Melaku real estate sales

Melaku real estate sales provide home for...

* አንጋፋው አያት ሪል እስቴት በ CMC ሚካኤል እያስገነባ ካለው ግዙፍ መንደሩ የሱቆችን እና የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ በማገባደድ ላይ ይገኛል* አሁን ደግሞ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን በዋናው ...
11/10/2023

* አንጋፋው አያት ሪል እስቴት በ CMC ሚካኤል እያስገነባ ካለው ግዙፍ መንደሩ የሱቆችን እና የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ በማገባደድ ላይ ይገኛል
* አሁን ደግሞ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን በዋናው አስፋልት ዳር የሚገኙትን ሱቆች ለሽያጭ አቅርቧል
- በ Ground floor
- በ 1st floor
- በ 2nd floor
- በ 3rd floor
በካሬ ከ 201,480 ብር ጀምሮ
በ 20% ቅድመ ክፍያ
ለተጨማሪ መረጃ ከ CMC ሚካኤል ከፍ ብሎ ያለው ቢሮአችን ብቅ ይበሉ
ወይም በ0964349002 ይደውሉ

✨ ሰሚት አካባቢ   ቅንጡ   #አፓርትመንቶችን  ሽያጭ ጀምረናል (በ24 ወራት) የሚረከቡት በተመጣጣኝ ዋጋ (የማስታወቂያ ዋጋ ) 📌 አፓርታማዎቹ  የሚያካትቱት       👉 በወለል ሶስት ቤቶ...
18/03/2023

✨ ሰሚት አካባቢ ቅንጡ #አፓርትመንቶችን ሽያጭ ጀምረናል (በ24 ወራት) የሚረከቡት በተመጣጣኝ ዋጋ (የማስታወቂያ ዋጋ ) 📌 አፓርታማዎቹ የሚያካትቱት
👉 በወለል ሶስት ቤቶች ብቻ
👉 ለእያንዳንዱ ቤት ቤዝመንት ፓርኪንግ ቦታ ያለው
👉 ዘመናዊ አሳንሰር
👉 አስተማማኝ ጀነሬተር
👉 Water reservoir ያለው
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ Garbage shooter ያለው
👉 የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
👉 ውብ የከተማ እይታ
👉 ሰፊ የጋራ መገልገያ ሰገነት (ቴራስ) ያለው
📌 የካሬ አማራጮች
👉 105 ካሬ ባለሁለት መኝታ
👉117.2 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
👉 162.5 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ( ተጨማራ የሰራተኛ ክፍሎች ያሉት)
📌 የካሬ ዋጋ
👉 Semi finished price 👉 1,000 $ / 55,000 ብር
👉 Full finished price 👉 1,170 $ / 64,000ብር
📌 አከፋፈል
👉 20% ቅድመ ክፍያ
👉 የቀረው በግንባታ ሂደት የሚከፈል
☆50/50 የባንክ አገልግሎት አለን ☆
ይደውሉልን 0964349002
በግሩፕ ለሚገዙ የተለየ ቅናሾች አዘጋጅተናል።
☆ብልህ ሰው አጋጣሚዎችን ይጠቀምባቸዋል☆

ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ በሚያስገርም ፍጥነት ቀጥሏል 📍 መስቀል ፍላወር ከድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ዋና አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ ወይም ከቡልጋሪያ ወደ ቦሌ በአዲ...
14/02/2023

ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ በሚያስገርም ፍጥነት ቀጥሏል

📍 መስቀል ፍላወር ከድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ዋና አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ

ወይም ከቡልጋሪያ ወደ ቦሌ በአዲሱ አስፋልት ሲመጣ ጋዜቦ አደባባይ ከመደረሱ በፊት ባለዉ ቅያስ 🏠🔑

◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል

◎ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን🗓

◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ

◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸

◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💵➕💵

◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 💰

◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 📝🔑

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

☞ በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው

☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር

☞ ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው

☞ 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት

☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ

☞የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው

☞ CCTV ካሜራ ያላቸው

☞ የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ)

☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው

📌የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰

ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ 0964349002 ይደውሉልን

07/12/2022

እንዳያመልጦ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ በታላቅ ቅናሽ የቀረበ
በ ሃይሌ ጋርመንት እና በ አያት አከባቢ እየተገነባ ያለ መኖሪያ አፓርትመንት
ከ ባለ 2 – 4 መኝታ አማራጮችን በዉስጡ የያዘ
ከ 129 – 180 ካሬ በአያት እና 139 ካሬ በጋርመንት በ 10% ቅድመ ክፍያ
አያት ሳይት ከ10% ማለት ከብር 711,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ጋርመንት ሳይት ከ10% ማለት ከብር 805,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
በ 36 ወራት ተገንብቶ የሚጠናቀቅ
በ 10 ዙር ተከፍሎ የሚያልቅ
Call 0964349002

Garment site progress (in front of AFRICA CDC building, NEXT to Lafto sub city administration building)
01/12/2022

Garment site progress (in front of AFRICA CDC building, NEXT to Lafto sub city administration building)

እንዳያመልጦ  🕐 🕐 🕐 🕐 🕐  በታላቅ ቅናሽ የቀረበበ ሃይሌ ጋርመንት እና በ አያት አከባቢ እየተገነባ ያለ መኖሪያ አፓርትመንትከ ባለ 2 – 4 መኝታ አማራጮችን በዉስጡ የያዘከ 129 – 1...
30/11/2022

እንዳያመልጦ 🕐 🕐 🕐 🕐 🕐 በታላቅ ቅናሽ የቀረበ
በ ሃይሌ ጋርመንት እና በ አያት አከባቢ እየተገነባ ያለ መኖሪያ አፓርትመንት
ከ ባለ 2 – 4 መኝታ አማራጮችን በዉስጡ የያዘ
ከ 129 – 180 ካሬ በ 10% ቅድመ ክፍያ
በ 36 ወራት ተገንብቶ የሚጠናቀቅ
በ 10 ዙር ተከፍሎ የሚያልቅ
Call 0964349002

30/11/2022

Address

Addis Ababa

Telephone

+251964349002

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melaku real estate sales posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Melaku real estate sales:

Share

Category