31/08/2022
📞0913553653 ወይም 0991182318
በፈጣን ግንባታ ላይ የሚገኝ ዘመናዊ አፓርታማ በሳር ቤት ቫቲካን ሳይታችን ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
የካሬ አማራጮች
☞ ባለ 2 መኝታ፡ 156.25ካሬ
በካሬ 75,140 ብር
ቅድመ ክፍያ:30% ጀምሮ
በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች*
☞ ሁለት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ በቂ የውሃ ማከማቻ ያለው
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል ሰገነት