Getu at temer properties

Directions Website

Getu at temer properties Helping Families in Temer Real Estate finding their perfect Residential apartment and Commercial shop

💥 ተፈጥሮን ከከተማው ውበት እና ዘመናዊነትን ጋር ባገናኘው በጫካ ፕሮጀክት ባሸበረቀችው  በdiaspoar አደባባይ ቤልቪው ሆቴል አጠገብ  በመገናኛ ከፍታ ላይ በአራቱም አቅጣጫ  የአዲስ አበ...
31/07/2026

💥 ተፈጥሮን ከከተማው ውበት እና ዘመናዊነትን ጋር ባገናኘው በጫካ ፕሮጀክት ባሸበረቀችው በdiaspoar አደባባይ ቤልቪው ሆቴል አጠገብ በመገናኛ ከፍታ ላይ በአራቱም አቅጣጫ የአዲስ አበባ ማራኪ እና አስደናቂ እይታዎች የተላበሱ የመኖሪያ አፖርትመንቶች ከቴምር ሪል ስቴት
https://t.me/mgeche
👉 በ40/60 አከፋፈል
🔹studio 32 ካሬ
🔹 ባለ አንድ መኝታ ከ60 እስከ 71ካሬ
🔹 ባለ ሁለት መኝታ ከ90 እስከ 102ካሬ
🔹ባለ ሶስት መኝታ በ118 እስከ 145ካሬ
🌟100% ለምትከፍሉ 35% ቅናሽ
🌟 40% ለምትከፍሉ 10% የዋጋ ቅናሽ ቀሪውን ቤትዎን ሲረከቡ
🔥 ያለ ዋጋ ጭማሪ
🔥 ያለ ዶላር ተጽዕኖ
🔥 ፈጣን እና ጥራት ያለ ግንባታ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ – ይህ እድል አይደገምም!
☎ 0923791278
☎ 0949775542
https://t.me/mgeche
#መገናኛ





#ሳርቤት #ቴሜርሪልእስቴት
#አዲስአበባ #የህልምቤት #ኢንቨስትመንት
🌟ከፍ ባለ location ፤ ውብ እይታዎችን ከዘመናዊ አኗኗር ጋር
Getu at temer properties
ⓉⒺⓜⒺⓇ ⓅⓇⓄⓅⒺⓇⓉⒾⒺⓈ See less

💥 ተፈጥሮን ከከተማው ውበት እና ዘመናዊነትን ጋር ባገናኘው በጫካ ፕሮጀክት ባሸበረቀችው  በdiaspoar አደባባይ ቤልቪው ሆቴል አጠገብ  በመገናኛ ከፍታ ላይ በአራቱም አቅጣጫ  የአዲስ አበ...
23/07/2026

💥 ተፈጥሮን ከከተማው ውበት እና ዘመናዊነትን ጋር ባገናኘው በጫካ ፕሮጀክት ባሸበረቀችው በdiaspoar አደባባይ ቤልቪው ሆቴል አጠገብ በመገናኛ ከፍታ ላይ በአራቱም አቅጣጫ የአዲስ አበባ ማራኪ እና አስደናቂ እይታዎች የተላበሱ የመኖሪያ አፖርትመንቶች ከቴምር ሪል ስቴት
https://t.me/mgeche

👉 በ40/60 አከፋፈል

🔹studio 32 ካሬ
🔹 ባለ አንድ መኝታ ከ60 እስከ 71ካሬ
🔹 ባለ ሁለት መኝታ ከ90 እስከ 102ካሬ
🔹ባለ ሶስት መኝታ በ118 እስከ 145ካሬ

🌟100% ለምትከፍሉ 35% ቅናሽ
🌟 40% ለምትከፍሉ 10% የዋጋ ቅናሽ ቀሪውን ቤትዎን ሲረከቡ

🔥 ያለ ዋጋ ጭማሪ
🔥 ያለ ዶላር ተጽዕኖ
🔥 ፈጣን እና ጥራት ያለ ግንባታ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ – ይህ እድል አይደገምም!
☎ 0923791278
☎ 0949775542
https://t.me/mgeche
#መገናኛ





#ሳርቤት #ቴሜርሪልእስቴት
#አዲስአበባ #የህልምቤት #ኢንቨስትመንት
🌟ከፍ ባለ location ፤ ውብ እይታዎችን ከዘመናዊ አኗኗር ጋር
Getu at temer properties
ⓉⒺⓜⒺⓇ ⓅⓇⓄⓅⒺⓇⓉⒾⒺⓈ

