26/08/2026
በአዲስ አበባ ውስጥ ዋጋው ፈጽሞ የማይቀንስ የኢንቨስትመንት ቦታ እየፈለጉ ከሆነ፣ ምርጫዎ 'ሳርቤት' መሆን አለበት። 'Realty Real Estate' በአሁኑ ወቅት ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ የንግድ ሱቆችን እና ዘመናዊ የቅንጦት አፓርታማዎችን እያቀረበ ይገኛል። ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው ለመግባት ዝግጁ የሆኑ ቤቶች፣ እንደፈለጉት ለማስዋብ የሚያስችሉ በከፊል የተጠናቀቁ ቤቶች፣ ወይም ለሙሉ ክፍያ (በጥሬ ገንዘብ) እስከ 5 ሚሊዮን ብር ቅናሽ የሚሰጥባቸው ምርጥ የንግድ ሱቆች—ለእርስዎ የሚሆኑ አማራጮች አሉን። ዝርዝር የቤት አቀማመጥ (floor plan) እና የዋጋ ዝርዝር መረጃ በቀጥታ በቴሌግራምዎ እንዲላክልዎ አሁኑኑ 'Realty Real Estate'ን ያግኙ።