Gize properties

Call Directions

Gize properties "Experienced Senior Real Estate agent.Who has been Helping connect you with the perfect property, whether buying, selling, or investing.

Your journey to the ideal home starts here!"

05/06/2026
05/06/2026

ማይ ቾይስ ሪል እስቴት (My Choice Real Estate)
በዲፕሎማት መንገድ ላይ፣ ፍጹም ግላዊነትና ምቾትን የሚያጣምር እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ዕድል ይዞላችሁ ቀርቧል።
​🏗️ የግንባታ ደረጃ: 90% የተጠናቀቀ – አስተማማኝ ኢንቨስትመንት!

​📜 ህጋዊ ዋስትና: ለእያንዳንዱ ቤት የባለቤትነት ማረጋገጫ (ካርታ) ያለው።
​💎 ቅንጡ መገልገያዎች: 2 ፈጣን አሳንሰሮች፣ የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ፣ ጄኔሬተር፣ ጂም እና ሰፊ ፓርኪንግ።
​💰 ልዩ የዋጋ እና የክፍያ አማራጭ (በካሬ ሜትር):
​በከፊል ያለቀ (Semi-Finished): 125,000 ETB
​ሙሉ በሙሉ ያለቀ (Fully Finished): 160,000 ETB
​🏦 የባንክ ብድር: ምቹ የ 50/50 የፋይናንስ አማራጭ!
​📐 የቤት አይነቶች: ባለ 2 መኝታ (139 ካሬ) እና ባለ 3 መኝታ (ከ166 - 190 ካሬ)
​📞 አሁኑኑ ይደውሉ፣ የቤትዎ ባለቤት ይሁኑ: 0956465659
📲 ቴሌግራም: t.me/gizeproperties
​ #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #የመኖሪያቤት #ኢንቨስትመንት

26/05/2026

📍CMC Michael:(B+G+10) አፓርትመንት

🏗️​በአስተማማኝ የግንባታ ፍጥነት 8ተኛ ፎቅ ላይ ደርሰናል!
​በሲኤምሲ አፓርታማ ለመግዛት ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም።
​ባለ 2 እና 3 መኝታ አማራጮች

​የከርሰ ምድር ውሃ እና 2 ዘመናዊ ሊፍቶች
​💰 ታላቅ ቅናሽ: በካሬ
ከ 82,500 ብር ጀምሮ (ለሙሉ ክፍያ)።

✍️ለቀዳሚ 10 ቤቶች ብቻ!
​📞 አሁኑኑ ይደውሉ፡ +251956465659
🇪🇹 Gize Properties - የእርስዎ ታማኝ አጋር።

23/05/2026

🔑 ​በለቡ መድኃኒዓለም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀና ነዋሪዎች የገቡበት ምርጥ መንደር።
ሳይጠብቁ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

​📍 ቦታ፦ ለቡ መድኃኒዓለም (ከሆፕ ዩኒቨርሲቲ ጀርባ)
​🛌 አይነት፦ ባለ 3 መኝታ (148 እና 156 ካ.ሜ)
​✨ ሁኔታ፦ ወዲያውኑ ለርክክብ የደረሰ
​🏢 መገልገያ፦ ጂም፣ ካፌ፣ ሱፐርማርኬትና የልጆች ማቆያ በግቢው ውስጥ።
​"አምደሁን ሪል እስቴት - ለትውልድ የሚሻገር ጥራት!"
​📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0956465659
📲 Telegram፦

23/05/2026

🔑 ነገውኑ የሚገቡበት ዝግጁ ቤት በለቡ!
​በለቡ መድኃኒዓለም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀና ነዋሪዎች የገቡበት ምርጥ መንደር። ሳይጠብቁ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
​📍 ቦታ፦ ለቡ መድኃኒዓለም (ከሆፕ ዩኒቨርሲቲ ጀርባ)
​🛌 አይነት፦ ባለ 3 መኝታ (148 እና 156 ካ.ሜ)
​✨ ሁኔታ፦ ወዲያውኑ ለርክክብ የደረሰ
​🏢 መገልገያ፦ ጂም፣ ካፌ፣ ሱፐርማርኬትና የልጆች ማቆያ በግቢው ውስጥ።
​"አምደሁን ሪል እስቴት - ለትውልድ የሚሻገር ጥራት!"
​📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0956465659
📲 Telegram፦

📍 ​በሲኤምሲ (CMC)  ✨​ግንባታው 8ኛ ፎቅ ላይ የደረሰ አስተማማኝ የመኖሪያ ህንፃ (B+G+10)የራሱ የከርሰ ምድር ውሃ እና 2 ሊፍቶች ያሉት።​📐 የቤት አማራጮች፦• ባለ 3 መኝታ (15...
22/05/2026

📍 ​በሲኤምሲ (CMC) ✨
​ግንባታው 8ኛ ፎቅ ላይ የደረሰ አስተማማኝ የመኖሪያ ህንፃ (B+G+10)
የራሱ የከርሰ ምድር ውሃ እና 2 ሊፍቶች ያሉት።
​📐 የቤት አማራጮች፦
• ባለ 3 መኝታ (157.1 ካሬ / 160.4 ካሬ)
• ባለ 2 መኝታ (103.13 ካሬ / 86.2 ካሬ)

