ/ውልና ማስረጃ) ፊት ቀርበው መመዝገብ አለባቸው። የመንደር ውል ወይም በደላላ ፊት የሚደረግ ውል በሕግ ፊት ዋጋ የለውም። ይህንን የሕግ ድንጋጌ የበለጠ ያጠናከረውና በሙሉው አገሪቱ ያሉ ፍርድ ቤቶች ላይ አስገዳጅ ሕጋዊ ትርጉም የሰጠው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት (በመዝገብ ቁጥር 21448 እና መሰል መዝገቦች) ላይ የሰጠው ውሳኔ ነው።

የሰበር ችሎት ውሳኔው እንደሚያስረዳው፦
“በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የሚደረግ የሽያጭ ውል በሕግ ሥልጣን በተሰጠው የመንግሥት አካል ፊት ቀርቦ ካልተመዘገበ፤ ውሉ እንደ አልተደረገ (Void) ይቆጠራል። ውሉ ሕጋዊ ውጤት ስለማይኖረውም ገዢው የባለቤትነት መብት እንዲተላለፍለት የመጠየቅ መብት የለውም።

ሰዎች በተደጋጋሚ የሚሠሩት ስህተት፦ "ሰነዱ ዋናው ነው" በሚል በመተማመን ብቻ፤ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ሄደው ሳይንቀሳቀሱና ሳይመረምሩ ሙሉ ገንዘብ መክፈል።
አጭበርባሪዎች ከአንድ በላይ "የመጠባበቂያ" ወይም የሐሰት ካርታ አዘጋጅተው በአንድ ጊዜ ለ3 እና 4 ሰው ሊሸጡ እንደሚችሉ አይዘንጉ። በተጨማሪም "ሻጭ የዋህ ሰው ነው፤ ምስክሮችም አሉኝ፤ ደረሰኝም ተጻጽፈናል" በሚል መተማመን የውልና ማስረጃ ምዝገባን

19/08/2026

📍ሳር ቤት/አቦ ማዞሪያ
3B+G+20
👉ለ100% ካሽ ከፋይ
✨89ካሬ ባለ 1መኝታ= 8.7 ሚልዮን ብር
✨127ካሬ ባለ 2መኝታ=12.5 ሚልዮን ብር
✨141ካሬ ባለ 3መኝታ =13.8ሚልዮን ብር

👉በ 20% ቅድመ ክፍያ ለሚገዙ
✨89ካሬ ባለ 1መኝታ= 10.3 ሚሊ ብር
✨127ካሬ ባለ 2መኝታ= 14.6ሚሊ ብር
✨141ካሬ ባለ 3መኝታ= 16.2 ሚሊ ብር
☎️0924171567

19/08/2026

የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበት መመሪያ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) በአዋጅ ቁጥር 1388/2017 የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የተፈቀደ ሲሆን ወደ ትግበራ ለመሸጋገር ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1147/2018" ተዘጋጅቶ መጽደቁ ተገልጿ፡፡

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ በአዋጅና በመመሪያ መሰረት የውጪ ዜጎችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለማድረግ ሰፊ ስራ ስሰራ መቆየቱን የጋራ እና የተናጥል ሃላፊነትን መሰረት ባደረገ መልኩ ወደ ተግባር ለመግባት ውይይት አድርገዋል፡፡

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንዳሉት የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት ማድረግ በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ምንም አይነት ጫና የማያሳድር እና እንዲሁም የቤት ልማት አቅርቦትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሳድግ እና የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ተመራጭነትን እንደምያሳድግ ገልጸዋል፡፡

ለስራው ውጤታማነት የተቋማት ቅንጅትን አስፈላጊ ነው ያሉት ክብርት ሚኒስትር አሁን ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት ጋር በቅርበት እየሰራን ወደ ተግባር ምዕራፍ ለመግባት ተዘጋጅተናል ብለዋል።

በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀጋዬ ሞሼ ባደረጉት ገለጻ የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት ማድረግ ለሀገር የኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ሲሆን የቤት ባለቤት ለመሆን መሰረታዊ መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል ብለዋል።
Source:- MoUI pages

16/08/2026

📍ሳር ቤት/አቦ ማዞሪያ
👉ለ100% ካሽ ከፋይ
✨89ካሬ ባለ 1መኝታ= 8.7 ሚልዮን ብር
✨127ካሬ ባለ 2መኝታ=12.4 ሚልዮን ብር
✨141ካሬ ባለ 3መኝታ =13.8ሚልዮን ብር

👉በ 20% ቅድመ ክፍያ ለሚገዙ
✨89ካሬ ባለ 1መኝታ= 10.3 ሚሊ ብር
✨127ካሬ ባለ 2መኝታ= 14.6ሚሊ ብር
✨141ካሬ ባለ 3መኝታ= 16.2 ሚሊ ብር
☎️092 417 1567

🏡 የሕልምዎ ቤት አንድ ምርጫ ብቻ ይርቀዋል! 🔑ትክክለኛውን በር ይምረጡ፤ ወደ የተሻለ ኑሮ፣ ወደ ደህንነት እና ወደ የራስዎ ቤት ይግቡ። 🏠💙ጄንቦሮ ሪል እስቴት — የሕልምዎን ቤት ወደ እውነ...
14/08/2026

🏡 የሕልምዎ ቤት አንድ ምርጫ ብቻ ይርቀዋል! 🔑

ትክክለኛውን በር ይምረጡ፤ ወደ የተሻለ ኑሮ፣ ወደ ደህንነት እና ወደ የራስዎ ቤት ይግቡ። 🏠💙

ጄንቦሮ ሪል እስቴት — የሕልምዎን ቤት ወደ እውነት እናደርጋለን።
የዶላር መጨመር መቀነስ የግንባታ እቃ መወደድ እርሶን አያሳስብም በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉበት!!!

💥አፓርትመንት

🏢89,100 ካሬ ባለ 1 መኝታ

🏢127,129 ካሬ ባለ 2 መኝታ

🏢 141,164,166 ካሬ ባለ 3 መኝታ

💥በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ

💥ሱቅ ከ 13 ካሬ ጀምሮ

💥Building facilities
✅የከርሰ ምድር ውሃ
✅ Hotel Standard ጂም እና ስፖ
✅Back up Generator
✅CCTV - Camera
✅ 4 ዘመናዊ ሊፍቶች
✅ 3 ቤዝመንት Smart Parking ከ ኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጂንግ ቦታ ጋር
✅ ላይብረሪ
✅ የልጆች መጫወቻ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞 0924171567

✨ በጊዜ ግቡ!

13/08/2026

🚨ሳር ቤት/አቦ ማዞሪያ

G+20 Apartment

👉በ 20% ቅድመ ክፍያ ለሚገዙ
✨89 ካሬባለ 1መኝታ= 10.3 ሚሊ ብር
✨128 ካሬባለ 2መኝታ= 14.7ሚሊ ብር
✨141 ካሬባለ 3መኝታ= 16.2 ሚሊ ብር
👉ለ100% ክፍያ ለሚገዙ
✨89 ካሬባለ 1መኝታ= 8.6ሚሊ ብር
✨128 ካሬባለ 2መኝታ=12.5 ሚሊ ብር
✨141 ካሬባለ 3መኝታ=13.8 ሚሊ ብር

📌 ቅድመ ክፍያ 20%
📌 ግንባታው 40% ደርሷል
📌 በ 18 ወራት ውስጥ ግንባታው ይጠናቀቃል

✅የህንፃው መገልገያዎች
👉Cafe and Restaurant
👉Commercial area
👉Gym and Spa facility
👉High Speed Elevator
👉Ev Charge parking
👉Security Surveillance
👉Waste management

ለበለጠ መረጃ እና ለሳይት ጉብኝት
☎️+251965006735
☎️+251924171567



Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dave homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed realtor/realty service?

Share