E.M.Z

E.M.Z Breaking the biggest stories in celebrity and entertainment news. "ታማኝ የመረጃ ምንጭ"

17/10/2022

Breaking the biggest stories in celebrity and entertainment news. Get exclusive access to the latest stories, photos, and video EMZ "ታማኝ የመረጃ ምንጭ"

ኡጋንዳ 🇺🇬 ሻዳርክ የምትባል ኦጋንዶዊቷ ታረግዛለችባልም በእርግዝናው እጅግ ደስ ይለዋል ባልም ሁለት ልጆች ሚስቴ ልትሰጠኝ ነው ብሎ ደስታው ወደር የለውም ነበር ተብሏል::አሁን ሚስት ምጧ መ...
15/10/2022

ኡጋንዳ 🇺🇬

ሻዳርክ የምትባል ኦጋንዶዊቷ ታረግዛለች

ባልም በእርግዝናው እጅግ ደስ ይለዋል

ባልም ሁለት ልጆች ሚስቴ ልትሰጠኝ ነው ብሎ ደስታው ወደር የለውም ነበር ተብሏል::

አሁን ሚስት ምጧ መጥቶ
ወደ መዋለጃ ክፍል ትገባለች

ስትወልድ ግን ሁለት ነጫጭ ልጆችን ትወልዳለች

እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ ተብላ ለሚስት ስትጠየቅ ግን ?

ልጆቼ ነጭ የሆኑት ባሌ በየቀኑ ብዙ ሌትር ወተት ስለሚጠጣ ነው ብላለች

እንዲሁም ሚስት ለዚህ ያበቃኛ ባሌ ነው ብዙ ወተት በየቀኑ እየጠጣ ብላ ባሏንም ወንጅላዋለች ::

ባልም እሺ ይቅርታ አድጊርጊልኝ ካሁን በኃላ ወተት አልጠጣም ብሎ ቃል ገብቷላታል::

ልጆቹን አምኖ የእሱ መሆኑን ተቀብሎ
እልል ብሎ እየኖረ ነው ተብሏል::
Emz

🇺🇸 ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል  | ኦክቶበር 15 ጠዋትን በግራንድ አፍሪካን ረን ላይ እንዲያሳልፉ ይጋብዛችኋል!ለመመዝገብ www.africanrun.com ይጠቀሙ። ግራንድ አፍሪካን ረን ከሩጫ ዝግ...
13/10/2022

🇺🇸 ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል

| ኦክቶበር 15 ጠዋትን በግራንድ አፍሪካን ረን ላይ እንዲያሳልፉ ይጋብዛችኋል!

ለመመዝገብ www.africanrun.com ይጠቀሙ።

ግራንድ አፍሪካን ረን ከሩጫ ዝግጅት በላይ ነው፦ መኪና ለተሳታፊዎች በዕጣ፣ ነጻ ፓርኪንግ፣ የባህላዊ ውዝዋዜ፣ ታዋቂ አትሌቶች፣ ለአሸናፊ የአየር መንገድ ደርሶ መልስ ትኬት፣ በርምጃ፣ በሶምሶማ፣ በሩጫ የሚያሳልፉት የአብሮነት ቀን።

በአርቲስት ሰለሞን ለሚመራው ህብረት ለበጎ ድጋፍ ማድረግዎን አይዘንጉ።

ተወዳጁ የ EDM ሙዚቃ ባለሞያ ሮፍናን ጥቅምት አምስት የፊታችን ቅዳሜ በሚኒሊየም አዳራሽ ለሚካሄደው የ ማጀቴ ኮንሰርት ያለውን መልካም ምኞት አስተላልፉዋል በተለይም ለኒና ግርማና ለጋሽ መሀ...
13/10/2022

ተወዳጁ የ EDM ሙዚቃ ባለሞያ ሮፍናን ጥቅምት አምስት የፊታችን ቅዳሜ በሚኒሊየም አዳራሽ ለሚካሄደው የ ማጀቴ ኮንሰርት ያለውን መልካም ምኞት አስተላልፉዋል በተለይም ለኒና ግርማና ለጋሽ መሀሙድ ጥምረት ከፍተኛ አስተዋፆ ላደረገው የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ ያለውን አድናቆት እና ምስጋና ገልፁአል...
EMZ

12/10/2022

የቲክ ቶክ ንግስት በመባል የምትታወቀው ሀዮቲ ዱባይ ትገኛለች የሄደችውም የ ሁለት ድርጅቶችን ማስታወቂያ ልትሠራ እንደሆነ
የ EMZ ምንጮች ይጠቅሳሉ... እነ ሀያት እንደሚሉት እና ህዝቡ እንደሚያውቀው ግን የሄደችው challenge ተሸንፋ እንደሆነ ነው ..
ምንጮች እንደሚሉትም ማስታወቂያውን እንደምትሰራ የተነጋገረችው ከ challengeu በፊት እንደሆነ ጠቅሠዋል ...እኛም ስለ ጉዳዩ ለመጠየቅ ሀያትን ለማውራት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም አውርተናት ምላሽ እንደሠጠችን ወደናንተ እናደርሳለን EMZ...

12/10/2022

🇧🇭🇧🇭🇧🇭 ቬሮኒካ አዳነ ባህሪን ትገኛለች ነገና ከነገ ወዲያም የሙዚቃ ስራዋን ለአድናቂዎቹዋ ታቀርባለች...
EMZ NEWS

ፈርያት የማነህ እንኳን ደስ አለሽ...  EMZ
12/10/2022

ፈርያት የማነህ እንኳን ደስ አለሽ... EMZ

የኔ ትውልድ ዝግጁ ናቹ ???
12/10/2022

የኔ ትውልድ ዝግጁ ናቹ ???

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when E.M.Z posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category