Adamant Properties

Adamant Properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adamant Properties, Property management company, Kera, Dubai.

Adamant Properties, a subsidiary of Adamant Holding Company, provides trusted real estate advisory, verified property opportunities, and professional guidance—helping you invest in Ethiopia with confidence.

15/09/2026

ዲያስፖራዉን ከአገሩ ጋር ማገናኘት::🇪🇹🇦🇪

ዓላማችን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ፍላጎት በመረዳት በኢትዮጵያ የ ቤት ግዢ ላይ አስተማማኝ ዉሳኔ እንዲያረጉ መርዳት ነዉ::

10/09/2026

በዱባይ የIPS ቆይታ!!
ትምህርት፣ ግንኙነት እና የሪል እስቴት ኢንዱስትሪ ለመረዳት ጥሩ እድል ነበር ::

የኢትዮጵያ የሪል እስቴት ኢንዱስትሪም የበለጠ እንዲያድግ እንመኛለን።

08/09/2026

በAdamant Properties ዓላማችን
ለደንበኞቻች ደረጅዉን የጠበቀ ሰርቪስ መስጠት ነዉ!

07/09/2026

በኢትዮጵያ ንብረት ለመግዛት እያሰቡ ነው?”

አፓርታማውን ስለሚያለማዉ ( ስላለማዉ) ዴቨሎፐር ማጣራ ግድ ይላል!

05/09/2026

በኢትዮጵያ የቤት መግዣ ብድርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ እርምጃ ::
NBE እና IFC በመተባበር አዲስ የቤት ፋይናንስ ተቋም ለማቋቋም ማዕቀፍ ፈርመዋል።

03/09/2026

ሁለት ቤቶች በጣም የሚያምሩ ሊሆኑ ይችላሉ…
ግን በተሻለ ቦታ የሚገኘው ቤት ተፈላጊነቱ ፍፁም የተለየ ሊሆን ይችላል::

በኢትዮጵያ ንብረት ስንገመግም ቦታ መጀመሪያ ከምንመለከታቸው ነገሮች አንዱ ነው።

አዳመንት ዱባይ ነዉ, ያግኙን::

01/09/2026

ቤት መግዛት ቆንጆ አፓርታማ ማግኘት ብቻ አይደለም።

በተለይ ከውጭ ሆነው ሲገዙ በመረጃ የተደገፈና የሚያስተማምን ውሳኔ መወሰን ነው።

29/08/2026

ቀን ሪል እስቴት… ማታ ዳዊት ፅጌ!

ስራና መዝናናት… ሁለቱም በዱባይ!
🇪🇹🇦🇪🏠🎤😂

28/08/2026

የቤት ግዢ ላይ ከመወሰናቹ በፊት
አጣሩ
ማነዉ የሚገነባዉ ?
ዴቨሎፐሩ ማነው?
ፕሮጀክቱ ምንን ያካትታል?
ቦታው ለኔ ይሆናል ወይ?
ውሉን በሚገባ መመርመር?

ትክክለኛዉን ቤት ለማግኘት ሙያዊ እገዛ ያግኙ::

25/08/2026

ዱባይ ነዎት? በአዲስ አበባ ቤት ለመግዛትስ እያሰቡ ነው?

በተለያየ መረጃ ከመድከሞ በፊት ቡና ላይ እንገናኝ። ☕😄

ከ Adamant Properties በበጀትዎ እስከ ተስማሚ ንብረት ምርጫ፣ የፕሮጀክት ግምገማ እና የግዢ ሂደት—ትክክለኛውን መረጃ ያግኙ።






Address

Kera
Dubai
8853

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00

Telephone

+971529204540

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adamant Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adamant Properties:

Shortcuts

Share