23/07/2026

📍 አዲስ ሳይት – መገናኛ ፣ ከቤልቪው ሆቴል አጠገብ!
ከቴምር ሪል እስቴት አዲስና ልዩ የባለቤትነት እድል በሶስት ተጠቃሚ የክፍያ አማራጮች ቀርቧል።

🎯 አማራጭ 1
40% ቅድመ ክፍያ ይክፈሉ።
በከፈሉት 40% ላይ 10% ተጨማሪ ቅናሽ ያግኙ።
ቀሪውን 60% የቤትዎን ቁልፍ ከተረከቡ በኋላ ይክፈሉ።

🎯 አማራጭ 2
65% በመክፈል 35% ልዩ ቅናሽ ያግኙ።
ይህ ድርጅታችን ከዚህ በፊትም በልዩ የቅናሽ ፓኬጆቹ የታወቀበት ተወዳጅ አማራጭ ነው።

🎯 አማራጭ 3
20% ቅድመ ክፍያ ይክፈሉ።
ቀሪውን 80% በግንባታው ሂደት በ17 ዙር በሚመችዎ ሁኔታ ይክፈሉ።

✅ ለሁሉም የክፍያ አማራጮች በቀሪ ክፍያዎ ላይ ምንም ዓይነት የግንባታ ማቴሪያል ወይም የውጭ ምንዛሬ ጭማሪ አይኖርበትም።
ለበለጠ መረጃ 0923791278
******0949775542
#መገናኛ

🔹 የተፈጥሮ ውብ እይታ በያዘቸው ፤ በአራቱም አቅጣጫ ለከተማው ቅርብ በሆነችው     # መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ   studio 32 ካሬ ፤ባለ አንድ 60 ካሬ ፤ባለሁለት 90 ካሬ፤ባለሶስት...
16/07/2026

🔹 የተፈጥሮ ውብ እይታ በያዘቸው ፤ በአራቱም አቅጣጫ ለከተማው ቅርብ በሆነችው
# መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ
studio 32 ካሬ ፤ባለ አንድ 60 ካሬ ፤ባለሁለት 90 ካሬ፤ባለሶስት 105 ካሬ
ይደውሉልን 0923791278//0949775542

07/06/2026
25/05/2026

🏡 የህልምዎ ቤት እድል አሁን ተከፍቷል! 🏡💥
📍📍 PREMIUM LOCATION – በከተማ ልብላይ! 📍📍

💎 ሳር ቤት – ፑሽኪን አደባባይ ADAMS ህንፃ አጠገብ
👉 የከተማው እጅግ ተፈላጊ እና ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ቦታ
👉 ሁሉን ነገር በእግር ርቀት የሚያገኙበት ምቹ አካባቢ
👉 ዋጋ በፍጥነት የሚያድግ የከተማ ኮር አካባቢ

🏠 የቤት አማራጮች እና ዋጋ
✔ 1 መኝታ – 76 ካሬ
💰 9.8 ሚሊዮን ብር
👉 ቅድመ ክፍያ: 1.96 ሚሊዮን ብር (20%)
✔ 2 መኝታ – 99 ካሬ
💰 12.8 ሚሊዮን ብር
👉 ቅድመ ክፍያ: 2.56 ሚሊዮን ብር (20%)
✔ 3 መኝታ – 136 ካሬ
💰 17.6 ሚሊዮን ብር
👉 ቅድመ ክፍያ: 3.52 ሚሊዮን ብር (20%)

🔹 20% ቅድመ ክፍያ + 80% በ15 ዙር
🔹 100% ለሚከፍሉ 30% ቅናሽ 🎁

🔥 ያለ ዋጋ ጭማሪ
🔥 ያለ ዶላር ተጽዕኖ
🔥 ፈጣን እና ጥራት ያለ ግንባታ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ – ይህ እድል አይደገምም!
☎ 0923791278
☎ 0949775542













#ሳርቤት
#ቴሜርሪልእስቴት
#አዲስአበባ
#የህልምቤት
#ኢንቨስትመንት

🌟 ከዚህ በፊት ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ሳትገዙ ና ሪዘርቭ ሳታደርጉ  ላመላጣቹ  ደንበኞቻችን ታላቅ የምስራች  ከቴምር ሪል ስቴት  ይዞላቹ  መጧል!!!!🌟 አሁን ላይ ደሞ በተመራጭ በሆነው ...
21/05/2026