​💰 የዋጋ አማራጭ (በካሬ)፦
እንደ ቅድመ ክፍያዎ መጠን ከ 97,500 ብር ጀምሮ እስከ 82,500 ብር (ለሙሉ ክፍያ) የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ።
ዋጋው የሚያገለግለው ለመጀመሪያዎቹ 10 ቤቶች ብቻ ነው።

​📞 ፈጣን መረጃ፦ +251956465659
🌐 ቴሌግራም፦ t.me/gizeproperty (

19/05/2026

✨ማይ ቾይስ ሪል እስቴት (My Choice Real Estate) ✨

​📍 አድራሻ: ዲፕሎማት መንገድ (ከጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት)

​የፕሮጀክቱ ልዩ መገለጫዎች፦
​🏗️ አስተማማኝ የግንባታ ሂደት: ግንባታው 85% ላይ በመድረሱ ስጋት የሌለበትና ኢንቨስትመንትዎ በተግባር የሚታይበት ነው።
​📜 ለእያንዳንዱ ይዞታ የግል ካርታ (Title Deed) አስቀድሞ የተዘጋጀ በመሆኑ አስተማማኝ የህግ ከለላ አለው።

​ (Premium Amenities)፦
​🚀 2 ዘመናዊ (Elevators) እና (Garbage chute)
​💧 አስተማማኝ የውስጥ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ እና የኤሌክትሪክ ጄኔሬተር
​🏋️ (Gymnasium)
​🚗 (Secure Parking)

​ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች (በኢትዮጵያ ብር)፦
​✍️ በከፊል ያለቀለት (Semi-Finished): 125,000 ብር
​✍️ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (Fully Finished): 160,000 ብር

​🏦 የባንክ ብድር አማራጭ: 50/50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት!
​የቤቶቹ ስፋት አማራጮች፦
​🛏️ ባለ 2 መኝታ: 139 ካሬ ሜትር
​🛏️ ባለ 3 መኝታ: 166፣ 170፣ 180 እና 190 ካሬ ሜትር

​ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ያግኙን፦
​👨‍💼 የሽያጭ አማካሪ: ጊዛቸው (Gizachew)
📞 ስልክ ቁጥር: +251956465659
👥 የቴሌግራም ግሩፕ:
🔗 የቴሌግራም ሊንክ: t.me/gizeproperty

✨ ገርጅ ኢምፔሪያል | የጥራትና የቦታ ምርጫ ✨​ከ Gize Properties — ግንባታው 85% የደረሰ፣ በ 8 ወር ውስጥ የሚረከብ፣ ልዩ ቅናሽ የተደረገበት እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ።​💎 ልዩ...
16/05/2026

✨ ገርጅ ኢምፔሪያል | የጥራትና የቦታ ምርጫ ✨
​ከ Gize Properties — ግንባታው 85% የደረሰ፣ በ 8 ወር ውስጥ የሚረከብ፣ ልዩ ቅናሽ የተደረገበት እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ።
​💎 ልዩ መለያዎች:
​📄 የተናጠል ካርታ (Title Deed) ያለው።
​💧 የራሱ የከርሰምድር ውሃ የተቆፈረለት።
​📐 የቤት አማራጮች እና የዋጋ ዝርዝር (በካሬ)
​1️⃣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ (115.5 | 127.5 | 170 ካሬ)
​100% ቅድመ ክፍያ ➡️ 114,400 ብር
​75% ቅድመ ክፍያ ➡️ 118,300 ብር
​50% ቅድመ ክፍያ ➡️ 122,200 ብር
​25% ቅድመ ክፍያ ➡️ 130,000 ብር
​2️⃣ ባለ 3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል (172.5 | 212 ካሬ)
​100% ቅድመ ክፍያ ➡️ 105,600 ብር
​75% ቅድመ ክፍያ ➡️ 109,200 ብር
​50% ቅድመ ክፍያ ➡️ 112,800 ብር
​25% ቅድመ ክፍያ ➡️ 120,000 ብር
​⏱️ የክፍያ ጊዜ: ቀሪው ክፍያ በ 18 ወራት ውስጥ፣ በየ 4 ወሩ ልዩነት ቀስ እያለ የሚከፈል።
​🏢 የህንፃው አገልግሎቶች:
​🚗 -3 ወለል የመኪና ማቆሚያ (Basement)
​🛗 2 ሊፍቶች እና ተጠባባቂ ጀነሬተር
​🏋️‍♂️ ሙሉ ወለል ያረፈ ጂም እና ስፓ
​🌆 17ኛ ፎቅ ላይ 700 ካሬ የጋራ ቴራስ (የከተማ እይታ)
​🙅‍♂️ "ጥራቱን በአካል መጥተው ይመስክሩ!"
​🌐 ለማነጋገር እና ሳይት ለመጎብኘት:
​📞 Phone: +251956465659
💬 Group:
🔗 Link: t.me/gizeproperty

Address

Adama
1000

Telephone

+251956465659

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gize properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category