Platinum Real Estate

Platinum Real Estate We have a luxury apartments around bole,sarbet and kasanchis with very attractive and affordable price

15/08/2024
እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት ከድንቅ እይታ ጋር   +251 945 49 77 07 የሺሀሴት💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥Don’t miss the chance of owning one of the limite...
27/04/2022

እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት ከድንቅ እይታ ጋር
+251 945 49 77 07 የሺሀሴት
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Don’t miss the chance of owning one of the limited , most protected property and panaromic view of Addis Abeba
ይህን እጅግ ወብ የሆነ የመኖርያ አፓርታማ አፍሪካ ህብረት(africa union) ፊት ለ ፊት ሽያጭ ጀምረናል እንዳያመልጦት::

👉🏾161ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾 188 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾208 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹 3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, 1 የሰራተኛ መኝታ
♦️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል::

🛑የጋራ መጠቀሚያ
👉🏾የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
👉🏾 ባለ 5 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
👉🏾ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
👉🏾የ24 ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ እንዲሁም ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉🏾የ እስፓርት እና ዋና ማዘውተሪያ ( Swimming pool )
👉🏾ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ

🔶ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ::

ሌሎችም 👇👇👇
ቦሌ ,ካዛንቺስ እና አፍሪካ ህብረት አሉን

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
☎️Invest in Kazanchis!!!📱🎯

ካዛንችስ ኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል ፊት ለ ፊት ያሉን አፓርትመንቶች
🌏 145 ካሬ
🌏 158 ካሬ
🌏 161 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 30%
🔊2 አመት ከወልድ ነፃ ተከፍሎ የሚያልቅ ነው ።
🔊ህንፃው ሁለት እሳንሰር (elevator ) እና በቂ የመኪና ማቆምያ ያለው
🔊በተጨማሪ የመጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬትር እና በቂ የውሃ ታንከር አለው።
🔊የኢንተርኔት ፣የ ደህንነት ካሜራ ፣የእሳት አደጋ ማሳወቂያ አሉት ።
🔊በአንድ ወለል ላይ 3 ቤት ይኖሩታል ሁሉም ቤት በቂ ብርሃን እና ውብ እይታ አላቸው ።

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ☎️Africa union site 2 ☎️
በመሀል ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ወደ ኦርቢስ(ማርቼዲስ ካምፓኒ ) በሚወስደው ዋናው መንገድ ዳር ውብ የሆነ የ አፍሪካ ህብረት እይታ ያለው
ከ122 ካሬ እስከ 214 ካሬ ድረስ አሉን
ሙሉ እስትራክቸር ፡ የልስን ስራዎችን አጠናቀን የፊኒሽንግ ስራ በመስራት ላይ እንገኛለን፡፡
2 bedroom =122 ካሬ
2 bedroom =130 ካሬ
2 bedroom =167 ካሬ
3 bedroom =203 ካሬ
3 bedroom =214 ካሬ
ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፣ስቶር፣ላውንደሪ ክፍል አላቸው፡

❤️ተጨማሪ ቤቶች፣ ሱቆች፣ የቢሮ ቦታዎች... ለማየት ቀጠሮ ይያዙ
+251 945 49 77 07 የሺሀሴት

Luxury Apartment at Prime Location OLD AIRPORT====================📌Location ፤ UAE Embassy ❗️Embassy Residence  Apartment...
05/04/2022

Luxury Apartment at Prime Location OLD AIRPORT
====================
📌Location ፤ UAE Embassy
❗️Embassy Residence Apartment
❗️3 Bedroom Suit

🔥Limited Stock ስለማይቆይ ይፍጠኑ🔥

ቁልፎን አሁኑኑ ይውሰዱ🗝🔑🗝🔑..........100%Complete .........