🌟 ከዚህ በፊት ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ሳትገዙ ና ሪዘርቭ ሳታደርጉ ላመላጣቹ ደንበኞቻችን ታላቅ የምስራች ከቴምር ሪል ስቴት ይዞላቹ መጧል!!!!
🌟 አሁን ላይ ደሞ በተመራጭ በሆነው እዛው ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ADAMS ህንፃ አጠገብ
ለመኖሪያ በጣም ምቹ ፤
ቢያከራዪት በዶላር፤
መልስው ቢሸጡት ትርፋማበሚሆኑበት
በተለያዩ የካሬ አማራጮች
ከባለ አንድ 76 ካሬ ጀምሮ
ባለ ሁለት 99 ካሬ ጀምሮ
ባለ ሶስት 136 ካሬ
👍 በ20 % ቅድመ ክፍያ 80% በ 15ዙር በረጅም ጊዜ ክፍያ
👍100% ሲከፍሉ 30% የዋጋ ቅናሽ አድርገንሎታል።

🔹 ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና የዶላር ጭማሪ በፍጥነት እና በጥራት ቤትዎን ገንብተን ስለምናስረክቦ ብዙዎች
እኛ ይመርጡናል።
0923791278

 #ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ 👉 ሲጠበቅ የነበረው የ ቴምር-ሪልስቴት ሳርቤት-አደባባይ ከ አደምስ አጠገብ የሚገኝ የመኖርያ አፓርትመንት ሳይት ለሽያጭ  ወጣ !!!     ✅  100% ለከፈለ 30...
21/05/2026

#ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
👉 ሲጠበቅ የነበረው የ ቴምር-ሪልስቴት ሳርቤት-አደባባይ ከ አደምስ አጠገብ የሚገኝ የመኖርያ አፓርትመንት ሳይት ለሽያጭ ወጣ !!!

✅ 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው

👉 ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ

ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 9.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.9 ሚልዮን

☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን

☑️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን

ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል

ከዚህ በፊት ላመለጣቹ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማረግ
ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ።

☎️☎️ 09-23 79 12 78
Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት

የቤት ባለቤት ለመሆን አስበው የዋጋ መናር እና ተጨማሪ ክፍያዎች እንቅልፍ ነስቶዎታል?ብዙዎች አፓርታማ ለመግዛት ውል ይገባሉ፤ ነገር ግን ግንባታው ሳይጠናቀቅ "የእቃ ዋጋ ጨምሯል" በሚል ተጨ...
21/05/2026

የቤት ባለቤት ለመሆን አስበው የዋጋ መናር እና ተጨማሪ ክፍያዎች እንቅልፍ ነስቶዎታል?

ብዙዎች አፓርታማ ለመግዛት ውል ይገባሉ፤ ነገር ግን ግንባታው ሳይጠናቀቅ "የእቃ ዋጋ ጨምሯል" በሚል ተጨማሪ ክፍያ ይጠየቃሉ። በዚያ ላይ የቫት (VAT) እና ሌሎች ድብቅ ወጪዎች የታሰበውን በጀት ያናጉታል። ይህ Investment ሳይሆን ስጋት ነው!

ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) ይህንን ስጋት በቁርጠኝነት ይቀርፋል!
ከቴምር ፕሮፐርቲስ ቤት ሲገዙ፡

🔑ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ እስከሚረከቡ ድረስ አንድ ሳንቲም አይጨምርብዎትም።
🔑ዋጋዎቻችን የቫትን (VAT) ዋጋ ያካተቱ በመሆናቸው ሌላ ተጨማሪ ክፍያ አይኖርብዎትም።
🔑በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከ ባለ1 - ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንደ ምርጫዎ አዘጋጅተንሎዎታል
ከዚህ በተጨማሪ በግቢው ውስጥ ለቤተሰብዎ የሚያስፈልጉ ነገሮች
- ትምህርት ቤት፣ የጤና ማዕከል እና መዋኛ ገንዳ።
-የእግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ እና የሳይክል መንዳት ስፍራዎች።
-ዘመናዊ የመኪና ቻርጀር እና የ24/7 አስተማማኝ ጥበቃ ተሟልተዋል።
ይህ የምታዩት ለቡ ላይ ለደንበኞቻችን ሰርተን ያስረከብነው ቅንጡ አፖርትመንት ነው ።

አሁን ደግሞ በቡልጋሪያ፣ ሳርቤት፣ አያት፣ ካሳንችስ እና ፒያሳ ባሉ ሳይቶቻችን እስከ 35% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ጋር ቅንጡ ቤቶችን ለእናንተ ደንበኞቻችን አዘጋጅተናል! ይህ የማይደገም አጋጥሚ ሳያመልጥዎት ዛሬውኑ ይወስኑ፤ ኑሮዎን ከቤተሰብዎ ጋር በሚወዱት ቦታ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ እና ሳይቶቻችንን ለመጎብኘት ከስር በምናስቀምትሎት ስልክ ይደውሉልን!
📞 09123791278
ቴምር ፕሮፐርቲስ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Getu at temer properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share