Price per sqm 70,000

137.87 sqm×70,000=9,650,900
141.52 sqm×70,000=9,906,400
152.69 sqm×70,000=10,688,300
160.12 sqm×70,000=11,208,400
168.07 sqm×70,000=11,764,500

-NB.All Price Are Including VAT

✅0945497707 Yeshihasset

መስቀል ፍላወር ለግዠሪ አፓርታማ ♦️♦️♦️/Hot ReSale/♦️♦️♦️📞 +251945497707  የሺሀሴት 🧩 በወለል 4 ቤት ብቻ🧩 ቅድመ ክፍያ 45% 📍 መስረከቢያ ጊዜ 24 ወር       ...
05/04/2022

መስቀል ፍላወር ለግዠሪ አፓርታማ
♦️♦️♦️/Hot ReSale/♦️♦️♦️
📞 +251945497707 የሺሀሴት
🧩 በወለል 4 ቤት ብቻ
🧩 ቅድመ ክፍያ 45%
📍 መስረከቢያ ጊዜ 24 ወር

🏘በከፊል የተጠናቀቀ ዋጋ 53,497.5 ብር

⚡️ባለ 3 መኝታ ቤት 174 ካሬ (1 Remaining )

ሙሉ ዋጋ፦ 9,308,565 ብር
ቅድመ ክፍያ፦4,188,855 ብር

⚡️ባለ 2 መኝታ ቤት 125 ካሬ (1 Remaining )

ሙሉ ዋጋ፦6,687,188 ብር
ቅድመ ክፍያ፦3,009,235 ብር

⚡️ባለ 2 መኝታ ቤት 119 ካሬ (1 Remaining )

ሙሉ ዋጋ፦6,365,203 ብር
ቅድመ ክፍያ፦2,864,342 ብር

🧩 የ Semi Finished ዋጋ የውስጥ ቤት ማጠናቀቂያ እቃዎችን አያካትትም ነገር ግን የውጭ የእንጨት(Solid) በር እና መስኮት ይገጠማል ወለሉ ለሴራሚክ Ready ይደረጋል ግርግዳው ጂፕሰም ቻክ ይደረጋል ።

♦️ልዩነታችን

✅በወለል 4 ቤት ብቻ
✅ዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች
✅ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
✅በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
✅ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
✅ምቹና ዘመናዊ አሳንሰር ያሟላሉ
✅ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
✅24 ሰዓት በካሜራ የተደገፈ እይታ

አሁኑኑ ይደውሉ ✅0945497707

በመሀል ካዛንቺስ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ከ intercontinental hotel ፊትለፊት ለመኖር ሆነ ለማከራየት አዋጪ በሆነ ስፍራቅድመ ክፍያ ለ አፓርታማ 25%ለ ሱቆች 40%ባለ 2...
28/02/2022

በመሀል ካዛንቺስ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ
ከ intercontinental hotel ፊትለፊት ለመኖር ሆነ ለማከራየት አዋጪ በሆነ ስፍራ

ቅድመ ክፍያ
ለ አፓርታማ 25%
ለ ሱቆች 40%

ባለ 2 መኝታ 158ካሬ
ባለ 3 መኝታ 145 እና 161 ካሬ

ለበለጠ መረጃ በሰልክ ቁጥራችን
📲0945497707

ሳር ቤት  አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ቅንጡ አፓርታማ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ   ✆ 0945 49 77 07☞ እዚህ ቦታ ላይ  እንዲያደርጉ በጽኑ እንመክራለን አሁን እየሸጥን ያለነው በማስታወቂ...
25/02/2022

ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ቅንጡ አፓርታማ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ✆ 0945 49 77 07
☞ እዚህ ቦታ ላይ እንዲያደርጉ በጽኑ እንመክራለን አሁን እየሸጥን ያለነው በማስታወቂያ ዋጋ ነው

☞ እነኚህን ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን ነው ፡፡
✆ 0945 49 77 07
☞ የከተማችን ቀዳሚ የመኖሪያ እና ኢንቨስትመንት አማራጭ

☞ ቅድመ ክፍያ 25% ብር ጀምሮ
ዋጋችን በጣም ለአጭር ጊዜ የሚቆይ (Promotional price )ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ይደዉሉልን
09 45 49 77 07 የሺUሴት
Time always matter

Address

Bole Wolo Sefer
Addis Ababa

Telephone

+251945497707

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Platinum Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Platinum Real Estate:

Share

Category